fa
Feedback
ዳዕዋ ሰለፊያ በሻሽመኔ الدعوة السلفية النقية الصافية إن شاء الله في محافظة غرب أرسي

ዳዕዋ ሰለፊያ በሻሽመኔ الدعوة السلفية النقية الصافية إن شاء الله في محافظة غرب أرسي

رفتن به کانال در Telegram

በአላህ ፍቀድ ይህ በሻሸመኔ በመድረሳና በተለያዩ ቦታዎች የሚደረጉ ዱሩሶች፣ሙሀደራዎች እና የተለያዩ ምክሮች የሚተላለፍበት የሰለፊዮች ቻናል ነው። Kun qanaata barattootaafii barsiisota shaashamannee fii marsaa isheeti

نمایش بیشتر
456
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
”نصيحة في المحافظة على الصلاة“ “ሶላት በጀመዓ መጠባበቅ” 🎙 للشيخ أبي قتادة عبد الله الحبشي حفظه الله 🕌  ሙሃጂር መስጂድ - ሀዋሳ 🕰 ዙልሒጃ ጁሙዓ 17/1445ሂ https://t.me/salafihaw/398

☑️ «ጥያቄ እና መልስ» “ነብያችን ﷺ ስሞች” 🎙 للشيخ أبي قتادة عبد الله الحبشي حفظه الله 🕌  የሰለፍዮች መድረሳ -ሻሸመኔ 🕰 ዙልሒጃ ጁሙዓ 16/1445ሂ https://t.me/shasheme/1373

“ለሸሪዓዊ እውቀት ቦታ መስጠት” ” الاهْتِمام بالعِلم“ 🎙 للشيخ أبي قتادة عبد الله الحبشي حفظه الله 🕌  የሰለፍዮች መድረሳ -ሻሸመኔ 🕰 ዙልሒጃ ጁሙዓ 16/1445ሂ https://t.me/shasheme/1372

“ኢማን ጥፍጥና ማግኛ መንገዶች” شرح حديث ”ثَلَاثٌ مَنْ كُنَّ فِيهِ وَجَدَ بِهِنَّ حَلَاوَةَ الْإِيمَانِ.. “ 🎙 للشيخ أبي قتادة عبد الله الحبشي حفظه الله 🕌  ሰዐድ መስጂድ -ሻሸመኔ 🕰 ዙልሒጃ ጁሙዓ 16/1445ሂ ♻️ ከመግሪብ ቡኋላ https://t.me/shasheme/1371

تحقيق كلمة لا إله إلا الله“ “የ ላኢላሀ ኢለላህ ቃል ማረጋገጥ” 🎙 للشيخ أبي قتادة عبد الله الحبشي حفظه الله 🕌  መስጂደል ካሚል- ኩዬራ 🕰 ዙልሒጃ ጁሙዓ 16/1445ሂ https://t.me/shasheme/1370

السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ 🔊 አስደሳች ዜና ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ              ነገ ማለትም ጁሙዓ ሸይኽ አቡ ቀታዳ አብዱላህ ብን ሙዘሚል አሏህ ይጠብቀው ወደ ከተማችን ያቀና  መሆኑን እያበሰርናችሁ እንደ ማር ከሚጣፍጡ ምክሮቹ እንድትጠቀሙ በሻሽመኔ  ዙሪያው ላላችሁ ሙስሊሞች ጥሪያችን እናቀርባለን። በአላህ ፈቃድ:- ▪️የጁመዓ ኹጥባ በመስጂደል ካሚል ኩየራ ▪️ ከዐሱር ቡኃላም እዛው ሙሃደራ ▪️ ከመግሪብ ቡኋላ ሻሸመኔ የሰለፍዮች መድረሳ ✔️ ዚያራው ድንገትና አጭር መሆኑን አውቀን በተገኘችው አጋጣሚ እንጠቀም። 🚘 እንግዳችን... أهلا وسهلا ومرحبا https://t.me/+fY2pWs89rcQ1YjJk

(ظهر الفساد في البر والبحر بما كسبت أيدي الناس ليذيقهم بعض الذي عملوا لعلهم يرجعون ) الروم( 41) 👆ከላይ የተጠቀሰውን የቁርኣን አያ ማብራሪያ ክፍል ሁለት (2) 🎙 እጅግ በጣም አንገብጋቢና ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ ነው! ይህንን ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ ለሌሎች ሙስሊሞች እንዲደርስ በማድረግ ያለበዎትን ሀላፍትና ይወጡ👌 🎤በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ ሰልማን አብድልመጂድ حفظه الله تعالى ورعاه 🕰 54:18 🕰 📎https://t.me/Adamaselefy/7661

🚨 የኢራን ፕሬዝዳንት መሞትን አስመልክቶ የተላለፈ መልዕክት... 🗳 ትላንት ወደ ንጋት ላይ ሙጅሪሙ የኢራን ፕሬዝዳንት በመሞቱ ሙስሊሞች ምን ዐይነት አቋም ሊኖራቸው እንደሚገባና 📮 ኢራን ምን ዐይነት ሀገር እንደሆነች የተብራራበት አጠር ያለ መልዕክት። 🎙በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 http://t.me/mesjidalsunnah/13398

🇮🇷የኢራን ፕሬዝዳንት መሞትን አስመልክቶ የተላለፈ መልዕክት... 🗳 የኢራን ፕሬዝዳንት በመሞቱ ሙስሊሞች ምን ዐይነት አቋም ሊኖራቸው እንደሚገባና 🇮🇷 ኢራን ምን ዐይነት ሀገር እንደሆነች የተብራራበት አጠር ያለ መልዕክት። 🎙በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ብን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ -ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት። 📆በዕለተ ሰኞ, በቀን 12/09/2016 EC ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://t.me/merkezassunnah/10728

+2
أ ب ت እያል እንማር እንቅራ ዲናችንን አወቀን እንስራ... 🎤 በልጅ አብዱረህማን ሀድራ 🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ 🕰 ዙልቂእዳ እሁድ 11/1445ሂ https://t.me/salafihaw/349

የዐፊያ የጤንነት ፀጋ”نعمة العافية “ 🎙Abu Asiyah Abdallah 🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ 🕰 ዙልቂእዳ እሁድ 11/1445ሂ https://t.me/salafihaw/348

🤌 ታላቅ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም!! የሳምንት ቅዳሜ ይደምቃል አዳማ የሰማህ ተዘጋጅ ያልሰማኸው ስማ!! 🚘 አ...ዳ...ማ... በልዩ የሰለፍዮች የዳዕዋ እና የዝያራ ስብስብ ትደምቃለች!!
🤌 ታላቅ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም!! የሳምንት ቅዳሜ   ይደምቃል አዳማ የሰማህ ተዘጋጅ  ያልሰማኸው ስማ!! 🚘 አ...ዳ...ማ... በልዩ የሰለፍዮች የዳዕዋ እና የዝያራ ስብስብ ትደምቃለች!! 🗓️ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት17 /2016 ውቢቷ የፍቅር ከተማ አ ዳ ማ  ሰለፍዮችን ሰብስባ ለማንበሽበሽ ዝግጅቷን አጠናቃ በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች።..... ↪️ ተቋርጦ የነበረው ወደ ክፍለሀገር የሚደረገው አጠቃላይ የዳዕዋ እና የዝያራ ቅፍለት በአላህ ፈቃድ የፊታችን ቅዳሜ አ ዳ ማ ላይ በደማቅ ሁኔታ ይደረጋል።..... ↪️ በፕሮግራሙ የሚታደሙት አጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሰለፍዮች ሲሆኑ ከተለያዩ ከተሞች በሚመጡ ዱዐቶች በተለያየ ርዕስ የተለያዩ ፕሮግራሞች ይደረጋሉ።..... ↪️ በየትኛውም የሀገራችን ክፍል የምትገኙ ወንድሞች ከአሁኑ ፕሮግራማችሁ በማስተካከል መጪው ቅዳሜ ሁላችሁም የኢጅቲማው ድምቀት እንድትሆኑ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።..... 🚨 የአዲስ አበባ ጉዞ በተመለከተ የጠዋት የአንዋር መስጂድ ደርሶች በነበሩበት ይሆኑና ልክ ደርስ እንደተጠናቀቀ ሁሉም ተያይዞ ጉዞው ወደ ውቢቷ አ ዳ ማ ያደርጋል።..... 🚨 በዚሁ ቀን አዲስ አበባ ላይ ያሉ የህፃናት መድረሳዎች ዝግ ሆነው ይውላሉ!! 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🍎ልዩ የሙሀደራ ጥሪ🍎 🍎ሳምንታዊ የእሁድ ሙሀደራና ኢጅቲማዕ ፕሮግራም 🍎በሰለፍዬች መድረሳ ሻሸመኔ 🍎በጉጉት የሚጠበቀው ሳምንታዊ ሙሀደራ እሁ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته            🍎ልዩ የሙሀደራ ጥሪ🍎 🍎ሳምንታዊ የእሁድ ሙሀደራና ኢጅቲማዕ ፕሮግራም     🍎በሰለፍዬች መድረሳ ሻሸመኔ 🍎በጉጉት የሚጠበቀው ሳምንታዊ ሙሀደራ   እሁድ ከአስር ሰላት ብኀላ በመድረሳችን 🍎ወንድሞች መቅረት ሳይሆን ማርፈድ አይቻልም                    ⚡️ተንቢህ ⚡️           ሙሀደራ ከአስር ሰላት ቡኀላ ነው https://t.me/shasheme

🌹✍ ትዝብት ነዉ ትርፉ ብዙ ቃል ላወጣ ብዙ አሰብኩና ዉስጤን አስገድጄ ተዉኩት ከንደገና ተናጋሪ ሁሉ የሚያ ደምጠዉ ቢያጣ ዝምታን መረጠ ራሱኑ ሊቀጣ እኔም እንዳሰብኩኝ ከአፌ ቃል ላዉጣ መናገር ትርፍ ነዉ ለዉጥ ላላመጣ ብዪ አስብኩና መናገሬን ተዉኩት ግን በምክንያት ነዉ ይህን ያደረኩት ሁሉም ይቅር አልኩኝ ለራሴዉ ወስኜ የዉስጤን በዉስጤ አኖርኩት አፍኜ ኡ/ ረ 👇👇📌📌 https://t.me/Efadalezd_lebada

✍     የአኼራ ጥያቄ……… በቋንቋ ሳይሆን በስራ ነው የሚመለሰው!! ስራህ ካማረ………     የትኛውም ቋንቋ መናገር የማትችል ብትሆን እንኳ ጥያቄውን ትመልሳለህ። ስራህ ከተበላሸ………     ሁሉንም ቋንቋ መናገር የምትችል ብትሆንም ጥያቄውን መመለስ አትችልም።     /ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አላህ ይወፍቀው/          [🎙صحيح البخاري 863] https://t.me/hamdquante 👆 👇 https://t.me/qanathabuqetada

✍      የአንተ ወንጀል……… ለጠላትህ መሳሪያ እንደማቀበል ነው። ወንጀል ላይ በዘወተርክ ልክ………    ጠላትህ በአንተ ላይ የበላይ ይሆናል።   /ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አላህ ይጠብቀው/     [تفسير سورة آل_عمران 271] https://t.me/hamdquante 👆 👇 https://t.me/qanathabuqetada

🔊የዳዕዋና የዒጅቲማዕ ጥሪ በሀዋሳ ♻️ በሀዋሳ በየ አንድ ወሩ የሚደረገው  የዒጅቲማዕ፣ የዚያራና የዳዕዋ ፕሮግራም እነሆ ፊታችን እሁድ ዙልቂእዳ 11/1445ሂ ወይም 11/09/2016EC በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል። ♻️ ዳእዋ ነሲሃዎችና ግጥሞች ይኖራሉ። 🌍📍አድራሻ ሀዋሳ >> ዳቶ >> የሰለፍዮች መድረሳ https://t.me/salafihaw

. ٭فَائِدَةٌ فِي سَبَبِ تَسمِيّةِ يومِ القِيَامةِ بِيومِ القِيَامَة ▪︎وسُمِيَّ بِيومِ القِيامَةِ لِثلاثِ أسبَابٍ: ❶- قِيَامُ
. ٭فَائِدَةٌ فِي سَبَبِ تَسمِيّةِ يومِ القِيَامةِ بِيومِ القِيَامَة ▪︎وسُمِيَّ بِيومِ القِيامَةِ لِثلاثِ أسبَابٍ: ❶- قِيَامُ النَّاسِ مِنْ قُبُورِهمُ، لِقولِهِ تَعالَى: ﴿يَوْمَ يَقُومُ النَّاسُ لِرَبِّ الْعَالَمِينَ﴾ ❷- قِيَامُ الأَشهَادِ، لِقولِهِ تَعَالَى: ﴿إِنَّا لَنَنصُرُ رُسُلَنَا والَّذِينَ ءَامَنُوا فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَيَومَ يَقُومُ الأَشهَادُ﴾ ❸- قِيامُ العَدلِ، لِقولِهِ تعَالَى: ﴿وَنَضَعُ الْمَوَازِينَ الْقِسْطَ لِيَوْمِ الْقِيَامَةِ ﴾ 📍[القَولُ المُفِيدُ علَى كِتابِ التَّوحِيدِ |ص٤٢٢

መኖር ከተባለ እየኖርን ነው‼ ወንድም አለም አመስጋኝ እንጂ ከሀዲ አትሁን።ጉልበትህ ጠንካራ ሁኖ ሳለ፡ብትሮጥ የማትቀደም፣ብትስራ የማትደክም ወጣት ሁነህ።አዕምርህ ብሩሁ፤ብታስብ አስተዋይ፣እቅድ ነዳፊ፣የተቀደደ ሰፊ፣ሆነህ ሳለ እባክህን፡ማመስገን ሲገባህ "መኖር ከተባለ አለን እየኖርን ነው"።እያለክ የጌታህን ፀጋ ከሀዲ አትሁን።አንተ ያለህበትን የሚመኙ አንድ ሁለት የማይባሉ ብዙ መሳኪን የአሏህ ባሪያዎች አሉ።ወደኋላ መለስ፤ ወደታች ዝቅ እያልክ ተመልከት ጌታህን ለማመስገን ምቹ መንገድ ይሆንልኃል። ጌታዬ ለማያልቀው ፀጋህ ሁሉ ተመስጋኝ ነህ።                  ⇩ ╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅ ⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅

🔃በመልካም ስራ ላይ አለማቋረጥ 🔖በሚል ርእስ እጥር ምጥን ያለ ጣፋጭ የሆነ አዲስ ነሲሃ 🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በሱና መስጂድ (09) 📎https://t.me/Adamaselefy/7558