en
Feedback
አል በያን የቁርኣን ት/ ቤት

አል በያን የቁርኣን ት/ ቤት

Open in Telegram

ይህ የአል በያን የቁርኣን ት/ት ቤት የቴሌግራም ቻናል ነው። በመድረሳችን፣ 📖 ቃዒደቱ ኑራንያ 📖 ቲላዋ 📖 ተጅዊድ ኮርስ ይሰጣል! ➡️ ለመመዝገብ፣ 📲+251914620048 📲+966557540209 በዋትሳፕ፣በቴሌግራም ይፃፉልን!

Show more
1 075
Subscribers
-124 hours
-127 days
-2730 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
September '26
September '26
+1
in 1 channels
August '26
+1
in 0 channels
Get PRO
July '26
+2
in 0 channels
Get PRO
June '26
+3
in 0 channels
Get PRO
May '26
+3
in 0 channels
Get PRO
April '26
+3
in 0 channels
Get PRO
March '26
+1
in 0 channels
Get PRO
February '26
+3
in 0 channels
Get PRO
January '26
+57
in 0 channels
Get PRO
December '25
+35
in 0 channels
Get PRO
November '25
+19
in 0 channels
Get PRO
October '25
+57
in 3 channels
Get PRO
September '25
+120
in 49 channels
Get PRO
August '25
+129
in 53 channels
Get PRO
July '25
+270
in 62 channels
Get PRO
June '25
+306
in 63 channels
Get PRO
May '25
+49
in 4 channels
Get PRO
April '25
+43
in 3 channels
Get PRO
March '25
+35
in 1 channels
Get PRO
February '25
+59
in 1 channels
Get PRO
January '25
+44
in 0 channels
Get PRO
December '24
+54
in 3 channels
Get PRO
November '24
+104
in 2 channels
Get PRO
October '24
+60
in 0 channels
Get PRO
September '24
+44
in 1 channels
Get PRO
August '24
+15
in 0 channels
Get PRO
July '24
+28
in 0 channels
Get PRO
June '24
+12
in 0 channels
Get PRO
May '24
+30
in 0 channels
Get PRO
April '24
+77
in 0 channels
Get PRO
March '24
+40
in 0 channels
Get PRO
February '24
+57
in 0 channels
Get PRO
January '24
+74
in 0 channels
Get PRO
December '23
+111
in 0 channels
Get PRO
November '23
+9
in 0 channels
Get PRO
October '23
+49
in 0 channels
Get PRO
September '23
+3
in 0 channels
Get PRO
August '23
+4
in 0 channels
Get PRO
July '23
+19
in 0 channels
Get PRO
June '23
+19
in 0 channels
Get PRO
May '23
+12
in 0 channels
Get PRO
April '23
+26
in 0 channels
Get PRO
March '23
+52
in 0 channels
Get PRO
February '23
+89
in 0 channels
Get PRO
January '23
+77
in 0 channels
Get PRO
December '22
+29
in 0 channels
Get PRO
November '22
+17
in 0 channels
Get PRO
October '22
+24
in 0 channels
Get PRO
September '22
+80
in 0 channels
Get PRO
August '22
+15
in 0 channels
Get PRO
July '22
+2
in 0 channels
Get PRO
June '22
+28
in 0 channels
Get PRO
May '22
+19
in 0 channels
Get PRO
April '22
+3
in 0 channels
Get PRO
March '22
+4
in 0 channels
Get PRO
February '22
+10
in 0 channels
Get PRO
January '22
+106
in 0 channels
Get PRO
December '21
+27
in 0 channels
Get PRO
November '21
+53
in 0 channels
Get PRO
October '21
+228
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September0
08 September+1
07 September0
06 September0
05 September0
04 September0
03 September0
02 September0
01 September0
Channel Posts
🌐በ Online ቁርኣን ይማሩ! የምንሰጣቸው ትምህርቶች ➩ ቁርኣን ➩ ተጅዊድ ➩ ፊቅህ ➩ ሀዲስ ➩ ሲራ ➩ ዓቂዳ ለመመዝገብ👇 +66557540209 +51914620048 +51911276126 በእርስ
🌐በ Online ቁርኣን ይማሩ! የምንሰጣቸው ትምህርቶች ➩ ቁርኣን    ➩ ተጅዊድ ➩ ፊቅህ    ➩ ሀዲስ ➩ ሲራ       ➩ ዓቂዳ ለመመዝገብ👇 +66557540209 +51914620048 +51911276126     በእርስዎ የቀን እና ሰዓት ምርጫ ⏰️24 ሰዓት ትምህርት እንሰጣለን! አል በያን የቁርኣን አካዳሚ        "የዕዉቀት ማዕድ" https://chat.whatsapp.com/KGAREvTfm2JBZbDRzKuqcW?s=cl&p=a&ilr=0

2
04/11/ 2018 በአቀስታ ከተማ ኑር የቁርኣን ሂፍዝ ማእከል ግቢ አል በያን ኢስላማዊ ድርጅት ከሪሳላ ወጣት ጀማዓ ጋር በመተባር ለመርከዙ የክረምት ሀፊዞችና ለወጣት ጀማዓው ያዘጋጀው የአንድ ቀን+5
04/11/ 2018 በአቀስታ ከተማ ኑር የቁርኣን ሂፍዝ ማእከል ግቢ አል በያን ኢስላማዊ ድርጅት ከሪሳላ ወጣት ጀማዓ ጋር በመተባር ለመርከዙ የክረምት ሀፊዞችና ለወጣት ጀማዓው ያዘጋጀው የአንድ ቀን ስልጠና በጥሩ ሀ ኔታ ተጠናቀቀ። ==========
109
3
No text...
132
4
https://chat.whatsapp.com/KGAREvTfm2JBZbDRzKuqcW?s=cl&p=a&ilr=0&amv=3 > ይህ የአል በያን የቁርኣን አካዳሚ ኦፊሻል የዋትሳፕ ግሩፕ ነው! * በዚህ ግሩፕ: > ስለመድረሳው መረጃዎች > አጫጭር ጠቃሚ መልእክቶች > ስለ ቁርኣን ሙሀደራዎች ይለቀቁበታል!
177
5
ጊዜህ ለሌሎች ነገሮች ሁሉ በቂ ነው፣ ነገር ግን በየ ቀኑ ቁርአን የምታነብበት ጊዜህ በጣም ትንሽ ነው! «በነፍስህ ላይ ምነኛ ጨካኝ እና በዳይ ሆንክ ...!?»ሁላችንም ለቁርአን ቦታ እንስጥ??? አ
ጊዜህ ለሌሎች ነገሮች ሁሉ በቂ ነው፣ ነገር ግን በየ ቀኑ ቁርአን የምታነብበት ጊዜህ በጣም ትንሽ ነው! «በነፍስህ ላይ ምነኛ ጨካኝ እና በዳይ ሆንክ ...!?»ሁላችንም ለቁርአን ቦታ እንስጥ??? አላህ በቁርአን ከፍ ከሚሉት ያድርገን🤲🤲     https://chat.whatsapp.com/KGAREvTfm2JBZbDRzKuqcW?s=cl&p=a&ilr=0&amv=3
195
6
የወላጅ ሐቅ ክፍል 2 ወላጅን ማክበር በልጅነት ዘመን ብቻ የሚፈጸም ተግባር አይደለም፤ ዕድሜ ልክ የሚቀጥል ኃላፊነት ነው። ሰው ምንም ያህል ትልቅ ቢሆን፣ ምንም ያህል ሀብት ቢያካብት፣ ከፍተኛ ሥልጣን ቢይዝ ወይም በማህበረሰብ ዘንድ ከፍ ያለ ቦታ ቢኖረው በወላጆቹ ፊት አሁንም ልጃቸው ነው። እነርሱም ሁልጊዜ በፍቅር ዓይን ያዩታል፤ ደስታውን ደስታቸው፣ ሀዘኑንም ሀዘናቸው ያደርጉታል። ስለዚህ ልጅ ምንም ያህል ከፍ ቢል በትህትና ለወላጆቹ መቅረብ አለበት። የወላጅ ክብር የሚጀምረው ከልብ ነው። ልብ ውስጥ ፍቅርና አክብሮት ከሌለ የውጭ ተግባር ብቻ በቂ አይሆንም። እውነተኛ አክብሮት የሚገለጸው ወላጆች ሳይጠይቁ ፍላጎታቸውን በመረዳት፣ ከመቸገራቸው በፊት በመርዳት፣ ልባቸውን በሚያስደስት ንግግርና ተግባር ነው። አንድ ፈገግታ፣ አንድ ለስላሳ ቃል፣ አንድ ትንሽ እርዳታ በወላጆች ልብ ውስጥ ትልቅ ደስታን ሊፈጥር ይችላል። አሁን ባለው ዘመን ብዙ ሰዎች በሥራ፣ በንግድ፣ በትምህርት ወይም በሌሎች የሕይወት ጉዳዮች ተጠምደው ወላጆቻቸውን ለመጠየቅ ጊዜ አያገኙም። አንዳንዶች በተመሳሳይ ከተማ እየኖሩ ለወራት ወይም ለዓመታት ወላጆቻቸውን አይጎበኙም። ሌሎች ደግሞ ስልክ ለመደወል እንኳን ጊዜ አይሰጡም። ይህ የእስልምና ሥነ-ምግባር አይደለም። ሰው በየቀኑ መጎብኘት ባይችል እንኳን በመደበኛነት መደወል፣ ጤንነታቸውን መጠየቅ፣ የሚያስፈልጋቸውን መርዳት አለበት። እውነተኛ የወላጅ ክብር በሀብት ብዛት አይለካም። ድሃ የሆነ ልጅም ወላጆቹን ሊያከብር ይችላል፤ ሀብታም የሆነ ልጅም ሊያሳዝናቸው ይችላል። ክብር የሚመዘነው በልብ ንጽህና፣ በመልካም ባህሪ፣ በትህትናና በቀጣይነት በሚደረግ አገልግሎት ነው። አንዳንድ ጊዜ አንድ ብርጭቆ ውሃ በፍቅር ማቅረብ ከብዙ ውድ ስጦታዎች የበለጠ ዋጋ ሊኖረው ይችላል። ወላጆች ሲያረጁ የሚያስፈልጋቸው ነገር ገንዘብ ብቻ አይደለም። ፍቅር፣ ትኩረት፣ አብሮነት፣ ማዳመጥና ማበረታታት ይፈልጋሉ። አንዳንድ ወላጆች ልጆቻቸው ከጎናቸው ተቀምጠው ጥቂት ደቂቃዎች ቢያወሩአቸው ከሚሰጣቸው ብዙ ገንዘብ በላይ ደስ ይላቸዋል። ይህም የሰው ልብ ፍቅርን እንጂ ሀብትን ብቻ እንደማይፈልግ ያሳያል። ሙስሊም ልጅ ለወላጆቹ የሚያደርገው ክብር በሰዎች ፊት ብቻ አይሆንም። ሰው ባይኖርም፣ የሚያየው አላህ መሆኑን አውቆ ለወላጆቹ በጎ መሆን አለበት። ይህ የኢኽላስ ምልክት ነው። እንዲህ ያለ ልጅ በዱንያ ክብርን፣ በአኺራም የአላህን ምሕረት ይጠብቃል። የወላጅ ክብር በሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ የሚገለጸው በትልልቅ ተግባራት ብቻ አይደለም፤ በየቀኑ በሚፈጸሙ ትንንሽ ነገሮችም ይታያል። አንድ ልጅ ጠዋት ከእንቅልፉ ተነስቶ ወላጆቹን በፈገግታ ሰላም ሲል፣ የጤንነታቸውን ሁኔታ ሲጠይቅ፣ የሚያስፈልጋቸውን ነገር ለማወቅ ፍላጎት ሲያሳይ፣ ይህ በራሱ ታላቅ የአክብሮት መግለጫ ነው። ብዙ ወላጆች የልጆቻቸውን ትኩረትና ፍቅር ከማንኛውም ውድ ስጦታ በላይ ያደንቃሉ። በቤት ውስጥ የሚፈጸሙ ቀላል ሥራዎችም የወላጅ ክብር አካል ናቸው። ቤቱን ማጽዳት፣ እቃ ማንሳት፣ የቤት ሥራዎችን ማገዝ፣ ወላጆች ሳይጠይቁ ኃላፊነት መውሰድ ሁሉ የመልካም ሥነ-ምግባር መገለጫ ናቸው። ልጅ ቤተሰቡን ከሚያስቸግር ሰው ሳይሆን ከሚያግዝ ሰው መሆን አለበት። ይህም የወላጆቹን ድካም ያቀላል፤ በልባቸውም ደስታን ያሳድራል። አንዳንድ ጊዜ ወላጆች በዕድሜ ምክንያት አንዳንድ ነገሮችን ሊረሱ ይችላሉ፣ አንዳንድ ጉዳዮችን ደጋግመው ሊናገሩ ይችላሉ፣ ወይም በቀላሉ ሊደክማቸው ይችላል። በእንደዚህ አይነት ጊዜ ልጆች ትዕግሥትን መልበስ አለባቸው። በልጅነታችን ጊዜ ወላጆቻችን ብዙ ጊዜ ታግሰውን ነበር፤ ዛሬ እኛም ለእነርሱ መታገሥ ይገባናል። ይህ የፍትሕ፣ የምስጋናና የሰብአዊነት መገለጫ ነው። በዘመናችን የቴክኖሎጂ እድገት ሰዎችን እርስ በርስ ለማገናኘት ቀላል ቢያደርግም፣ አንዳንድ ጊዜ ቤተሰብን ከቤተሰብ የሚያርቅ ምክንያትም ሆኗል። ብዙ ልጆች ሰዓታትን በስልክና በማህበራዊ ሚዲያ ያሳልፋሉ፤ ነገር ግን ከጎናቸው ከተቀመጡት ወላጆቻቸው ጋር ጥቂት ደቂቃዎች እንኳን አያወሩም። ይህ ቀስ በቀስ የቤተሰብን ፍቅር ያዳክማል። ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው ለወላጆቹ የሚሰጠውን ጊዜ ከማንኛውም ሌላ ነገር በፊት ሊያስቀድም ይገባል። ወላጆችን ማክበር የሚቻለው ከቤት ውስጥ ብቻ አይደለም። በሰዎች ፊትም ስማቸውን በመልካም ማንሳት፣ እነርሱን የሚያንቋሽሹ ንግግሮችን አለመቀበል፣ ለሌሎች በአክብሮት ስለ እነርሱ መናገር የወላጅ ክብር አካል ነው። የራሱን ወላጆች የሚያከብር ሰው የሌሎችንም ወላጆች ያከብራል፤ ይህም በማህበረሰብ ውስጥ ፍቅርንና መተሳሰብን ያጠናክራል። የወላጆች ምክር የሕይወት ሀብት ነው። ብዙ ጊዜ በልምድ የተገኘ ጥበብ ከመጻሕፍት የሚማር ዕውቀት የበለጠ ውጤት አለው። ስለዚህ ልጆች ወላጆቻቸው ሲመክሯቸው በትዕግሥት ማዳመጥ፣ በጥሞና ማሰብና ከሚጠቅማቸው ነገር መጠቀም አለባቸው። ሁሉም ምክር ፍጹም ላይሆን ይችላል፣ ነገር ግን የወላጅ ልብ ሁልጊዜ ለልጁ መልካምን ነው የሚመኘው። ይህን ማወቅ በራሱ የአክብሮት መሠረት ነው። ከዚህ በታች ባሉቱ ሊንኮች በመግባት ተከታተሉን 1 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@al_beyan_quran?_r=1&_t=ZS-97yfBdu210q 2 ዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/KGAREvTfm2JBZbDRzKuqcW?s=cl&p=a&mlu=0&amv=3 3 ቴሌግራም https://t.me/Be_Qur_online2 4 የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/share/1ESkm3rVDS/
162
7
ወላጆች ሀቅ ወላጅ በሰው ሕይወት ውስጥ በማንም ሊተካ የማይችል ታላቅ ጸጋ ነው። የሰው ልጅ ወደዚች ምድር ሲቀላቀል ራሱን መጠበቅ፣ መመገብ፣ መራመድ፣ መናገር ወይም መማር አይችልም። በዚህ ደካማ ሁኔታ ውስጥ የሚያቅፉት፣ የሚንከባከቡት፣ ሕይወታቸውን ለእርሱ የሚሰጡት ወላጆቹ ናቸው። ይህ የሚያሳየው የወላጅ ፍቅር ከጥቅም የጸዳ፣ በመሥዋዕትነት የተሞላና ከልብ የሚፈልቅ መሆኑን ነው። ልጅ ሳይወለድ እንኳን ወላጆቹ ስለ እርሱ ማሰብ ይጀምራሉ። እናት በማህፀኗ ልጇን ለወራት በድካምና በሕመም ትሸከማለች። የምትወደውን ምግብ ትተዋለች፣ እንቅልፏ ይቋረጣል፣ ሰውነቷ ይደክማል፣ ነገር ግን ልጇ በሰላም እንዲወለድ ሁሉንም ትታገሣለች። ከዚያም የወሊድን ከባድ ሕመም ታልፋለች፤ ከዚያ በኋላ የጡት ማጥባት፣ የሌሊት እንቅልፍ ማጣት፣ የሕፃኑን ፍላጎት በሙሉ ማሟላት የዕለት ተዕለት ሥራዋ ይሆናል። አባትም በራሱ መንገድ ትልቅ መሥዋዕትነት ይከፍላል። ቤተሰቡ እንዳይራብ፣ እንዳይቸገር፣ ልጆቹ እንዲማሩና ወደፊት እንዲያድጉ በቀንና በሌሊት ይለፋል። አንዳንድ ጊዜ የራሱን ፍላጎት ትቶ የልጆቹን ፍላጎት ያስቀድማል። ራሱ ተርቦ ልጆቹን ያጠግባል፣ ራሱ ደክሞ ቤተሰቡ እንዲያርፍ ይሠራል። እነዚህ ሁሉ በገንዘብ የማይለኩ መሥዋዕቶች ናቸው። እስልምና ይህን ታላቅ ውለታ በጥልቀት ያስተምራል። ስለዚህ አላህ ወላጆችን በበጎ መያዝን ከእርሱ አንድነት ቀጥሎ ጠቅሶታል። ይህ የወላጅ ክብር የተራ ማህበራዊ ልማድ ሳይሆን የዒባዳ ክፍል መሆኑን ያሳያል። ወላጆችን ማክበር አላህን ለማስደሰት ከሚያበቁ ታላላቅ ሥራዎች አንዱ ነው። አንድ ልጅ የወላጆቹን ውለታ በሙሉ ሊከፍል አይችልም። ምንም ያህል ቢያገለግላቸው፣ ቢያከብራቸው ወይም ቢያስደስታቸው፣ ከልጅነቱ ጀምሮ ያደረጉለትን መሥዋዕትነት ሙሉ በሙሉ መመለስ አይቻለውም። ስለዚህ ሙስሊም ሁልጊዜ ራሱን ዝቅ አድርጎ ለወላጆቹ በትህትና መኖር አለበት። የወላጅ ክብር በንግግር ብቻ አይገለጽም። በተግባር መታየት አለበት። በፈገግታ መቀበል፣ በለስላሳ ቃል ማነጋገር፣ ድምፅን ከፍ አለማድረግ፣ ፍላጎታቸውን መረዳት፣ ሲጠሩ በፍጥነት መመለስ፣ ሲታመሙ ከጎናቸው መቆም፣ ሲያረጁ በትዕግሥት ማገልገል ሁሉ ከወላጅ ክብር ውስጥ ይገባሉ። ብዙ ሰዎች ወላጆቻቸው በሕይወት እያሉ ዋጋቸውን አያውቁም። ሲሞቱ ግን ያኔ የእነርሱን ቦታ ማንም ሊተካ እንደማይችል ይገነዘባሉ። የእናት ድምፅ፣ የአባት ምክር፣ የቤት በረከትና የወላጅ ፍቅር ከጠፋ በኋላ የሚሰማው ባዶነት በሌላ ነገር አይሞላም። ስለዚህ ወላጆች በሕይወት እያሉ ማክበር፣ ማገልገልና ማስደሰት ከሚችሉት ትልቁ ዕድል ነው። ከወላጅ ክብር የሚገኘው ፍሬ በዱንያም በአኺራም ታላቅ ነው። ወላጆቹን የሚያከብር ሰው በሕይወቱ በረከትን፣ ሰላምን፣ የልብ እርጋታንና የአላህን ውዴታ ያገኛል። የወላጅ ዱዓ ለልጅ የማይተመን ሀብት ነው፤ የእነርሱ እርካታም የአላህን እርካታ ያስከትላል። ስለዚህ እያንዳንዱ ሙስሊም ወላጆቹን ከልቡ ሊወድ፣ ሊያከብር፣ ሊያገለግልና ሁልጊዜ ለእነርሱ ዱዓ ሊያደርግ ይገባዋል። ይህ የበጎ ሥነ-ምግባር መገለጫ ብቻ ሳይሆን ወደ አላህ የሚያቀርብ ከፍተኛ ዒባዳ ነው። (ክፍል2 ይቀጥላል.......) ከዚህ በታች ባሉቱ ሊንኮች በመግባት ተከታተሉን 1 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@al_beyan_quran?_r=1&_t=ZS-97yfBdu210q 2 ዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/KGAREvTfm2JBZbDRzKuqcW?s=cl&p=a&mlu=0&amv=3 3 ቴሌግራም https://t.me/Be_Qur_online2 4 የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/share/1ESkm3rVDS/
186
8
የህይወት ግብሽን ቅረጪ ለሙስሊም ሴቶች የተዘጋጀ አላህ (ሱ.ወ.) ሰውን ያለ ዓላማ አልፈጠረውም። የእያንዳንዱ ሰው ሕይወት ዓላማ፣ ኃላፊነት እና መድረሻ አለው። ሙስሊም ሴትም ከዚህ ውጪ አይደለችም። የሕይወት ግብን መቅረጽ ማለት ራስን ማወቅ፣ አላህ ለምን እንደፈጠረን መረዳት፣ የዱንያንና የአኺራን ስኬት በአንድ መስመር ላይ ማስቀመጥ ማለት ነው። ዛሬ ብዙ ሰዎች ዕቅድ ያወጣሉ፤ ነገር ግን ለዓለማዊ ስኬት ብቻ። ሙስሊም ሴት ግን ከዚህ በላይ ያለ እይታ ይኖራታል፤ ዋና ግቧ የአላህን ውዴታ ማግኘትና ጀነትን መውረስ ነው። 1. የሕይወትሽን ዋና ዓላማ እወቂ አላህ እንዲህ ይላል፦ "ጂኖችንና ሰዎችን የፈጠርኋቸው እኔን እንዲያመልኩ ብቻ ነው።" ይህ ማለት ሕይወትሽ በሙሉ ዒባዳ እንዲሆን ነው። ሰላትሽ፣ ትምህርትሽ፣ ሥራሽ፣ ትዳርሽ፣ ልጆችሽን ማሳደግ፣ ሰዎችን መርዳት—ሁሉም ለአላህ ብለሽ ከሠራሽው ዒባዳ ይሆናል። 2. የግብሽ መሠረት ኢኽላስ (ቅንነት) ይሁን ያለ ቅን ኒያ የተሠራ ሥራ ዋጋ የለውም። ራስሽን ጠይቂ፦ ለምን እማራለሁ? ለምን እሠራለሁ? ለምን እጋባለሁ? ለምን ልጆችን አሳድጋለሁ? መልሱ "የአላህን ውዴታ ለማግኘት" መሆን አለበት። 3. ትልቅ ህልም ይኑርሽ ሙስሊም ሴት ራሷን ዝቅ አታድርግ። የቁርአን ሐፊዛ መሆን ዳዒያ መሆን አስተማሪ መሆን ሀኪም፣ መሐንዲስ ወይም ሌላ ባለሙያ ሆኖ ኡማውን ማገልገል ጥሩ እናት ሆኖ ሳሊህ ልጆችን ማሳደግ እነዚህ ሁሉ የአኺራ ሀብት ሊሆኑ ይችላሉ። 4. ጊዜሽን አክብሪ ጊዜ ከሚያጡት ንብረቶች ሁሉ የበለጠ ውድ ነው። ብዙ ሴቶች ሰዓታቸውን በማይጠቅሙ ነገሮች ያጠፋሉ፤ ከመጠን በላይ ማህበራዊ ሚዲያ፣ ወሬ፣ እና ያለ ጥቅም ጊዜ ማሳለፍ ግብን ያዘገያል። ቀንሽን በሰላት፣ ቁርአን፣ ትምህርት፣ ሥራ እና ቤተሰብ መካከል በሚዛን አደራጂ። 5. እውቀት የግብ መሠረት ነው እውቀት የሌለው ግብ በቀላሉ ይፈርሳል። ስለዚህ፦ ቁርአን ተማሪ። ሐዲስ ተማሪ። ዐቂዳ ተማሪ። ፊቅህ ተማሪ። የሕይወት ክህሎቶችን አዳብሪ። 6. ጥሩ ጓደኞችን ምረጪ ሰው በጓደኞቹ ይጎተታል። ግብሽን የሚያበረታቱ፣ ወደ አላህ የሚያቀርቡ፣ ስህተትሽን በጥበብ የሚያስተካክሉ ጓደኞችን ምረጪ። 7. ችግርን እንደ ትምህርት ተመልከቺ ሁሉም ታላላቅ ሰዎች ፈተና አልፈዋል። ድካም፣ ሀዘን፣ ድህነት፣ ትችት፣ ውድቀት እነዚህ መጨረሻ አይደሉም፤ የስኬት መንገድ ክፍል ናቸው። 8. ዱዓእን አትተዪ የሕይወት ግብ በዱዓ ይጠናከራል። አላህን ሁልጊዜ ለምኚ፦ ትክክለኛ መንገድ ጥንካሬ ትዕግሥት በረካ መልካም መጨረሻ 9. ቤተሰብሽን ወደ ግብሽ አስገቢ የሙስሊም ሴት ስኬት የግል ብቻ አይደለም። ባሏን፣ ልጆቿን፣ ወላጆቿን እና ማህበረሰቧን ወደ መልካም እንድትመራ ትጥራለች። 10. የስኬት መለኪያሽ የአላህ ውዴታ ይሁን ዓለም ሀብትን፣ ተከታዮችን ወይም ዝናን እንደ ስኬት ትመለከታለች። እስልምና ግን እንዲህ ይመለከታል፦ አላህ ተደስቶብሻል? ሰላትሽን ጠብቀሻል? አማናን ጠብቀሻል? ለሰዎች ጥቅም ሆነሻል? ይህ እውነተኛ ስኬት ነው። እህቴ ሆይ፣ ሕይወት አጭር ናት፤ ግን የምታደርጊው መልካም ሥራ ዘላለማዊ ውጤት አለው። የሕይወትሽን ግብ በእስልምና መርሆች ላይ ቅረጪ። አላህን አስቀድሚ፣ እውቀትን ፈልጊ፣ ጊዜሽን ጠብቂ፣ ዱዓእን አብዢ፣ ለኡማውም ጥቅም ያለውን ሥራ ስሪ። በዚህ መንገድ የዱንያን መልካም ኑሮ እና የአኺራን ዘላለማዊ ስኬት በአላህ ፈቃድ ታገኛለሽ። ከዚህ በታች ባሉቱ ሊንኮች በመግባት ተከታተሉን 1 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@al_beyan_quran?_r=1&_t=ZS-97yfBdu210q 2 ዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/KGAREvTfm2JBZbDRzKuqcW?s=cl&p=a&mlu=0&amv=3 3 ቴሌግራም https://t.me/Be_Qur_online2 4 የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/share/1ESkm3rVDS/
182
9
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ 📖 በአል በያን የቁርአን ማዕከል የእውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ! የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ መድረኮቻችንን በመጠቀም በሚፈልጉበት ቦታና ጊዜ ኢስላማዊ እውቀትን ያግኙ። የምናቀርባቸው የትምህርት እድሎች፦ 📖 ከቃዒዳ ጀምሮ ቁርአን በተጂዊድ 📚 በተለያዩ ርዕሶች አጫጭርና ጠቃሚ ስልጠናዎች 🎙 የተጅዊድ ትምህርት 🌿 የቁርአን ሂፍዝ ፕሮግራሞች 🕌 ሌሎች ኢስላማዊ እውቀቶችና ትምህርቶች እውቀት የሚፈልግ ሁሉ ቦታው አል በያን ነው። አል በያን የቁርአን ማዕከል "ቁርአንን ተማሩ፣ አስተምሩ፣ በእርሱም ኑሩ።" ከዚህ በታች ባሉቱ ሊንኮች በመግባት ተከታተሉን 1 ዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/KGAREvTfm2JBZbDRzKuqcW?s=cl&p=a&mlu=0&amv=3 2 ቴሌግራም https://t.me/Be_Qur_online2
196
10
ለመመዝገብ •┈┈•✿❁✿•┈┈•   +25914620048         Telegram link @beyanquran
222
11
ለመመዝገብ •┈┈•✿❁✿•┈┈•   +25914620048         Telegram link @beyanquran
149
12
🌱የቂረአት ቀናት ከቅዳሜ እስከ ሀሙስ 🌱 የሚሰጡት ትምህርቶች ¤ ቃዒደቱ ኑራንያ ለጀማሪ ¤  ቲላዋ/ ነዘር በተጅዊድ ¤ ቁርኣን ሂፍዝ ¤ የተጅዊድ ስልጠና 🌱 የቂረአት ክፍለ ጊዚያቶች 1. የጧት ክፍለ ጊዜ 2. የከሰአት ክፍለ ጊዜ 3. የማታ ክፍለ ጊዜ
162
13
ለመመዝገብ •┈┈•✿❁✿•┈┈• +25914620048 Telegram link @beyanquran
ለመመዝገብ •┈┈•✿❁✿•┈┈•   +25914620048         Telegram link @beyanquran
158
14
No text...
166
15
No text...
178
16
ምን መማር  ይፈልጋሉ?📖 📖 ቃዒደቱ ኑራንያ 📖 ቲላዋ 📖 ቁርኣን ሂፍዝ 📖 ተጂዊድ ስልጠና በሰርተፍኬት ለመመዝገብ •┈┈•✿❁✿•┈┈•   +25914620048         Telegram link @beyanquran ቻናሉን ለመቀላቀል https://t.me/Be_Qur_online2
215
17
ለመመዝገብ •┈┈•✿❁✿•┈┈• +25914620048 Telegram link @beyanquran
ለመመዝገብ •┈┈•✿❁✿•┈┈•   +25914620048         Telegram link @beyanquran
198
18
No text...
1
19
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “ሚዛን ላይ እንደ መልካም ስነ ምግባር የሚከብድ ነገር የለም፡፡” 📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 4799 አል-በያን የቁርኣን አካዳሚ
190
20
ለመመዝገብ •┈┈•✿❁✿•┈┈• +25914620048 Telegram link @beyanquran
ለመመዝገብ •┈┈•✿❁✿•┈┈•   +25914620048         Telegram link @beyanquran
228