Sarah Calligraphy
Open in Telegram
1 401
Subscribers
No data24 hours
-137 days
-5530 days
Posts Archive
1 401
Dinar Graphic Design ነፃ የትምህርት ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ https://t.me/+jrqx3eAA_lpkMzQ0
በመክፈት ቻናሉን ይቀላቀሉት
አመሰግናለሁ
1 401
قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
1 401
Repost from ስለ ቀልባችን
يا ربِّ إنْ عَظُمَتْ ذُنُوبِي كَثْرَةً
فلقد عَلِمْتُ بِأَنَّ عفوك أَعْظَمُ
إِنْ كَانَ لاَ يَرْجُوكَ إِلاَّ مُحْسِنٌ
فَمَن الذي يَدْعُو ويَرْجُو المجرم
أَدْعُوكَ رَبِّ كما أمرت تَضَرُّعاً
فَإِذَا رَدَدَّتَ يَدِي فمن ذا يَرْحَمُ
1 401
"አቡ ነዋስ" የሚባል የታወቀ ገጣሚ ነበር። በጊዜው የነበረው አሚር ያስጠራውና አሚሩ
"የፃፍኳትን ግጥም ገምግምልኝ" ብሎ ግጥሙን አነበበለት።
አቡ ነዋስ የአሚሩ ግጥም ከሰማ በኀላ
"ምንም ዓይነት የግጥም ሽታም የለውም" አለው።
አሚሩ ተናዶ
"ውሰዱና በአህያዎች በረት ለ1 ወር እሰሩት" አላቸው።
ከወር በኋላ "መልሳችሁ አምጡት" አላቸውና ድጋሚ ሌላ ግጥም አነበበለት። ልክ አንብቦ ሲጨርስ አቡ ነዋስ ሊወጣ ተነሳ።
አሚሩ አስቆመውና
"የት ልቴድ ነው?" ሲለው
👇👇👇👇
"ወደ አህዮቹ በረት" ❕
"ፈገግታ ሱና ነው"
1 401
ማንበብ የወንዶችን ወንድነት ይጨምራል፣ የሴትን ሴትነት ይጨምራል!
- ሰላም ለነዚያ ለአንባቢያን ይሁን! በዓለም ላይ በያሉበት ቦታ.. 📚👑
1 401
جاء الشيطان عند فتاة ترتدي الحجاب
فقال لها:
ما هذه الثياب؟!
وأنت لا زلت في عمر الشباب
ومن سيتزوجك
وأنت متخفية بكل تلك الأثواب !
لماذا لا تظهرين جمالك وتلبسين لباسا جذاب؟!
صدقيني ستأخذين الألباب
ويكثر من حولك الأصدقاء والأحباب بدلا مما أنت فيه من اكتئاب
فابتسمت
وقالت له:وأين أذهب من الله يوم الحساب؟! فأنا هدفي ليس أن أكون مثيرة الإعجاب ! وليس أن يكثر من حولي الذباب ! بل هدفي أن أرضي ربي ويخصني بالثواب أما الزواج .... فهو نصيب ! وهو مكتوب من الله الوهاب فأغلقت على الشيطان كل الأبواب
1 401
ወሏሂ ለዘር ከቶም ቦታ የለኝም!!
አማራ ነህ ትግሬ ወይንስ ኦሮሞ ከቤኒሻንጉል ነህ ከአፋር ከኦሞ
ከስልጤ ብትሆን ወይም ከጉራጌ
ኤርትራ ቢያፈልቅህ ብታድግ አምባላጌ ግድ የለኝም ከቶ ላንተ ቋንቋና ዘር የቱን ብትናገር ከምን ብትፈጠር
ሚዛኑ ተውሒድ ነው የነብዩ ሱና የሚያስተሳስረን የሰለፍ ጎዳና
✍️ኡስታዝ ሙሃመድሲራጅ (ሃፊዘሁሏህ)
1 401
ألخَيْـلُ وَاللّيْـلُ وَالبَيْـداءُ تَعرِفُنـي
وَالسّيفُ وَالرّمحُ والقرْطاسُ وَالقَلَـمُ
-المتنبي
1 401
ክረምቱን የኸጥ ክህሎታችሁን ለማደበር ከኸጥ አይነቶች ውስጥአንዱ የሆነውን ነስኽን በpdf መጽሃፍ አዘጋጅቸላቹሃለው፡፡ በውስጡ እያንዳንዱ ፊደል ተነጣጥሎ መሃል ላይ ሲሆን እንዲሁም መጨረሻ ላይ ሁነታው ምን እንደሚመስል ከ ምሳሌ ጋር ተቀምጧል፡፡በሚመቻቹ መንገድ መለማመድ ትችላላቹ፡በማጋራትም ሌሎች ተጠቃሚ እንድታደርጓችው እላለው፡በአላህ ፍቃድ ከዛም በናንተ ጥረት እና ልምምድ ጎበዝ እንደምትሆኑ አምናለው፡፡እኔንም በመልካም ዱአችሁ አትርሱኝ
1 401
2tgna እና 3tgna ለወ ጡት ተወዳዳሪዎቻችን calligrapher Abdulhamid Mohammed ሸልሞልናል ወንድማችንን እናመሰኘዋለን
1 401
አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ!
ውጤት ይዘን መተናል።
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉
🥇1ኛ ሃይደር ከ አዲስ አበባ
🥈2ኛ ሃያት ከጂማ
🥉3ኛ ራህማ ኡመር ከአ.አ
የውጤቱም ሂደት
-Hayder
45% vote 5.49% total 50.49%
-Hayat
35%vote 13.2% total 48.2%
-Rahma Oumer
20%vote 25% total 45%
ውድ ግዜያችሁን ሰውታችሁ በጥንቃቄ እና በተገቢ ሁኔታ ለዳኛችሁልን ዳኞች ከልብ እናመሰግናለን ጀዛኩመላሁ ኸይር
ሁላችሁም ጎበዞች ነበራቹ በርቱ እኛንም በዱዐ አትርሱን
