ar
Feedback
ሒራ አካዳሚ-🇪🇹-Hira Academy

ሒራ አካዳሚ-🇪🇹-Hira Academy

الذهاب إلى القناة على Telegram
1 197
المشتركون
-124 ساعات
+147 أيام
+2730 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يونيو '26
يونيو '26
+61
في 0 قنوات
مايو '26
+25
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+41
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+31
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+21
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+25
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+30
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+15
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+36
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+50
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+14
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+36
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+31
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+39
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+25
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+28
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+17
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+52
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+66
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+53
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+61
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+55
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+33
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+88
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+57
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+55
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+56
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+53
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+56
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+886
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
28 يونيو+5
27 يونيو+1
26 يونيو+12
25 يونيو+2
24 يونيو+3
23 يونيو+2
22 يونيو+1
21 يونيو+1
20 يونيو+2
19 يونيو+2
18 يونيو0
17 يونيو0
16 يونيو+4
15 يونيو+2
14 يونيو+2
13 يونيو+3
12 يونيو+1
11 يونيو0
10 يونيو+1
09 يونيو+4
08 يونيو+1
07 يونيو0
06 يونيو+2
05 يونيو+2
04 يونيو+1
03 يونيو+1
02 يونيو+1
01 يونيو+5
منشورات القناة
የ 2018 የ ሂራ አካዳሚ የ 8ተኛ ክፍል ሚኒስትሪ ምርጥ 10 ተማሪዎች ❤️

2
Maashaa Allaah
298
3
+6
لا يوجد نص...
328
4
2018 Grade six minstry sample result+9
2018 Grade six minstry sample result
317
5
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ፤ 🌱✨ ​ለተከበራችሁ የሂራ አካዳሚ ማህበረሰብ፣የስራስፈፃሚውና ቦርድ ፣ወላጆች፣ መምህራን እና ተማሪዎች፦ 👏✨ ​የአላህ (ሱ.ወ) እገዛ ታክሎበት፣ የተማሪዎቻችንን ጥረት እና የእናንተን ያልተቆጠበ ድጋፍ የሚያንጸባርቀው የዘንድሮው (የ2018 ዓ.ም) የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ውጤት ዛሬ ሰኔ 19 ቀን ይፋ ሆኗል! አልሃምዱሊላህ! ​🙏 የክብር ምስጋና:- ​ለተማሪዎቻችን፦ በትጋት ጥራችሁ አካዳሚያችንን ስላኮራችሁብን አላህ ስኬታችሁን ይባርከው! 🎓🌟 ​ለጥራት መሃንዲሶቻችን (መምህራን)፦ ለተመዘገበው ውጤት የከፈላችሁት መስዋእት እጅግ የሚደነቅ ነው። ለዚህም አካዳሚው ያከብራቹሀል።በተለይ በ8ኛ ክፍል ላይ ለታየው ትልቅ የውጤት መሻሻል ያደረጋችሁት ተጋድሎ በአላህ ዘንድም ታላቅ ምንዳን ይክፈላችሁ! 👩‍🏫🙌 ​ለአመራር አካላት(የስራስፈፃሚው እና ቦርድ)፦ ሂደቱን በቅርብ በመከታተልና በመደገፍ ላበረከታችሁት አስተዋጽኦ ምስጋና ይግባል! 💼👍 ​ለተከበራችሁ ወላጆች፦ በአደራው መሰረት ከትምህርት ቤታችን ጎን በመቆም ለልጆቻችሁ ስኬት መሰረት ስለሆናችሁ ባራከላሁ ፊኩም! 👨‍👩‍👧‍👦💖 ​ይህ ስኬት በቀጣይም በአላህ ፈቃድ ይበልጥ ጠንክረን ወደ ላቀ የውጤት ማማ እንድንሻገር ትልቅ ጉልበት ይሆነናል! (ጃዛኩሙላሁ ኸይረን)🏔️✨ #​ወሰላሙ #አለይኩም #ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ፤ 🕋 ​የሂራ አካዳሚ  ስራ አስኪያጅ ጽህፈት ቤት 🏛️✨
325
6
ማሻ አላህ
372
7
Aselamu Aleykum Jezakumulahu kheyr እኔ ኸንሳ የናንተው ለጅ ነኝ ለዚህ ላበቃቹኝ በጣም በጣም ነው ማመሰግናቹ ለዚህ ላበቃችሁኝ ለሁሉም ምህራኖች እና ለት/ቤቱ ምስጋናዬን አድርስል
Aselamu Aleykum Jezakumulahu kheyr እኔ ኸንሳ የናንተው ለጅ ነኝ ለዚህ ላበቃቹኝ በጣም በጣም ነው ማመሰግናቹ ለዚህ ላበቃችሁኝ ለሁሉም ምህራኖች እና ለት/ቤቱ ምስጋናዬን አድርስልኘ
341
8
لا يوجد نص...
3
9
Barattoota kutaa 6ffaafi 8ffaa qabxiin keeysan waan gadilakkifameef seenaati ilaalaa #አልሀምዱሊላህ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ስለተለቀቀ በሊንኩ ገብታችሁ ማየት ትችላላቹ። https://harari.ministry.et/#/result https://harari6.ministry.et/#/result
419
10
Pre-primery Final exam schedule (የቅድመ አንደኛ የማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም)
Pre-primery Final exam schedule (የቅድመ አንደኛ የማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም)
701
11
English G 7 Student's Textbook (2).pdf
657
12
​🌟 እንኳን ደስ አላችሁ! 🌟 ​አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 🌹✨ ​አልሃምዱሊላህ! 🤲 ​ከሰኔ 11 እስከ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ሲሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ (ሚኒስትሪ) ፈተና በሰላም ተጠናቋል። 📝🎉 ​ይህ ታላቅ የፈተና ወቅት በሰላም፣ በስኬትና በታላቅ ስነ-ስርዓት እንዲጠናቀቅ፦ ​👨‍🏫 ውድ የአካዳሚው የስራስፈጻሚ እንዲሁም የቦርድ አመራር አካላት፣መምህራኖቻችን እና የአስተዳደር ሰራተኞች፡ ላሳያችሁት ቁርጠኝነትና ድካም፣ ​👥 ክቡራን ወላጆች፡ ከጎናችን በመሆን ለሰጣችሁት ያላሰለሰ ድጋፍና ክትትል፣ ​🏛️ የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ፡ የፈተናውን ሂደት በበላይነት በመምራት፣ በቅንጅትና በውጤታማነት ስራዎችን ላመቻቸበት የላቀ ሚና፣ ​👮‍♂️ የጸጥታ አካላትና ፈታኞች፡ የፈተናውን ሂደት ሰላማዊና ፍትሃዊ ለማድረግ ላበረከታችሁት አስተዋጽዖ፣ ​🎓 ውድ ተማሪዎቻችን፡ ላሳያችሁት ስነ-ምግባርና ጥረት፣ ​ላቅ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን! ጀዛኩሙላሁ ኸይረን! 🙏💐 ​✨ በመጨረሻም ✨ ​ፈተናውን በሰላም እንድናጠናቅቅ የረዳን አላህ (ሱ.ወ) ውጤቱንም የላቀና ያማረ እንዲያደርግልን፣ የልጆቻችንንም ድካም በስኬት እንዲያክስልን ሁላችንም በዱዓ እንድንበረታ ጥሪ እንለካለን። ​🤲 "ያ አላህ! የልጆቻችንን የልፋት ውጤት አሳምርላቸው፤ ለቀጣዩ የትምህርት ዘመናቸውም ስኬትንና ብርሃንን ስጣቸው። አሚን!" ​የHira Academy ማህበረሰብ 🏫✨
696
13
+1
لا يوجد نص...
633
14
የዛሬው የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ምስል በከፊል።+2
የዛሬው የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ምስል በከፊል።
654
15
ACE Scanner_2026_06_18.pdf
569
16
GRADE 1-5 Final exam schedule
603
17
ነገ ሐሙስ ለሚፈተኑት የ8ኛ ክፍል አበቦች እና አንፀባራቂ ኮከቦቻችን የከተማ አቀፍ ሚኒስትሪ ፈተናቸውን በይፋ ይጀምራሉ። እነዚህ ልጆቻችን የደከሙበትን የጥናት ፍሬ የሚያዩበት፣ የተመኙትን የላቀ ውጤት የሚያስመዘግቡበት እንዲሆን ሁላችንም በዱዓ እና በቅን ምኞት ከጎናቸው እንቁም! ​🤲 ለተማሪዎቻችን ዱዓ ​ያ አላህ! ነገ ፈተና ለሚጀምሩት የ8ኛ ክፍል ልጆቻችን አእምሯቸውን አብራላቸው፣ ያጠኑትን አሳስባቸው፤ የፈሩትን አስወግደህ ልባቸውን በሰኪና (በረጋ መንፈስ) ሙላው። ብዕሮቻቸውን ቀጥ አድርግላቸው፣ ፈተናውን አግራላቸው፤ የድካማቸውን አምረውና ደምቀው እንዲያዩ፣ የወላጆቻቸውም የኩራት ምንጭ እንዲሆኑ መልካም ውጤትን ለግሳቸው። ​ያ ረብ! ዛሬ ፈተናቸውን በሰላም ያጠናቀቁትን የ6ኛ ክፍል አበቦቻችንንም ድካማቸውን ከንቱ አታድርግባቸው፤ የለፉበትን ውጤት አሳምረህ በመልካም የምስራች ልባቸውን አስደስት። ለቀጣዩ የትምህርት ህይወታቸውም በርካታ ስኬቶችንና ብሩህ ተስፋን ስጣቸው። ​አሚን ያ ረበል ዓለሚን! 🤲 📚 ​አላህ ልጆቻችንን ለታላቅ ስኬት ያብቃቸው!
695
18
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የመፈተኛ ቦታችሁ ቤቴልሔም ወይም ማርቴዝ ስለሆነ ነገ ማለትም 10/10/2018 ጧት 2:00 ኦሬንቴሽን ስላል ዋናው ግቢ ወይም በአንደኛ ደረጃ ግቢ እንድትገኙ።
667
19
لا يوجد نص...
873
20
ከትላንቱ የቀጠለ.....ከ 121 እስከ 183
814