አል በያን የቁርኣን አካዳሚ
Open in Telegram
➲ ቁርኣን ➲ ሀዲስ ➲ ተጅዊድ ➲ ፊቅህ ➲ ዐረበኛ ቋንቋ ➲ ዐቂዳ ➾ አጫጭር ስልጠናዎች 📱0914620048 → Ethiopia 📱0557540209 → saudi arabia
Show more6 384
Subscribers
-724 hours
-247 days
-5830 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+48
in 0 channels
August '26
+217
in 1 channels
Get PRO
July '26
+108
in 1 channels
Get PRO
June '26
+370
in 1 channels
Get PRO
May '26
+203
in 2 channels
Get PRO
April '26
+109
in 0 channels
Get PRO
March '26
+319
in 3 channels
Get PRO
February '26
+213
in 0 channels
Get PRO
January '26
+258
in 3 channels
Get PRO
December '25
+431
in 39 channels
Get PRO
November '25
+407
in 2 channels
Get PRO
October '25
+460
in 4 channels
Get PRO
September '25
+123
in 49 channels
Get PRO
August '25
+228
in 58 channels
Get PRO
July '25
+423
in 56 channels
Get PRO
June '25
+295
in 0 channels
Get PRO
May '25
+52
in 2 channels
Get PRO
April '25
+28
in 0 channels
Get PRO
March '25
+320
in 0 channels
Get PRO
February '25
+98
in 8 channels
Get PRO
January '25
+374
in 14 channels
Get PRO
December '24
+589
in 13 channels
Get PRO
November '24
+920
in 1 channels
Get PRO
October '24
+831
in 1 channels
Get PRO
September '24
+716
in 5 channels
Get PRO
August '24
+4 382
in 4 channels
Get PRO
July '240
in 2 channels
Get PRO
June '240
in 4 channels
Get PRO
May '24
+158
in 4 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | +1 | |||
| 08 September | +17 | |||
| 07 September | +2 | |||
| 06 September | +2 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | +3 | |||
| 03 September | +19 | |||
| 02 September | +2 | |||
| 01 September | +2 |
Channel Posts
አሰላም አለይኩም
የፎቶሾፕ እና የቪዲዮ ኤዲቲንግ ባለሙያ የሆነ እና የመድረሳዎችን ፕሮግራሞች በቋሚነት መስራት የሚችል ሰው ስለሚያስፈልገን
ከታች ባሉት አካውንት አናግሩን!
@Felah12018
| 2 | https://t.me/mishkat2018
አሰላም አለይኩም
ዐረብኛና እንግሊዘኛ ቋንቋዎችን በኦንላይንም ለመማር ያሰባችሁ ምርጥ ትኝህርት ቤት ልጠቁማችሁ
የቴሌግራም ቻናላቸውን ጎብኙና መረጃ እየወሰዳችሁ ተመዝገቡ
እድሉን ተጠቀሙ! | 135 |
| 3 | https://t.me/mishkat2018
አሰላም አለይኩም
ዐረብኛና እንግሊዘኛ ቋንቋዎችን በኦንላይንም ለመማር ያሰባችሁ ምርጥ ትኝህርት ቤት ልጠቁማችሁ
የቴሌግራም ቻናላቸውን ጎብኙና መረጃ እየወሰዳችሁ ተመዝገቡ
እድሉን ተጠቀሙ! | 1 |
| 4 | ✅ልዩ ማበረታቻ ለጠንካራ የሱና እህቶቻችን!
✅በዳዕዋው ዘርፍ፣ ቁርኣን በማቅራት፣ ጠቃሚ መረጃዎችን በማጋራት እና ለሌሎችም አርአያ በመሆን ሌት ተቀን የሚለፉ ምርጥ የሱና እህቶች አሉን።
🧕የእነዚህን ውድ እህቶቻችንን ልፋት አሏህ በትልቁ የሚመነዳቸው ቢሆንም እኛም ለስራቸው ተገቢ ምስክር መሆን ማበረታታት እና ማድነቅ ተገቢ ነው ! እናም ቻናሎቻቸውን በቋሚነት ለማሳደግ እና ለሌሎችም መነቃቃት ይሆን ዘንድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል! ከሚጠቆሙት ውስጥ ከፍተኛ ድጋፍ (Like) የሚያገኙትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ የሚወጡ እህቶችን በመለየት ቻናላቸውን በቋሚነት የምናሳድግ ይሆናል።
✅ ምን ማድረግ ይጠበቅቦታል?
ይህቺ እህት ልትበረታታ፣ ልትደገፍ እና ልትመሰገን ይገባታል! የምትሏትን ጠንካራ አርአያ ሴት ስሟን እና የቻናሏን ሊንክ (Link) ከታች ባለው ቦት (Bot) ላኩልን። ብዙ ድጋፍ (Like) ያገኙት አሸናፊ ይሆናሉ! 💪
✔️ ማሳሰቢያ፦
ጥቆማ የምንቀበለው እስከ ዛሬ ማታ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው! አሁን ጀምሮ እጩዎችን ፖስት ማድረግ ስለምንጀምር ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይላኩልን።
👇 ስማቸውን እና የቻናላቸው ሊንክ ለመላክ ይህንን ቦት ይጠቀሙ ⬇
👉 @fkr_eske_Jenet_Bot 👈
= t.me/FKR_ESKE_JENET | 18 |
| 5 | 🌙🕋 ዑምራ ለማድረግ ልብዎ ናፍቆታል? 🤍
የአላህን ቤት ለመጎብኘት፣ በመዲና አል-ሙነወራ ሰላምታዎን ለማቅረብ ያሰቡት ጊዜ ደርሷል! ✨
ከመስከረም 20 _ 30
ከጉዞው መጀመሪያ እስከ መመለሻዎ ድረስ በምቾትና በተሟላ አገልግሎት ከእርስዎ ጋር። 🤲
🛂 ቪዛ + ✈️ የደርሶ መልስ ትኬት
🏨 ለሁለቱም ሀረሞች ቅርብ ጥራታቸውን የጠበቁ ሆቴሎች
🚌 ሙሉ ትራንስፖርት
🕌 የታሪካዊ ቦታዎች ዚያራ
📖 የዑምራ አደራረግ ቅድመ ስልጠና
🤝 የልምድ ልውውጥ
🛍️ ሾፒንግ ያካተተ ፓኬጅ
💭 “አንድ ቀን ዑምራ አደርጋለሁ…” ያሉት ቀን ዛሬ ሊሆን ይችላል። 🕋❤️
📞 ቦታዎን ከመሙላቱ በፊት ዛሬውኑ ያስይዙ!
0973660787 | 0911228335 | 0911255218
🌙 መናሲክ
በሰላም ሄደው፣ በሰላም ይመለሱ! 🤲 | 176 |
| 6 | ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡ | 207 |
| 7 | አሰላም አለይኩም
የፎቶሾፕ እና የቪዲዮ ኤዲቲንግ ባለሙያ የሆነ እና የመድረሳዎችን ፕሮግራሞች በቋሚነት መስራት የሚችል ሰው ስለሚያስፈልገን
ከታች ባሉት አካውንቶች አናግሩን!
@beyanquran
@Felah12018 | 296 |
| 8 | 🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
📱 ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET | 140 |
| 9 | ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን ይባላል፡፡ | 341 |
| 10 | ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡ | 357 |
| 11 | የሌሊት ጨለማ በንጋት ይተካል
የቀልብ ጨለማ ግን ንጋት የለውም | 466 |
| 12 | ✅ ማስታወቂያ
ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት አዲስ ምዝገባ ጀምሯል ! 🟢
አረብኛ ቋንቋን ቁርዓንን እንዲሁም የተለያዩ የውጭ ቋንቋዎችን በቀላሉ እና ጥራት ባለው መንገድ መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት ለእርስዎ በተሻለ ዝግጅት አጠናቆ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል! ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ብቁ በሆኑ መምህራን እና ምቹ በሆነ የትምህርት ሰዓት እናስተምራለን።
🌟 የምንሰጣቸው ትምህርቶች 👇
❶ ቃኢደቱ ኑራንያ
❷ አረበኛ ፅሁፍ (ኸጥ)
❸ ቁርዓን ንባብ
❹ ተጅዊድ
❺ አረበኛ መሰረታዊ ንግግር
❻ ሶርፍ
❼ ነህው
❽ በላጋ
❾ መንጢቅ
❿ እንግሊዝኛ
❶❶ የፈረንሳይ ቋንቋ
❶❷ የቱርክ ቋንቋ
📍 ለመመዝገብ ⬇️
@Sobrarabic_bot
✅ ለበለጠ መረጃ ⬇️
@sobrTyake_bot
📱 ቴሌግራም ቻናል ⬇
https://t.me/Sobrarabic | 1 |
| 13 | ✅ ማስታወቂያ
ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት አዲስ ምዝገባ ጀምሯል ! 🟢
አረብኛ ቋንቋን ቁርዓንን እንዲሁም የተለያዩ የውጭ ቋንቋዎችን በቀላሉ እና ጥራት ባለው መንገድ መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት ለእርስዎ በተሻለ ዝግጅት አጠናቆ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል! ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ብቁ በሆኑ መምህራን እና ምቹ በሆነ የትምህርት ሰዓት እናስተምራለን።
🌟 የምንሰጣቸው ትምህርቶች 👇
❶ ቃኢደቱ ኑራንያ
❷ አረበኛ ፅሁፍ (ኸጥ)
❸ ቁርዓን ንባብ
❹ ተጅዊድ
❺ አረበኛ መሰረታዊ ንግግር
❻ ሶርፍ
❼ ነህው
❽ በላጋ
❾ መንጢቅ
❿ እንግሊዝኛ
❶❶ የፈረንሳይ ቋንቋ
❶❷ የቱርክ ቋንቋ
📍 ለመመዝገብ ⬇️
@Sobrarabic_bot
✅ ለበለጠ መረጃ ⬇️
@sobrTyake_bot
📱 ቴሌግራም ቻናል ⬇
https://t.me/Sobrarabic | 1 |
| 14 | የሀገራዊ ምክክሩ ተቋቁሞ ወደ ስራ ሲገባ እንደ ሙስሊም በበቂ ሁኔታ አልተወከልንም ቅሬታችን ነበር። ያ አልፎ የአጀንዳ ማሰባሰቡ ሲጀመር ደግሞ አጀንዳዎቻችን በበቂ ሁኔታ አልተያዙምን በቅሬታ መልኩ አቅርበን ነበር። ያ ሁሉ ታልፎ ምክክሩ ከተቋጨ ሳምንት ሞላው።
እኛም 5 አመታትን ስለፈጀው የምክክር ኮሚሽኑ ሂደት እና ስለሚጠበቀው ውጤት ውይይት ልናደርግ ቀጠሮ ይዘናል። የሀገራዊ ምክክሩ አንደምታ 24 ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል። እንዲነሱ የምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ @Niqab_issueBot ላኩልን። መልዕክቱ ለሁሉም ይደርስ ዘንድም በሁሉም መንገድ አሰራጩ። የስቶሪ እና ፕሮፋይል ቻለንጁንም ተቀላቀሉ።
ነገ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ... በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ (@aaumsu) እንገናኝ።
@aaumsu | 495 |
| 15 | ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
ከጀነት በሮች ውስጥ ፆመኞች ብቻ የሚገቡበት ልዩ በር ረያን ይባላል ። | 417 |
| 16 | ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ማነው ? | 514 |
| 17 | 🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
📱 ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET | 367 |
| 18 | ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
አል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ? | 514 |
| 19 | ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት
የመጀመሪያው ኃጢአት (ወንጀል) ኩራት ነው፡፡ | 596 |
| 20 | ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
"ኡሉል ዓዝም" ጽናት ያላቸው ነቢያት በመባል የሚታወቁት ስንት ናቸው ? | 116 |
