ፍኖተ ብርሃን ዘ ቅድስት አርሴማ
Open in Telegram
ይህ በግራር ደ/አባይ ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ ፍኖተ ብርሀን ሰንበት ት/ቤት የተዘጋጀ :- ለምዕመናን : ትምህርትን , ዝማሬዎችን , ኪናዊ ዝግጅቶችን, የቤተ ክርስቲያንን ወቅታዊ ዜናዎችንና በአላትን(ንግስ, ልዮ ልዮ የሰርክ ጉባኤያት ..ወዘተ) በምን መልኩ እንደተከበሩ ለምዕመናን ተዘጋጅቶ የሚተላለፍበት ገፅ ነው።
Show more603
Subscribers
No data24 hours
-87 days
-1630 days
Posts Archive
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !
🏵🏵🏵ዝክረ ልደት መርሃግብር🏵🏵🏵
የፊታችን እሁድ ታህሳስ 21 ከ 8:30 ጀምሮ በግራር ደብረ ዓባይ ቅድስት አርሴማ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አዳራሽ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት ምክንያት በማድረግ ዝክረ ልደት በሚል ስያሜ ልዩ ልዩ መርሃግብሮች ተሰናድተው እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ::በዕለቱ ተገኝተው ከጥበብ ገበታ ይቋደሱ ዘንድ ግብዣችን ነው ::
✨🏵 ጉባዔው ✨🏵
🏵 ዝማሬ
🏵 ትምህርተ ወንጌል
🏵 ግጥም
🏵 ጥያቄ እና መልስ
🏵 የበገና ዝማሬ
🏵 መነባነብ
🏵 ዝክረ ልደት ትያትር
በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ኪነ- ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ።
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲፰ (18) ቀን።
✝ እንኳን #ለኢትዮጽያ_ለመጀመርያ_ሊቀ_ጳጳስ #ለአቡነ_ፍሬምናጦስ (ለአባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን) በእስክድርያ ሃያኛ ሊቀ ጳጳስ #በአባ_አትናቴዎስ እጅ #በ330 ዓ.ም ጵጵስና ለተሾሙበት ቀን ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል፣ #ለሐዋርያው_ለቅዱስ_ቶማስ ለሥጋው ፍልሰት በዓልና ለሐዋርያው #ቅዱስ_ጳውሎስ_ደቀ_መዝሙር_ለቅዱስ_ቲቶ ሥጋው ከአቅራጥስ ከሚባል አገር ወደ ቊስጥንጥንያ ከተማ ለፈለሰበት ለመታሰቢያ በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ #ከኢርቅና በሰማዕትነት ከሞተ በብሕትውና ከሚኖር #ከቀሲስ_ፊልሞና ከዕረፍታቸው መታሰቢያ፣ #የፍርክዮን_ከኢልኮዮስ_ከበሳንቅስ፣_ከዮናስ፣ ከባልጀሮቻቸው ሰማዕታትም ከመታሰቢያቸው፣ #ከአርሲስ_ከዳስያና_ከዲሞንም ከሥጋቸው ፍልሰት እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
✝ ✝ ✝
✝ #የአቡነ_ፍሬምናጦስ_ሰላማ_ከሣቴ_ብርሃን ታሪክ #ኅዳር_26_እና_ሐምሌ 26 ቀን ይመልከቱ።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !
🏵🏵🏵ዝክረ ልደት መርሃግብር🏵🏵🏵
የፊታችን እሁድ ታህሳስ 21 ከ 8:30 ጀምሮ በግራር ደብረ ዓባይ ቅድስት አርሴማ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አዳራሽ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት ምክንያት በማድረግ ዝክረ ልደት በሚል ስያሜ ልዩ ልዩ መርሃግብሮች ተሰናድተው እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ::በዕለቱ ተገኝተው ከጥበብ ገበታ ይቋደሱ ዘንድ ግብዣችን ነው ::
✨🏵 ጉባዔው ✨🏵
🏵 ዝማሬ
🏵 ትምህርተ ወንጌል
🏵 ግጥም
🏵 ጥያቄ እና መልስ
🏵 የበገና ዝማሬ
🏵 መነባነብ
🏵 ዝክረ ልደት ትያትር
በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ኪነ- ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ።
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
"ለአቢያተ ክርስቲያናት ማሰሪያ በሚል የሚለምኑ ከእውቅናዬ ውጪ ናቸው" የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
ታኅሣሥ 16 ቀን 2016 ዓ.ም
በመንገድ ላይ ለአቢያተ ክርስቲያናት ማሰሪያ ብለው የሚለምኑ አካላት ከእውቅናዬ ውጪ ናቸው ስትል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አሳሰበች፡፡
በአዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች ቅዱሳት ሥዕላትን የያዙ ሰዎች በልመና ተግባር ላይ ተሰማርተው እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ በተመሳሳይ የቤተክርስቲያን ሕንጻ ማሰሪያ ነው በሚል በስፒከር እያስነገሩ የልመና ተግባር ላይ የተሰማሩ ሰዎችንም ማየት አዲስ ነገር አይደለም፡፡
አሐዱ ራዲዮ እነዚህን የልመና ተግባራት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታቃቸዋለች ወይ ፤ ለምንስ ለሚገነቡት አቢያተ ክርስቲያናት የገንዘብ እርዳታ አታደርግም ሲል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ጠይቋል።አዲስ ለማነጽም ሆነ ያገለገሉ አቢያተ ክርስቲያናትን ለማደስ ጠቅላይ ቤተክህነት ፈቃድ የሚሰጥበት አግባብ አለ ያሉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዕቅድ እና ልማት መምሪያ ዋና ኃላፊ መጋቤ ሰላም ሰለሞን ቶልቻ ናቸው፡፡
በአዲስ አበባም ሆነ በሀገሪቱ በሚገኙ አህጉረ ስብከት ውስጥ ያሉ አቢያተ ክርስቲያናትን ለመገንባትም ሆነ ለማደስ መሰረታዊ የኪነ ህሕንፃ መስፈርቶችን አሟልቶ አስፈላጊው ዕቅድ ወጥቶ የየሀገረ ስብከቱ ሊቃነ ጳጳሳት ካወቁት እና ጠቅላይ ቤተ ክህነት ፈቃድ ከሰጠ በኋላ ነው ወደ ግንባታ የሚገቡት ብለዋል::
አቢያተ ክርስቲያናቱን ለማሰራት ከአካባቢው ተወላጆች፣ ከበጎ አድራጊዎች እና ማኅበራት፣ ከምእመናን እንዲሁም አባቶች ከንስሃ ልጆቻቸው በሚያገኙት ገንዘብ ካልሆነ መንገድ ላይ ወጥቶ መለመን አይቻልም ሕጋዊም አይደለም ሲሉ ነው ኃላፊው ያሳሰቡት፡፡
በመሆኑም ቤተክርስቲያኗ በዚህ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ሕጋዊ አይደሉም ምእመኑም ከመስጠት እንዲቆጠብ ነው የገለፁት። ጠቅላይ ቤተ ክህነት በየሀገረ ስብከቱ ለሚገነቡ እና ለሚታደሱ አቢያተ ክርስቲያናት በዓመት በጀት እንድሚመድብም ገልፀዋል:: ይሁን እንጂ በየመንገዱ የሚታዩ ቤተ ክርስቲያኒቱን ተገን አድርገው የሚለምኑት ከተግባራቸው እንዲቆጠቡ ቤተክርስቲያኒቱ ብታሳስብም ችግሩ ሲጨምር እንጂ ሲቀንስ አይስተዋልም ሲል የአሐዱ ራዲዮና ቴቪ ዘገባ ያመላክታል።
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ17 ቀን።
✝ እንኳን #ለቅዱስ_አባት_ለአባ_ሉቃስ_ዘዓምድ ለሥጋው ፍልሰት በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከቅዱሳን ሰማዕታት #ከአርድዮስ_ከአውስዮስ_ከሲርዮስ_ከማርቆስ #ከያርዋልኤልና በገድል ከሚደክም ከመነኰስ #ከአባ_ናትናኤል ከመታሰቢያቸው ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲፮ (16) ቀን።
✝ እንኳን #ለኢትዮጵያዊው_ጻድቅ ኤርትራ አገር የሚገኘውን #ታላቁ_ገዳም_ደብረ_ድማህ ለመሰረቱት #በነጭ_እምነታቸው_በተለይ_ለነቀርሳ_በሽታ_ፈዋሽነት_ለሚታወቁት ለታላቁ አባት #ለአቡነ_መርቆሬዎስ ለዕረፍት በዓል፣ ለእናታችን #ቅድስት_ፍቅርተ_ክርስቶስ (እመ-ምዑዝ) በአንድ ቀን በስሚዛ (በሰንሰለት) ቤተ ክርስቲያን ሰርታ #ታኅሣሥ_14 ቀን ጨርሳ በሦስተኛ ቀን #ታኅሣሥ_16 ቀን_ቅዳሴ_ቤቱ_ሲከበር በድርገት (በቊርባን) ጊዜ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያምና ከእልፍ አእላፋት መላእክት ጋር ወርዶ መቅደሱን ለባረከበት መቅደሱ በአራቱም ማዕዘን ለጌታ ለሰገደበት ዓመታዊ በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።
✝ ✝ ✝
✝ #አቡነ_መርቆሬዎስ፦ ትውልድ አገራቸው ትግራይ አካባቢ ወንበርታ (ሐይ ቀምሳ) ሲሆን ከእናታቸው ከቅድስት ሰሎሜ ከአባታቸው ከቅዱስ ቶማስ 1284 ዓ.ም ነሐሴ 29 ቀን ተወለዱ።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !
🏵🏵🏵ዝክረ ልደት መርሃግብር🏵🏵🏵
የፊታችን እሁድ ታህሳስ 21 ከ 8:30 ጀምሮ በግራር ደብረ ዓባይ ቅድስት አርሴማ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አዳራሽ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት ምክንያት በማድረግ ዝክረ ልደት በሚል ስያሜ ልዩ ልዩ መርሃግብሮች ተሰናድተው እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ::በዕለቱ ተገኝተው ከጥበብ ገበታ ይቋደሱ ዘንድ ግብዣችን ነው ::
በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ኪነ- ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ።
✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨🏵✨
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✨✨ ስደተኞች ክፍል አራት ፬ ✨✨
ተዋንያን
ሳሙኤል ገዛኸኝ
አቤል ለታ
ረድኤት ብርሃኑ
አብርሃም ሙላቱ
ምንጭ
ከ ቪኒሲያ መፅሐፍ
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲፭ (15) ቀን።
✝ እንኳን #ለኢትዮጵያውያኑ_ጻድቃን ለታላቁ አባት #ለአቡነ_ኤዎስጣቴዎስ_ከፋሌ_ባሕር አጽፋቸውን እንደጀልባ ተጠቅመው #የኢያሪኮን_ባሕር_ለተሻገሩት መታሰቢያ በዓል፣ እጅና እግር የሌላቸውና የእኔ ቢጤ ለነበሩት ጽድቃቸውን ማንም ሳያውቅባቸው ለኖሩት ለታላቁ ጻድቅ #ለአባ_ቆራይ_ለዕረፍታቸው_በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
የተራዳኢው መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ቅዳሴ ቤቱ ዓመታዊ በዓል በአየር ጤና መካነ ስብሐት ቅዱስ ሩፋኤል ወቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከብሮ ዋለ።
ዘጋቢ መ/ር ማርቆስ ተበቃ
(#EOTCTV ታኅሣሥ 13 ቀን 2016 ዓ.ም )
++++++++++++++++++++++++++++++++++
ፈታሔ ማኅፀን የሆነው የመልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ሕንፃ ቤተ መቅደስ የተመሠረተበትን ዕለት በማሰብ ታኅሣሥ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ብፁዕ አቡነ እንጦንስ፣ የምዕራብ ሐረርጌ እና የአፋር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ከጠቅላይ ቤተ ክነትና ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የተገኙ የሥራ ሓላፊዎች፣ በርካታ የአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ እንዲሁም በርካታ ምእመናን በተገኙበት ታቦታተ ሕጉን በማውጣት በዓሉ ተከብሯል።
በዕለቱ፦ የደብሩ እና የረጲ ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት እና ሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች ያሬዳዊ ዜማ አቅርበዋል።
በዓሉን በተመለከተ መጋቤ አእላፍ ኤፍሬም በየነ ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል።
የደብሩ ዋና አስተዳዳሪ፣ ሊቀ ካህናት ዕዝራ ንዋይ በደብሩ ፈዋሽ ጠበል መኖሩንና ጠበል ቤቱን በአመቺ ሁኔታ የመገንባት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ጠቁመው ምእመናን እና ህሙማን መጥተው ከልማቱም ከፈውሱም እንዲቋደሱ አሳስበዋል።
በመጨረሻም፦ ብፁዕ አቡነ እንጦንስ ትምህርት፣ ቃለ ምዕዳን እና ቡራኬ ሰጥተው የበዓሉ መርሐ ግብር ተጠናቋል።
ይህ ቤተ ክርስቲያን ከአየር ጤና አደባባይ አለፍ ብሎ የሚገኝና በወንዝ ላይ በተሠራ ድልድይ ላይ የተመሠረተ ደብር ነው።
✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲፬ (14) ቀን።
✝ እንኳን ለታላቁ ሰማዕት #ለቅዱሳን_መርምህናምና #ለእኅቱ_ቅድስት_ሣራ_ለአርባ_አገልጋዮቹም ሰማዕትነት ለተቀበሉበት ለዕረፍት በዓላቸው፣#ለቅዱስ_መርምህናም_አባት_ለአቶር ንጉሥ ለሰናክሬም ሠራዊት #ለዐሥራ_ሰባት_እልፍ ሰማዕታት ለመታሰቢያቸው በዓላቸው፣ ከመ ከተማ በሰማዕትነት ለዐረፈ #ለቅዱስ_ስምዖን ለዕረፍት በዓል፣ #ለሀገረ_እስና_ኤጲስቆጶስ_ለአባ_አሞንዮስ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ በዓል፣ ለእስክድርያ ስልሳ ስድስተኛ ሊቀ ጳጳስ #ለአባ_ገብረ_ክርስቶስ ለዕረፍት በዓልና የአውሲም ኤጲስቆጶስ #አባ_ያዕቆብ ስለርሷ እንደተናገረ ለሮሜ ንጉሥ ልጅ ስሟ #ቅድስት_ነሳሒት ለተባለች ለዕረፍቷ በዓል በሰላም አደረሰን።
✝ ✝ ✝
✝ #ቅዱሳን_መርምህናምና_እኅቱ_ሣራ_አርባ አገልጋዩቹ፦ የዚህም ቅዱስ አባት የአቶር ንጉሥ የተቀረጹ ስማቸው ቤል አጵሎን የሚባሉ ጣዖታትን የሚያመልክ ነው እናቱ ግን ክርስቲያን ናት።
የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
📣✨📣✨📣✨📣✨✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣📣✨📣
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !!!
📣✨የማይቀርበት የበረከት ጥሪ📣✨
ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ እሁድ ጠዋት ከቅዳሴ በኃላ የአዲሱ ሕንፃ ቤተክርስቲያን የአፈር ሙሌት የሚከናወን ስለሆነ ሁላችንም በዚህ ታሪካዊ ቀን ከበረከቱ ተካፋይ እንሆን ዘንድ ቤተክርስቲያን ትጣራለች!
🕊🕊🕊እሁድ ከቅዳሴ በኃላ🕊🕊🕊
📣✨📣✨✨✨📣✨📣✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨📣📣📣📣✨
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲፫ (13) ቀን።
✝ እንኳን #ለሊቀ_መላእክት_ለፈታሔ_ማሕፀን_ለቅዱስ_ሩፋኤል ለቅዳሴ ቤቱና ተአምር ላደረገበት ዓመታዊ መታሰቢያ እግዚአብሔር አምላክ በዓል በሰላም አደረሰን።
✝ ✝ ✝
✝ #የመላእክት_አለቃ_የከበረ_መልአክ_የቅዱስ_የሩፋኤል_የቅዳሴ_ቤት_ክብርና_ያደረገው_ተአምር፦ ከእስክድርያ ውጭ በደሴት የታነፀች ቤተ ክርስቲያኑ በከበረ ሊቀ ጳጳሳት ቴዎፍሎስ ዘመን በውስጧ ተአምር የተገለጸባት የከበረችበት፦ ይህም እንዲህ ነው ሀብታም ሴት ወደ ሊቀ ጳጳሳት አባ ቴዎፍሎስ መጥታ ሳለ ከእርሷ ጋርም ብዙ ሰው ነበር። ከባሏም የወረሰችው ብዙ ገንዘብ አላት በሊቀ ጳጳሳቱ ቤት አንጻር ያለውን ኮረብታ አስቆፈረች በጥቅምት ወር ዐሥራ ስምንት ቀን እንደጻፍን የወርቅ መዝገብ ተገለጠ።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
📣✨📣✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨📣📣📣📣📣📣
እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✨📣✨📣✨📣✨📣✨✨✨📣✨📣✨📣✨✨✨📣✨✨✨
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲፪ (12) ቀን።
✝ እንኳን #ለኢትዮጵያኑ_ጻድቃን ታላቁ ዋልድባ ገዳምን ላቀኑ ምድራን እንደ መሶበ ወርቅ ከፍ አድርገው ላስባረከ አራዊተ እንስሳ ለሚታዘዝላቸው አንበሳን እንደ ፈረስ ሲያገለግላቸው ለነበረ ለታላቁ አባት #ለአቡነ_ሳሙኤል_ዘዋልድባ_ለዕረፍት_በዓል፣ #ለዳግማዊ_ቂርቆስ_ለቅድስት_ክርስቶስ_ሠምራ_ልጅ ብሔረ ብፁዓን ለገባበት መታሰቢያ ቀንና ከአጽማቸው ጠበል ላፈለቁት ለታላቁ አባት #ለአቡነ_ቶማስ ለዕረፍት እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።
✝ ✝ ✝
✝ #አባ_ሳሙኤል_ዘዋልድባ፦ ለዚህም ቅዱስ የአባ ስም እስጢፋኖስ የእናቱ ስም አመተ ማርያም ነው። እነርሱም በዘመድ የከበሩ ደጎች ናቸው በአክሱም6 ምድርም ወለዱት በአደገ ጊዜም የቤተ ክርስቲያንን መጸሐፍት አስተማሩት አባቱና እናቱም በሞቱ ጊዜ ወደ ደብረ በንኰል ገዳም ወደ አባ መድኃኒነ እግዚእ ሒዶ የምንኵስና ልብስን ለብሶ በጾምና በጸሎት እየተጋደለ ኖረ።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተመደቡ !
ታኅሣሥ 11 ቀን 2016 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ሀገረ ሰብከት መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 11 ንዑስ አንቀጽ 8 ድንጋጌን መነሻ በማድረግ በብፁዕ አቡነ ሄኖክ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ አሳሳቢነት ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው እንዲሾሙ በቀረበው መሠረት በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ፊርማ በተጻፈ ደብዳቤ መሾማቸውን ለማረጋገጥ ችለናል።
ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ከዚህ ቀደም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን በዋና ሥራ አስኪያጅነት የመሩ ሲሆን በአሁኑ ወቅትም በሀገረ ስብከቱ የሚዲያ ዋና ክፍል ኃላፊ ሆነው በማገልገል ላይ ይገኛሉ።
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
በሰንበት ት/ቤት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ለሁለት ቀን የተሰጠው የአገልጋዮች የቅድመ አገልግሎት ገለጻና ትምህርት በግሩም ሁኔታ በረድኤተ እግዚአብሔር ተከናወነ።
መልካም የአገልግሎት ዘመን!!
የቀዳማይ ተማሪዎች ሥም ዝርዝር፡-
1,ራሔል አበበ
2,ሔለን ተክሌ
3,ሩሀማ በላይ
4,ቤዛ ብርሃኑ
5,ዳናዊት ቢኒያም
6,ሊዛ ሳሚ
7,ሊያ ካሳሁን
8,ሮሜ አለሙ
9,ልዑል በቀለ
10,ታሪኩ ድርሻዬ
11,ይድነቃቸው ታምሬ
12,ዮሮዳኖስ ይሁን
13,ፍቅርብርቅ አለም
14,ቶማስ ዮሀንስ
15,ሣራ አለሙ
16,ኬና አለሙ
17,ረድኤት ምትኩ
18,ያኔት ፈቀደ
19,አቤል እንየው
20,በፍቅር አለማየሁ
የካልዓይ ተማሪዎች ሥም ዝርዝር፡-
1,ሠላም ሀይማኖት
2,ሩት መብራቱ
3,ማህሌት ፃድቅ
4,ሀና ሀብቴ
5,ኤልዳና ኤርሚያስ
6,ሳሮን አበበ
7,ትዕግስት ብርሃኑ
8,ሊዲያ ደምሴ
9,አለም ሀ/ሚካኤል
10,ኤደን አሸናፊ
11,ቤዛዊት እንዳሻው
12,ናርዶስ ሀይሉ
13,ሳሮን እንዳሻው
14,ብሌን እያሱ
15,ቃልኪዳን ገነነ
16,ያኔት በሀይሉ
17,ፅዮን መሰፍን
18,ፅዮን ሀይሉ
19,ፅናት ዘውዱ
20,ሜላት ካሱ
21,እፁብድንቅ ሙሴ
22,አብርሃም ሙላቱ
23,በረከት ሀ/ሥላሴ
24,አቤል ለታ
25,ዮናታን ጌታቸው
26,እየሩሳሌም አክሊሉ
27,ሀይማኖት ይታየው
28,ኬሮድ ምትኩ
29,ያሬድ በቀለ
30,አዳነ ምክሩ
31,ሳሙኤል ገዛኸኝ
32,ህብስት ካሳ
33,እንዳልክ ሲሳይ
ሣልሳይ
1,ፂሆን ሀይሉ
2,ሜላት ካሱ
3,ሩት መብራቱ
4,በረከት ጌታቸው
5,ሚኪያስ አበራ
6,ቢንያም ዘውዴ
7,ሔኖክ ካሱ
8,አነጋግሬ ሲሳይ
9,በኃይሉ ሲሳይ
10, ቃልኪዳን ጻድቅ
11, ሙሉቀን አለሙ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣 ኮርስወስዳችሁ ወይም በመማር ላይ ያላችሁ ነገር ግን ከዚህ በታች ስማችሁ የሌለ አባላት የምስክር ወረቀታችሁን ኮፒ አድርጋችሁ ለግንኙነት ክፍል እንድታስገቡ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። 📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨