en
Feedback
ሒራ አካዳሚ-🇪🇹-Hira Academy

ሒራ አካዳሚ-🇪🇹-Hira Academy

Open in Telegram
1 186
Subscribers
-224 hours
-77 days
-830 days
Posts Archive
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

​🏫 የሒራ አካዳሚ ማስታወሻ ለተከበራችሁ የሒራ አካደሚ ወላጆችና ማህበረሰብ በሙሉ! ​በተማሪዎች የዩኒፎርም ለውጥ አፈጻጸም ዙሪያ በወላጆች ዘንድ የነበረውን የግንዛቤ ብዥታ ለማጥራት የሚከተለውን ግ
​🏫 የሒራ አካዳሚ ማስታወሻ ለተከበራችሁ የሒራ አካደሚ ወላጆችና ማህበረሰብ በሙሉ! ​በተማሪዎች የዩኒፎርም ለውጥ አፈጻጸም ዙሪያ በወላጆች ዘንድ የነበረውን የግንዛቤ ብዥታ ለማጥራት የሚከተለውን ግልጽ ማብራሪያ እናካፍላለን፦ ​👔 1. የዩኒፎርም ለውጥ አፈጻጸም ​አዲስ ገቢዎች፡ አዲሱ ዩኒፎርም ግዴታ የሚሆነው ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ለሆኑ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ነው። ​ነባር ተማሪዎች፡ ​የመጀመሪያውን ዩኒፎርም መጠቀም መቀጠል ለሚፈልጉ የ1 ዓመት መሸጋገሪያ ጊዜ ተሰጥቷል። ​ዩኒፎርም መቀየር ሲፈልጉ ግን አዲሱን የመጠቀም ግዴታ ይኖርባቸዋል። ​💰 2. የአቅርቦትና ዋጋ ሁኔታ ​ወላጆች ልብሱን በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት እንዲችሉ፣ ጥራቱንና ዋጋውን ጠብቆ ማቅረብ የሚችል አካል በግልጽ ጨረታ ተወዳድሮ ከትምህርት ቤት ጋር በመቀናጀት ሁኔታዎች ይመቻቻሉ። ​📍 3. አስፈላጊ ማሳሰቢያ (የክፍል ምደባ) ​የዘንድሮ የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የምናስተምረው ከጁኒዬር ትምህርት ቤት ጀርባ በሚገኘው የአካዳሚው ምድረ ግቢ ውስጥ መሆኑን አበክረን እንገልጻለን። ​📞 ለተጨማሪ መረጃ ​📱 0912609341 / 0913489879 ​✨ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልን! ✨ #ሒራ #አካዳሚ

የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዋና ዋና መረጃዎች‼️ 📊 የማለፊያ ውጤት • 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል። • ይህም 12.8% የማለፊያ ምጣኔ ነው። • 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም። 🏫 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች • አምና — 62 • ዘንድሮ — 88 ➡️ በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጨምረዋል። 💻 በፈተና አሰጣጥ ዘዴ • በኦንላይን የተፈተኑ — 18.37% አልፈዋል። • በወረቀት የተፈተኑ — 4.2% አልፈዋል። 🏆 የክልሎች የማለፊያ ምጣኔ 🥇 አዲስ አበባ — 32.4% 🥈 ሀረሪ — 22.76% 🥉 አማራ — 15% • ድሬዳዋ — 11.92% • ትግራይ — 11.2% • ጉምዝ — 10.53% • ደቡብ — 9.2% • ሶማሌ — 9% • ሲዳማ — 6.95% • ጉምዝ — 6.1% • ደቡብ ኢትዮጵያ — 4.2% • 3.74% — የክልሉ ስም አልተጠቀሰም። 🎯 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ • 591/600 — ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ወንድ — ኦዳ ትምህርት ቤት • 583/600 — ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ሴት — አገው ምድር ትምህርት ቤት • 576.25/600 — ማህበራዊ ሳይንስ፣ ወንድ — ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት • 569/600 — ማህበራዊ ሳይንስ፣ ሴት 📌 በአጠቃላይ፦ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የማለፊያ ምጣኔ 12.8% ሲሆን፣ አዲስ አበባ 32.4% በማስመዝገብ ከፍተኛውን የክልል ደረጃ ይዟል። በተጨማሪም 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች ከ62 ወደ 88 ከፍ ብለዋል። " ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል። አዩ ዘሀበሻ

ይሄኛው ?
ይሄኛው ?

MOE.pdf3.84 KB

ለሁሉም የአክሲዮን ባለቤቶች
ለሁሉም የአክሲዮን ባለቤቶች

የምስራች ከሒራ አካዳሚ! 📣 🎉 የ2019 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ! 🎉 ​ሒራ አካዳሚ ለ2019 የትምህርት ዘመን በሁሉም ቅርንጫፎቹ አዲስ እና ነባር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተ
የምስራች ከሒራ አካዳሚ! 📣 🎉 የ2019 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ! 🎉 ​ሒራ አካዳሚ ለ2019 የትምህርት ዘመን በሁሉም ቅርንጫፎቹ  አዲስ እና ነባር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ጀምሯል። ​✨ ልዩ የማበረታቻ ቅናሽ ተዘጋጅቶሎታል ! ✨ ቀድመው ለሚመዘገቡ ደንበኞቻችን ልዩ የማበረታቻ ቅናሽ ያዘጋጀን በመሆኑ ፈጥነው በመመዝገብ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ!