en
Feedback
Toleha Ahmed

Toleha Ahmed

Open in Telegram

Ethɪo Short Dᴀ'wa ለአስተያየትዎ እና ለጥያቄያቹ ጦለሃን ለማግኘት 👉🏿 @tolehaahmedbot👈🏿 የአረበኛ መፅሀፎችን በpdf ለማግኘት https://t.me/bintabdellahbot Facebook https://www.facebook.com/rolha.rio Instagram https://www.instagram.com/toleha__ahmed?igsh=eG5wM3A1c2p1eWF1

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Toleha Ahmed

Channel Toleha Ahmed (@tolehaahmed1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 10 602 subscribers, ranking 8 535 in the Religion & Spirituality category and 3 137 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 10 602 subscribers.

According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -255 over the last 30 days and by -6 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 12.84%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.92% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 362 views. Within the first day, a publication typically gains 310 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
Ethɪo Short Dᴀ'wa ለአስተያየትዎ እና ለጥያቄያቹ ጦለሃን ለማግኘት 👉🏿 @tolehaahmedbot👈🏿 የአረበኛ መፅሀፎችን በpdf ለማግኘት https://t.me/bintabdellahbot Facebook https://www.facebook.com/rolha.rio Instagram https://www.instagram.com/toleha__ahmed?igsh=eG5wM3A1c2p1eWF1

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

10 602
Subscribers
-624 hours
-467 days
-25530 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '260
in 0 channels
August '260
in 2 channels
Get PRO
July '260
in 2 channels
Get PRO
June '260
in 3 channels
Get PRO
May '26
+4
in 6 channels
Get PRO
April '26
+96
in 5 channels
Get PRO
March '26
+161
in 9 channels
Get PRO
February '26
+2
in 11 channels
Get PRO
January '26
+33
in 11 channels
Get PRO
December '25
+162
in 12 channels
Get PRO
November '25
+25
in 14 channels
Get PRO
October '25
+147
in 15 channels
Get PRO
September '25
+226
in 30 channels
Get PRO
August '25
+4 279
in 37 channels
Get PRO
July '25
+681
in 16 channels
Get PRO
June '25
+641
in 9 channels
Get PRO
May '25
+407
in 11 channels
Get PRO
April '25
+302
in 8 channels
Get PRO
March '25
+291
in 10 channels
Get PRO
February '25
+992
in 8 channels
Get PRO
January '25
+251
in 19 channels
Get PRO
December '24
+428
in 6 channels
Get PRO
November '24
+1 008
in 5 channels
Get PRO
October '24
+707
in 11 channels
Get PRO
September '24
+1 068
in 13 channels
Get PRO
August '24
+339
in 3 channels
Get PRO
July '24
+1 638
in 66 channels
Get PRO
June '24
+816
in 26 channels
Get PRO
May '24
+134
in 22 channels
Get PRO
April '24
+266
in 19 channels
Get PRO
March '24
+221
in 20 channels
Get PRO
February '24
+195
in 20 channels
Get PRO
January '24
+119
in 5 channels
Get PRO
December '23
+80
in 7 channels
Get PRO
November '23
+43
in 4 channels
Get PRO
October '23
+58
in 0 channels
Get PRO
September '23
+84
in 0 channels
Get PRO
August '23
+85
in 0 channels
Get PRO
July '23
+88
in 0 channels
Get PRO
June '23
+110
in 0 channels
Get PRO
May '23
+154
in 0 channels
Get PRO
April '23
+128
in 0 channels
Get PRO
March '23
+293
in 0 channels
Get PRO
February '23
+264
in 0 channels
Get PRO
January '23
+732
in 0 channels
Get PRO
December '22
+429
in 0 channels
Get PRO
November '22
+300
in 0 channels
Get PRO
October '22
+373
in 0 channels
Get PRO
September '22
+618
in 0 channels
Get PRO
August '22
+744
in 0 channels
Get PRO
July '22
+297
in 0 channels
Get PRO
June '22
+230
in 0 channels
Get PRO
May '22
+1 131
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
10 September0
09 September0
08 September0
07 September0
06 September0
05 September0
04 September0
03 September0
02 September0
01 September0
Channel Posts
👁👁👁👁አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም
👁👁👁👁አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል። 👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፃላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። 👉ለበለጠ መረጃ +251911599329 +251912410372 👉ይደውሉ እባክዎ መረጃውን share ያድርጉ Telegram @cataract2026

2
ቁርአን ምንም በማናውቀው መልኩ ሰላም ያደርገናል
1 007
3
« اللهم صلِّ و سلم و بارك على نبينا محمد »
899
4
ሀሰን አል በስሪ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላል ሙእሚን የሆኑ ጓደኞችን አብዙ እነሱ እኮ የቂያማህ ቀን አማላጅነት አላቸው ✍ ጦለሃ አህመድ
1 517
5
መውሊድ! ቻናሌን ለማግኘት ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓ @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
መውሊድ! ቻናሌን ለማግኘት ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
1 901
6
መውሊድ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብዙሃኑ ያልተረዳው ዕውነታ❗️ ቻናሌን ለማግኘት ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓ @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
መውሊድ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብዙሃኑ ያልተረዳው ዕውነታ❗️ ቻናሌን ለማግኘት ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
1 602
7
በመውሊድ ጉዳይ አጉል ዳር ዳር የሚሉ ወይ ከዚህ ወይ ከዚያ አይደለንም በማለት ራሳቸውን እንደትክክለኛ አቋም ላይ እንዳሉ እንደሚያስቡ ሰዎች ይህን ትልቅ ዳዕዋን (ከመጥፎ ማስጠንቀቅ መከልከል) እንቅፋት የሚሆን የለም በግልፅ መውሊድ ቢድዓ ነው ክልክል ነው ብለው አያስጠነቅቁም አይቃወሙም ፣ ከነሱ ጋር ግልፅ በሆነ መልኩ ሲያከብሩ አይታይም መሐል ሰፋሪ ናቸው ትልቁ ጣታቸውን የሚቀስሩት በከልካዮች ላይ ነው ዳዕዋ በዚህ መልኩ ነው? እልህ ለምን ታስገባላችሁ በማለት ለመሸፋፈን ይሞክራሉ ከሁለቱም ሰዎችን ላለማጣት ሲሉ አያከብሩም እንዳይባሉ ደግሞ የነብያችንን ታሪክ ለማስታወስ ነው እንጂ እያከበርን አይደለም በሚል ማስመሰል አንዳንድ ፅሁፎችን  ይህን ቀን ጠብቀው ጣል ያደርጋሉ ሲታዩ አንድነት በጣም የሚያስጨንቃቸው ይመስላሉ ነገር ግን እነዚህ ከአክባሪዎች በበለጠ ልንጠነቀቃቸው የሚገቡ ሰዎች ናቸው አላህ ይጠብቀን! https://t.me/tolehaahmed1
1 248
8
📌ለደረቀችው ልቤ! 🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ! 👇👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=4b7952a17ac57f8cf5
1 414
9
🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረ
🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ 🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና ሰዓት፡ ☑️ ቀናት፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ እና ሰኞ ☑️ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ⚠️ሐቂቃ ይህ ኪታብ በተለይም በዚህ ዘመን በድብቅ ወንጀል ለተፈተነ፣ ስማርት ስልኮችና ኢንተርኔት ላመጡት የብቸኝነት ፈተና መፍትሔ የሚሰጥ፣ እንዲሁም ጌታችን አላህ ሁሌም እየተመለከተን መሆኑን በማስታወስ ልብን የሚያነቃቃ ድንቅ ኪታብ ነው! 🔴ትምህርቱ ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦🔗 ✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1 😬የኪታቡን PDF ለማገኘት:t.me/Sle_qelbachn1/1963
1 137
10
🔹‏قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله : إنَّ التسبيحـــة الواحــــــدة في صحيفةِ الإنسان خيرٌ منَ الدُّنيا وما فيها لأنَّ الدُّنيا وما فيهـــــا تذهبُ وتزولُ والتَّسبيحُ والعملُ الصَّالِحُ يبقى. 📕شرح رياض الصالحين 🔸ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን  አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ: "አንዲት ተስቢህ (አላህን የማጥሪያ ቃል)  በሰው ልጅ መፅሔት ላይ መኖሯ ከዱንያና በውስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ነች ። ምክንያቱም ዱንያ ና በሷ ወስጥ ያሉት ሁላ ጠፊ ሲሆኑ ተስቢህና መልካም ተግባራት ግን ቀሪ ናቸው ።" 📕 በ  ሪያድ አሳሊሂን ትንታኔያቸው ላይ ትርጉ✍ም :  ቢንት አብደላህ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed1 ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
1 611
11
አስደሳች   ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂ክረምት በማስመልከት የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 1️⃣ስልጠና አንድ ✅   የ የእንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ✅ የዓረብኛ  ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ምዝገባው ከዛሬ ጀምሮ ለ 5 ተከታታይ ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ከተጠናቀቀ በኋላ ማንንም የማንመዘግብ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንፈልጋለን 📝በመጨረሻም ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language
1 391
12
على هامان يا فرعون؟؟ ፈገግታ ከፊርዓውን ጅልነት ጋ… ♾️♾️♾️♾️♾️♾️♾️♾️ ፊርዓውን ከነበረበት ድንበር ያለፈ ጥመት ጋ ጅል (ፋራ) ነገር ነበር አሉ። አማካሪው ሃማን ደግሞ እንደ የ
على هامان يا فرعون؟؟ ፈገግታ ከፊርዓውን ጅልነት ጋ… ♾️♾️♾️♾️♾️♾️♾️♾️ ፊርዓውን ከነበረበት ድንበር ያለፈ ጥመት ጋ ጅል (ፋራ) ነገር ነበር አሉ። አማካሪው ሃማን ደግሞ እንደ የትኛውም የንጉሶች አማካሪ ብልጣብልጥ ነበር አሉ። እናም ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት በፊርዓው “የጌትነት ሙገታ” ያመነች አሮጊት ፍየልዋ ይሞትባትና ወደ ፊርዓውን ቤት ትመጣለች። ስትመጣ ፊርዓውን አልነበረም ሃማንን አገኘችው። "ጉዳይሽ ምን ነበር?" ሲላት "ፍየሌ ሞታብኝ ፊርዓውን ሕያው እንዲያደርጋት ነበር የመጣሁት።" ትለዋለች ሃማን ብልጥ ነበር; ብለን የለ? "ነይ በቃ ፊርዓውን አሁን ግመል እየፈጠረ ስለ ሆነ ይቆይብሻል። ስለዚህ ሌላ ፍየል ልስጥሽ።" ይላትና ሌላ ፍየል ሰጥቷት ትሄዳለች። ፊርዓውን ወደ ቤቱ ሲመለስ ሃማን "አንዷ አሮጊት ፍየሏ ሙቶባት ሕያው እንድታደርግላት መጥታ ነበር።" ሲለው ፊርዓውን ደነገጠ። ሃማን "አይዞህ! ፊርዓውን ግመል እየፈጠረ ነው። ብያት ሌላ ፍየል ሰጥቻት ሄዳለች። አትመጣም።" አለው። በዚህ ጊዜ ፊርዓውን እንደ መረጋጋት አለና በረጅሙ ተንፍሶ………… «ግመል መፍጠር እኮ እንዴት እንደ ሚያደክም ብታይ» አለው። ሃማን ፈገግ አለና… … على هامان يا فرعون ኧረ ፍርዓውን! በሃማን ላይ❓አለው በሃማን ላይ ሙድ ትይዛለህ ወይ እንዴ ጭራሽ ልትሸውደኝ ያምርሃል ማለቱ ነው። ከዛኔ ጀምሮ ሰዎች በሚያውቁት ነገር ላይ ሊሸውዳቸው ለሞከረ ሰው على هامان يا فرعون ኧረ ፍርዓውን! በሃማን ላይ❓አለው እያሉ አባባል አድርገው ይዘውታል። ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓ @tolehaahmed1 ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
1 450
13
✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ  ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315
909
14
ከአላህ በስተቀር ሁሉም ምትክ አለው! የሰው ልጅ ላጣቸው ነገሮች ሁሉ ይብዛም ይነስ ምትክ ( አማራጭ ) ሊያገኝ ይችላል፤ አላህን ያጣ ( ከርሱ የራቀ፣ እሱን ያስቆጣ ) ሰው ግን ምንም ዓይነት ምትክና አማራጭ መቼም ማግኘት አይችልም። ስለዚህ መቼም ቢሆን፣ ለማንም ለምንም ብለህ አላህን እንዳታጣ ተጠንቀቅ! ዛዱል መዓድ
1 887
15
በክረምት ወቅት አላህን ማመስገን 🌧ሰማይ ውሀን የምታዝልበት ፣ ምድር ከደረቀች በኃላ የምትለመልምበት የክረምት ወቀት አማኝ የሆነ ሰው ቆም ብሎ የአላህን ድንቅ ተዓምር  የሚያስተነትንበት ነው። ዝናብ ተፈጥሯዊ ክስተት ብቻ ሳይሆን የአዲስ ህይወትና የመታደስ ተምሳሌት ነው። እንዲሁም የአላህን ችሎታና እዝነት የሚያሳየን ትዕይንት ነው። 🔘አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እንዲህ ይላል ፦ « ምድርንም ደረቅ ሆና ታያታለህ፡፡ በእርሷም ላይ ውሃን ባወረድን ጊዜ ትላወሳለች፡፡ ትነፋፋለችም፡፡ ውበት ካለው ጎሳ ሁሉ ታበቅላለችም፡፡» 【አልሀጅ 5】 🔘አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ሙታንን የትንሳኤ እለት እንዴት እንደሚቀሰቅስ ዝናብን እንደ ምሳሌ ተጠቅሟል።እንዲሁም ከተዕማራቶቹ መካከል አንዱ እንደሆነ ይነግረናል ፦ « እርሱም ያ ነፋሶችን ከችሮታው (ከዝናም) በፊት አብሳሪዎች አድርጎ የሚልክ ነው፡፡ ከባዳዎችንም ደመናዎች በተሸከሙ ጊዜ ሙት ወደ ኾነ አገር እንነዳዋለን፡፡ በእርሱም ውሃን እናወርዳለን፡፡ ከፍሬዎችም ሁሉ በእርሱ እናወጣለን፡፡ እንደዚሁ ትገነዘቡ ዘንድ ሙታንን (ከመቃብር) እናወጣለን፡፡» 【አልአዕራፍ 37】 «አንተ ምድርን ደረቅ ኾና ማየትህም ከምልክቶቹ ነው፡፡ በእርሷም ላይ ውሃን ባወረድን ጊዜ (በቡቃያዎችዋ) ትላወሳለች፡፡ ትነፋለችም፡፡ ያ ሕያው ያደረጋት ጌታ በእርግጥ ሙታንን ሕያው አድራጊ ነው፡፡ እነርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና፡፡» 【ፉሲለት 39】 🌧ዝናብ በቁርአን ውስጥ የተስፋ ምልክት ነው ፦ «እርሱም ያ ተስፋ ከቆረጡ በኋላ ዝናምን የሚያወርድ ችሮታውንም የሚዘረጋ ነው፡፡ እርሱም ረዳቱ ምስጉኑ ነው፡፡» 【አሽሹራ 28 】 ✨ተስፋ ከተቆረጠ በኃላ ዝናብ እንደሚዘንበው ሁሉ ከመከራ በኃላ የአላህ እዝነት ይመጣል። ✔️ከአላህ መልዕክተኛም እንደተዘገበው ዝናብ በሚዘንብበት ጊዜ « ጌታዬ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ አድርገው » ይሉ ነበር። ዝናብ እኛ ምን ያህል ከአላህ ከጃይ እንደሆንንና ደካማነታችንን ያሳየናል።ምድርም በእሱ እንደምትታደሰው ሁሉ ለእኛም ለሰው ልጆች ለወጥና አላህን እንድናመሰግን  ጥሪ ያስተላልፍልናል። ✍🏻 ቢንት አብደላህ 🌧💦🌧💦🌧💦🌧💦🌧💦
2 177
16
Voice message
2 453
17
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ስለ ሒጃብ   ግዴታነት       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
112
18
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕ
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ​⭐️ የሚጋበዙ ኡስታዞቻችን ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ሸይኽ ሁሴን አቡ ሀኒፋ (ሀፊዘሁሏህ ✅ ሸይኽ አቡ ፋጢማ(ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ኸውላ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ ​✅ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም አቡ ሹራ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም ኑረዲን አቡፋሩቅ ሀፊዘሁሏህ ​📖 የቁርአን ቲላዋ የሚጋብዙን ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭐️ ወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም አቡ አፍናን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም  ሙሀመድ ሲራጅ ሀፊዘሁሏህ ​🔧 የፕሮግራሙ መሪ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ወንድማችን አቡ ማሒ ሀፊዘሁሏህ ​🗺 ቀን እና ሰአት፦ የፊታችን ሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ❤️ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 🔗 https://t.me/tdarna_islam 🔗https://t.me/tdarna_islam
289
19
ኢላሂ! ~ ባንተ ታውቀን ባንተ ከሚያምፁት አታድርገን፣ለሰው ጠቁመን ተቃራኒውን ከሚጓዙ አታድርገን፣ በአፍ ቀርበውህ በተግባር ከሚርቁህ አታድርገን፣ በምላስ ከሚያመልኩህ በልቦና ከሚሸሹህ አታድርገን፣አለባበሣችንን እንዳሳመርክ ዉስጣችንን አሳምርልን!
1 975
20
القارئ : احمد العبيد
2 280