en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ዳዕዋ ሰለፊያ በሻሽመኔ الدعوة السلفية في محافظة غرب أرسي

ዳዕዋ ሰለፊያ በሻሽመኔ الدعوة السلفية في محافظة غرب أرسي

Open in Telegram

በአላህ ፍቃድ ይህ በሻሸመኔ መስጂድ አሱና እና በተለያዩ ቦታዎች የሚደረጉ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች እና የተለያዩ ምክሮች የሚተላለፍበት የሰለፊዮች ቻናል ነው። Barnoota Ahlusunnaa Warra Shaashamannee

Show more
758
Subscribers
-224 hours
+147 days
+14230 days
Posts Archive
“ከፊል የስልክ ኣዳቦች” ”آدابُ الهاتف المحمول“ 💫 ሳምንታዊ ሙሃደራ 🎙አቡ አሲያ አብደላህ حفظه الله 🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ 📅 እሁድ ጀማዱል ሳኒ 7/1448ሂ https://t.me/salafihaw/1623 ▃▃▃▃▃▃▃

🌿 ልዩ ሳምንታዊ የሙሀደራ ጥሪ🌿 بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيم 🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🤝         ┈┈┈┈•••✿❒🌴❒✿•••┈┈┈┈ 🌿 ልዩ ሳምንታዊ  የሙሀደራ ጥሪ🌿       እለተ እሁድ ከአስር ሰላት ቡኃላ 👉ሻሸመኔ እና አከባቢዋ ለምትገኙ እና መገኘት ለምትችሉ ወንድሞች 🕌  ሻሸመኔ ሱና  መስጂድ 👉ይህን የሰማችሁ እህት ወንድሞች ለሌሌችም ሼር በማድረግና ላልሰሙት በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ                 ♨️الدال على الخير كفاعله"♨️                    ⚡️ተንቢህ ⚡️    ➜ሙሀደራ የሚደረገው ከአስር ሰላት ቡኃላ ነው 🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ የዚህ ኸይር ተካፋይ እንዲሆን ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️ 🔴መገኘት የምትችሉ ወንድሞች  እንድትገኙ ወደ ቻናሉ ለመግባት📲 https://t.me/shasheme/

🔥 ልዩና ታላቅ የኦን ላይን የደዕዋ ፕሮግራም — እንዳያመልጥዎ! 🔥 በሁድሁድ (HuDHuD) መድረካችን እንደተለመደው በላቀና በደመቀ ዝግጅት ልንጠብቃችሁ ዝግጁ ነን! ✨ የዕለቱ ክቡራት እንግዶቻች
🔥 ልዩና ታላቅ የኦን ላይን የደዕዋ ፕሮግራም — እንዳያመልጥዎ! 🔥 በሁድሁድ (HuDHuD) መድረካችን እንደተለመደው በላቀና በደመቀ ዝግጅት ልንጠብቃችሁ ዝግጁ ነን! ✨ የዕለቱ ክቡራት እንግዶቻችን፦ ✨ 1️⃣ فضيلة الشيخ                   አቡ ሁዘይፋ አብደል ገኒይ አል ኡመሪ (ሐፊዘሁልላህ) 2️⃣ فضيلة الشيخ   አቡ ረዋሀ ካሊድ አሻሪሄ (ሐፊዘሁልላህ) ⏰ ቀንና ሰዓት፦ዕለት፦ የፊታችን ጁሙአ ማታ ሰዓት፦ ምሽት 3:30 📍 ቦታ፦ በቴሌግራም ቻናላችን /  (በቀጥታ) 💎 ታላላቅ ሸይኾች የሚያስተላልፉትን ጠቃሚ እውቀትና ምክር ለመቅሰም በሰዓቱ ተገኝታችሁ የተሳትፎው ተካፋይ ይሁኑ!     ይህን መልእክት ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የኸይር ሥራው ተጣማሪ ይሁኑ። 👇 በተጠቀሰው ሰዓት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 👇 👇👇👇👇👇 https://t.me/Hudhud_Studio/17643

💥 ልዩ የመሰናበቻ የዳዕዋ እና የኢጅቲማእ ፕሮግራም💥 🗓ዘወትር ሐሙስ ከመግሪብ_ዒሻእ የሚደረገው የመስጂድ አል_ፉርቃን የሙሓደራ ፕሮግራም;   ዛሬ ለየት ባለ መልኩ ትልቁ ሸይኽ ሐበሻ የነበራቸው ፕሮግራም መዝጊያ በሚያደርጉት የስንብት ነሲሀ ደምቆ ያመሻል!! 🔜ዕለተ ሐሙስ    ጥቅምት_5 2019 ከመግሪብ _ ዒሻእ 🕌ዓለም ባንክ መስጂድ አል_ፉርቃን በታላቁ ሸይኽ 🪑አቡ ዐብዱላህ ሙሐመድ አል_አንሲ 🌐አጠቃላይ ሰለፍዮች የሚሰባሰቡበት    ልዩ የሙሓደራ እና የኢጅቲማእ ፕሮግራም ይደረጋል!! 🔴ፕሮግራሙ…………    ወንዶችንም ሴቶችንም የሚያሳትፍ ልዩ የመሰናበቻ ፕሮግራም በመሆኑ   ሁላችሁም በጊዜ ተገኝታችሁ እንድታሰተፉ ከወዲህ በአክብሮት እንጋብዛለን!! 🎤አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!! 💡💡⬇️⬇️💡💡⬇️⬇️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

💥 ልዩ የመሰናበቻ የዳዕዋ እና የኢጅቲማእ ፕሮግራም💥 🗓ዘወትር ሐሙስ ከመግሪብ_ዒሻእ የሚደረገው የመስጂድ አል_ፉርቃን የሙሓደራ ፕሮግራም;   ዛሬ ለየት ባለ መልኩ ትልቁ ሸይኽ ሐበሻ የነበራቸው ፕሮግራም መዝጊያ በሚያደርጉት የስንብት ነሲሀ ደምቆ ያመሻል!! 🔜ዕለተ ሐሙስ    ጥቅምት_5 2019 ከመግሪብ _ ዒሻእ 🕌ዓለም ባንክ መስጂድ አል_ፉርቃን በታላቁ ሸይኽ 🪑አቡ ዐብዱላህ ሙሐመድ አል_አንሲ 🌐አጠቃላይ ሰለፍዮች የሚሰባሰቡበት    ልዩ የሙሓደራ እና የኢጅቲማእ ፕሮግራም ይደረጋል!! 🔴ፕሮግራሙ…………    ወንዶችንም ሴቶችንም የሚያሳትፍ ልዩ የመሰናበቻ ፕሮግራም በመሆኑ   ሁላችሁም በጊዜ ተገኝታችሁ እንድታሰተፉ ከወዲህ በአክብሮት እንጋብዛለን!! 🎤አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!! 💡💡⬇️⬇️💡💡⬇️⬇️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/8185