en
Feedback
☪『ኢስተፊድ』☪

☪『ኢስተፊድ』☪

Open in Telegram

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ይህ ቻናል አላማው ፦ ✔️ ኢስላማዊ ዳእዋወችን ✔️ ግጥሞችን ✔️ ታሪኮችን ✔️ አዝናኝ የሆኑ ቀልዶችን ኢስላማዊ እውቀቶችን ማስጨበጥ ነው ። ይህንን ቻናል ለወዳጅ ዘመድወ ሼር ያድርጉ !!!!!! @istefid استفد መልክትዎን ያድርሱን በሙሉ ደስታ ነው የምንቀበለው ገባ ብለው ይፃፉ 👇👇👇 @Ibnunafie

Show more
1 267
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-930 days
Posts Archive
ህፃናቶች ዐቂደቱል ሙስሊሚን በፊዝ እየቀሩ ነው።

ማስተካከያ ያለፍን የ1ድ አመት ወንጀል ያብሳል ብቻ ነው። وعن أَبي قتادة رضي الله عنه أنَّ رسول الله صلى الله عليه وسلم سُئِلَ عَنْ صِيامِ يَوْمِ عَاشُوراءَ، فَقَالَ: ((يُكَفِّرُ السَّنَةَ المَاضِيَةَ)). رواه مسلم.

የአሏህ መልክተኛ ﷺ ያለፍን የ1 አመት ወንጅልና የወደፊት1አመት ወንጀል ያብሰል የተባለው ፆም አዐሹራ የፊታቺን ማክሰኞ ነው። ለሁሉም ሼር አድርጉና የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ። ፆሙ ነገ ሰኞና ማክሰኞ ቢፆም የበለጠ ሀሪፍ ነው የሚሆነው።

ትልቅ ውይይት   ከውሃብዮች  ጋር በ ኡስታዝ ወሂድ  በወሎ ደጋን  ከሚገኙ መጅሊስ ላይ ካሉ የውሃብያ መሻይኾች ተብየዎች ጋር።

My Recording_٠٦١٢_١١١٤٤٨.mp357.77 MB

نحن نتحدث عن ስንጠብቀው የነበረው ፕሮግራማችን ተጀመረ (መውላና ዶክተር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን). انقر على الرابط للانضمام إليها!https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0z8stwpta8uvwc91%3Fentry_type%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im

Voice 13045_sd.m4a116.91 MB

ይመዝገቡ ቁርአንዎንም በፍጥነትና በጥራት ይጨርሱ
ይመዝገቡ ቁርአንዎንም በፍጥነትና በጥራት ይጨርሱ

ተበሩክ.m4a24.58 MB

የሶሃቦች  ታሪክ  በአጭሩ  ክፍል1 ከአቡበከር  እንጀምር ๏  አቡበከር  ማለት  የረሱል  (ﷺ)  ቅርብ  ጓደኛ  ነበር። ๏  ከወንዶች  መጀመሪያ  በረሱል  (ﷺ)  ያመነና  የተቀበለው  ነው። ๏  ለእስልምና  ሲል  ንብረቱን  በሙሉ  አውጥቷል። ๏  በጀነት  ከተበሰሩት  10  ሰሃቦች  ውስጥ  አንዱ  ነው። ๏  ልክ  ረሱል  (ﷺ)  በሞቱ  እለት  ኺላፋውን  የተረከበውና  የመጀመሪያው  ኸሊፋ  ነው። ๏  የተለያዩ  ጦርነቶች  አድርጓል  ሻምና  ዒራቅን  ከፍቷል  የዐረብ  ግዛትን  ባጠቃላይ  ኢስላማዊ  መንግስት  ያደረጋትም  እርሱ  ነበር። ๏  ኺላፋው  ላይ  2  አመት  ከቆየ  በኋላ  ረሱል  (ﷺ)  በሞቱበት  እድሜ  ከዚህ  ዓለም  ወጣ  … ⇨ትክክለኛ  ስሙ አብደላህ  ኢብኑ  አቢ  ቁሃፋህ  ይባላል። ነገር  ግን  አቡበክር  አሲዲቅ  ተብሎ  ይታወቃል  ምክኒያቱ  ደግሞ  የተለያዩ  ንግግሮች  አሉ ከነዛ  ውስጥ… ①  ከእስልምና  ህይወቱ  በፊት  በጣም  እውነተኛ  እና  ታማኝ  በመሆኑ  ነበር  አንድ  ነገር  ከተናገረ  ቁረይሾች  ምንም  ሳይከራከሩት  ያምኑት  ነበር  ለዛም  ነው  አሲዲቅ  ብለው  የሰየሙት። ②  ሌላኛው  ንግግር  ደግሞ  ረሱል  (ﷺ)  ወደ  ኢስራእና  ሚዕራጅ  ሄደው  ከተመለሱ  በኋላ  ሁሉም  ውሸታም  ሲሏቸው  እሱ  ብቻ  ስላመናቸው  አሲዲቅ  ተባለ‥ ๏  እናቱ  ኡሙል  ኸይር  ሰልማህ  ቢንት  ሰኽር  ትባላለች። @istefid sher  ማድረግ  እንዳይረሳ ቀጣዩን  ለማግኘት  joinበሉ👇👇

የአኺራ_ስንቅ_ሸይኽ_ሚስባሕ_ሸይኽ_ሐምዛ_ክፍል_1128k.m4a29.75 MB

ከደጋጎች_አለም_በፍትህ_ወደ_ኢስላም_ያመሩ_እግሮች_ዚነት_ከማል_ክፍል_8128k.m4a2.65 MB

Voice message03:41

🌙✨በዒድ ቀን የሚወደዱ ነገሮች ✨🌙 ~ወደ ዒድ ሶላት ከመሄድ በፊት ገላን መታጠብ ~ንፁህና ቆንጆ አዲስ ልብስ መልበስ ~ወደ ዒድ ሶላት ከመሄድ በፊት ጣፋጭ ነገር መብላት ~ተክቢራ ማብዛተወ ~ከዒድ ሶላት በሇላ ዱዓ ማድረግ ~ዘመዶችንና ጓደኞችን መዘየር ~ለልጆች ስጦታ መስጠት ~ለሚስኪኖች ሶደቃ መስጠት ✨ዒድ ሙባረክ✨ ፏ ፍክት ያለ ዒድ አሏህ ያድርግልን 🤲

የሸዋል ጨረቃ ክትትል ተደርጎ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሞልተን ዒዱ ረቡዕ አፕሪል 10 2024 ይሆናል ኢንሻ አሏህ https://t.me/shihabuddinnn
የሸዋል ጨረቃ ክትትል ተደርጎ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሞልተን ዒዱ ረቡዕ አፕሪል 10 2024 ይሆናል ኢንሻ አሏህ https://t.me/shihabuddinnn

https://us06web.zoom.us/j/82428564758?pwd=AiPvFCjKaltRvY3kAoLJxhdEfhOu9c.1 *ዶክተር ዞም ላይ ገብተዋል ያልገባችሁ ፍጠኑ* *ለአኼራ ልብ የሚቀሰቅሱ የቁአን አያዎች እየተጠቀሰ ነው*

1000091546.m4a4.93 MB