en
Feedback
EEP Communication

EEP Communication

Open in Telegram

📈 Analytical overview of Telegram channel EEP Communication

Channel EEP Communication (@eepcommuication) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 554 subscribers, ranking 8 397 in the Technologies & Applications category and 2 165 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 554 subscribers.

According to the latest data from 21 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 10 over the last 30 days and by 1 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 25.74%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 14.94% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 4 003 views. Within the first day, a publication typically gains 2 323 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 9.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
EEP Communication

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 22 June, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.

15 554
Subscribers
+124 hours
+87 days
+1030 days
Posts Archive
#AdwaMuseum #GERD የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅት የተለያየ አበርክቶ ለነበራቸው ተቋማትና ግለሰቦች የሰጠው የምስጋና እና እውቅና መርኃ ግብር በከፊል፤ 👇 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም

photo content
+6

photo content
+9

photo content
+9

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅት የተለያየ አበርክቶ ለነበራቸው ተቋማትና ግለሰቦች የሰጠው የምስጋና እና እውቅና መርኃ ግብር በከፊል፤ 👇 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም

photo content
+1

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

#AdwaMuseum የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በአደዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ያዘጋጀው የምስጋና ፕሮግራም ድባብ ፤ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ባዘጋጀው የምስጋና መርኃ ግብር ላይ ለመታደም የተገኙ የተቋሙ ሠራተኞችና የሥራ መሪዎች የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ሲጎበኙ፤ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም

photo content
+3

photo content
+9

"ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ብዙ መከራዎችን እና ፈተናዎችን አልፈን አንድነታችን ያጸናንበት ነው" - አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ........///....... ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ብዙ ፈተናዎችን በማለፍ  ወደ ብልጽግና የምናደርገው የጋራ ጉዞ ቃል ኪዳንናችን ያጸናንበት ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ። ሰብሳቢው አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁንና ለምርቃት መብቃቱን አስመልክቶ ተቋሙ ባዘጋጀው የምስጋና መርሐ ግብር ላይ በግንባታው ሂደት አስተዋጽዖ ለነበራቸው በሙሉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ጠንካራ አመራርን፣ ሙያዊ አስተዳደርን፣ ከመንግሥት፣ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና ከጠቅላላ የፕሮጀክቱ ሠራተኞች ጽኑ ቁርጠኝነትን የጠየቀ መሆኑን ገልጸዋል። ግድቡ ኢትዮጵያዊያን ተባበርን ከሠራን ቀጣይ የልማትና የብልጽግና እጣ ፈንታችንን በራሳችን የምንወስን መሆናችንን ያረጋገጥንበት ነው ብለዋል፡፡ የግድቡ ግንባታ ከሲቪልና ኤሌክትሮ መካኒካል ሥራዎች ጀምሮ የሚመነጨውን ኃይል ወደ ብሔራዊ የኃይል ቋት እስከማስገባት ድረስ የገጠሙትን ውስብስብ ተግዳሮቶች ተሻግሮ ለምርቃት መብቃቱ ለኢትዮጵያዊያን ትልቅ የመቻል ማሳያ መሆኑንም ነው ያብራሩት። ኢትዮጵያውያን የማይጠናቀቅ የሚመስለውን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ከፕሮጀክት በላይ ደምቆ እንዲጠናቀቅ ማድረጋቸው አዲስ ጅማሮ እንጂ የመጨረሻ እንዳልሆነም ተናግረዋል። ከዚህ በፊት የነበሩ ትውልዶች ሁሉ አስበው  ያልቻሉትን እና አቅደው ያላሳኩትን ፕሮጀክት ማጠናቀቅ መቻሉን የጠቀሱት ዶ/ር አብርሃም ይህን ያሳካው ያሁኑ ትውልድ ዕድለኛ መሆኑን አስረድተዋል። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የተባበረ ርዕይ እና ቆራጥነት በብሔራዊም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ አስደናቂ ውጤቶችን ማስመዝገብ እንደምንችል ያሳየንበት ነው ሲሉ  ገልጸውታል። በምስጋና መርሃ ግብሩ ላይ  ለዚህ ታላቅ ስኬት የህይወት መስዋዕትነት የከፈሉትን ጨምሮ በየደረጃው አስተዋጽኦ ላደረጉ አመራሮችና ሠራተኞች፣ የተቋሙ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት፣ ልዩ ልዩ ተቋማት እና ለመላው ኢትዮጵያዊያን ታላቅ ምስጋና አቅርበዋል። 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et መስከረም  27 ቀን 2018 ዓ.ም

photo content
+8

‎በግድቡ ግንባታ ላይ አበርክቶ ለነበራቸው ተቋማትና ግለሰቦች እውቅና ተሰጠ ‎…....///…..... ‎የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ  ወቅት የተለያየ አበርክቶ  ለነበራቸው ተቋማትና ግለሰቦች እውቅና ሰጠ። መርሐ ግብሩ የተከናወነው  የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በስኬት  በመጠናቀቁ አስተዋጽዖ የነበራቸው አካላትን ለማመስገን ነው። የእውቅና ምስክር ወረቀቱንና የተዘጋጀውን ሜዳሊያ የሰጡት የዕለቱ የክብር እንግዳና የተቋሙ የሥራ አመራር ቦርድ ስብሳቢ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ ናቸው። በዕውቅና መርሃ ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት፣ የፌዴሬሽን ም/ቤት እና  ሁሉም ክልሎችና ከተማ መስተዳድሮችን ጨምሮ እንዲሁም ለተለያዩ የሥራ ተቋራጮች፣ ተቋማትና ግለሰቦች እውቅናና ተሰጥቷል። በተጨማሪም በግድቡ ዙሪያ የሚገኙ እና የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በቅርበት በመደገፍ እና ትብብር በማድረግ በስኬት እንዲጠናቀቅ ምቹ ሁኔታ ለፈጠሩ  የአካባቢው የመስተዳድር አካላት እና ተቋማት እውቅናና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። ‎💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” ‎ ‎📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric ‎📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication ‎📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia ‎📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power ‎📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia ‎📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power ‎📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ‎መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም

photo content
+4

ግድቡ የትውልዱ የአንድነትና የአይበገሬነት ማሳያ እንዲሁም የማንሰራራት ዘመናችን ጅማሮ ትዕምርት ነው -ኢንጂነር አሸብር ባልቻ …..///……  የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የሁሉም ኢትዮጵያውያን የአንድነትና የአይበገሬነት ማሳያ እንዲሁም የማንሰራራት ዘመናችን ጅማሮ ትዕምርት መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ያዘጋጀው የምስጋና ፕሮግራም  የተቋሙ ሥራ አመራር ቦርድ፣ ሠራተኞችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ተካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጅነር አሸብር ባልቻ እንደገለጹት ዓለም ሰው ሰራሽ አስተውሎትን ጨምሮ በቴክኖሎጂ ርቆ በሄደበት በ21ኛው ክፍለ ዘመን ከ45 በመቶ በላይ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽ አይደለም፡፡ ዓባይ ወንዝ ላይ ከ86 በመቶ በላይ ድርሻ ያላት ኢትዮጵያ በድህነቷና በዲፕሎማሲያዊ ጫናዎች ምክንያት ድንበር ተሻጋሪ ወንዞቿን ተጠቅማ የኃይል አቅርቦቷን በማሟላት ከድህነትና ኋላ ቀርነት ለመላቀቅ ሳትችል መቆየቷን አስታውሰዋል፡፡ መንግስትም የተፈጥሮ ሀብታችንን በመጠቀም ችግሩን በዘላቂነት ለመቅረፍ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር ግድቡን በራስ አቅም ገንብቶ ማጠናቀቁን ገልጸዋል፡፡ ‎የግድቡ ምርቃት ኢትዮጵያውያን በርካታ ችግሮች ቢኖሩብንም በትብብርና በሕብረት ከተነሳን የተፈጥሮ ሀብታችንን ተጠቅመን ከመልማትና የብርሃን ምንጭ ከመሆን የሚያግደን አንዳች ምድራዊ ኃይል አለመኖሩን በተግባር ለሁሉም ያሳየ ብሔራዊ ፕሮጀክት መሆኑንም ገልጸዋል፡፡ በተጨማሪም የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን ትልልቅ ፕሮጀክቶችን መጀመር ብቻ ሳይሆን መጨረስ እንደምንችል ማሳየት የቻለ እንዲሁም ጨለማ እና ድህነትን ለማፍረስ የተሰነዘረ ሀገራዊ መዶሻ ነውም ብለዋል። የግድቡ ግንባታ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ተቋሙ የግንባታውን ሂደቱን በመምራት፣ የኃይል ማመንጫ ተርባይኖችን በመትከል፣ ከግድቡ የመነጨውን ኃይል ከሀገሪቱ የኃይል ቋት ጋር በማስተሳሰር ኃላፊነቱን በብቃት ሲወጣ መቆየቱን አስታውሰዋል። ህዳሴ እንደ ሀገር የነበረውን ከ5 ሺህ ሜጋ ዋት ያልበለጠውን ኃይል የማምረት አቅም ወደ 10 ሺህ ሜጋ ዋት በላይ እንዳደረሰው የጠቆሙት ኢንጂነር አሸብር ይህም ተቋሙ የኃይል ተደራሽነት ሽፋኑን አሁን ካለበት 54 በመቶ ወደ 78 በመቶ ለማሳደግ የያዘውን ዕቅድ ለማሳካት እና በየዓመቱ በአማካይ በአስር በመቶ እያደገ የሚገኘውን የኃይል ፍላጎት ለመመለስ እንደሚያስችለው ተናግረዋል፡፡ ተቋሙ የአፍሪካ የታዳሽ ኃይል ማዕከል በመሆን የአፍሪካ አህጉርን በመሰረተ ልማት የማስተሳሰር አጀንዳ 2063 ዕቅድን ለማሳካት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተጠናቆ ወደ ሥራ መግባት ከፍተኛ ድርሻ ያበረክታል ብለዋል። የግድቡ መጠናቀቅ ኃይል ከማመንጨት ባሻገር ግብርናን በማዘመን፣ ቱሪዝምን በማስፋፋት፣ የአሳ ሀብትን በማሳደግ፣ ዲፒሎማሲያዊ አቅምንና ብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት በኩል ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ያሉት ዋና ሥራ አስፈጻሚው ከፕሮጀክቱ በቀጣይ መሰል ትውልድ ተሻጋሪ ትልልቅ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች በራስ አቅም ገንብቶ መጨረስ የሚያስችል ዕውቀትና ልምድ የተገኘበትም መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡ የኢትዮጵያዊነትና የኢትዮጵያ ከፍታ ለሚታይበት እንዲሁም የትውልዱ ብሔራዊ ፕሮጀክት ለሆነው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኃይል ማመንጫ ግድብ መጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ግለሰቦችና ተቋማት እንዲሁም መላው የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት በተቋሙ ሥም ምስጋና አቅርበዋል፡፡ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም

photo content
+8

‎የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የምስጋና ፕሮግራም በአደዋ መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ ነው ‎….///…. ‎የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ያዘጋጀው የምስጋና ፕሮግራም በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ ነው፡፡ ‎ ‎በፕሮግራሙ ላይ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የተቋሙ ሥራ አመራር ቦርድና ሠራተኞች እንዲሁም የተለያዩ ተቋማት ተወካዮችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ ‎ ‎በመርሃ ግብሩ ላይ የግድቡን የግንባታ ሂደት የሚያሳይ ዶክመንተሪ የሚቀርብ ሲሆን በግድብ ግንባታው አስተዋጽኦ ለነበራቸው ግለሰቦችና ተቋማትም እውቅናና ሽልማት ይሰጣል፡፡ ‎ ‎ፕሮግራሙ በተመሳሳይ ዕለት በሁሉም የኃይል ማመንጫዎች፣ በሪጅኖች እና ማከፋፈያ ጣቢያዎችም በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም