ፍኖተ ብርሃን ዘ ቅድስት አርሴማ
前往频道在 Telegram
ይህ በግራር ደ/አባይ ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ ፍኖተ ብርሀን ሰንበት ት/ቤት የተዘጋጀ :- ለምዕመናን : ትምህርትን , ዝማሬዎችን , ኪናዊ ዝግጅቶችን, የቤተ ክርስቲያንን ወቅታዊ ዜናዎችንና በአላትን(ንግስ, ልዮ ልዮ የሰርክ ጉባኤያት ..ወዘተ) በምን መልኩ እንደተከበሩ ለምዕመናን ተዘጋጅቶ የሚተላለፍበት ገፅ ነው።
显示更多603
订阅者
-324 小时
-87 天
-1730 天
帖子存档
✨✨ ስደተኞች ክፍል አራት ፬ ✨✨
ተዋንያን
ሳሙኤል ገዛኸኝ
አቤል ለታ
ረድኤት ብርሃኑ
አብርሃም ሙላቱ
ምንጭ
ከ ቪኒሲያ መፅሐፍ
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲፭ (15) ቀን።
✝ እንኳን #ለኢትዮጵያውያኑ_ጻድቃን ለታላቁ አባት #ለአቡነ_ኤዎስጣቴዎስ_ከፋሌ_ባሕር አጽፋቸውን እንደጀልባ ተጠቅመው #የኢያሪኮን_ባሕር_ለተሻገሩት መታሰቢያ በዓል፣ እጅና እግር የሌላቸውና የእኔ ቢጤ ለነበሩት ጽድቃቸውን ማንም ሳያውቅባቸው ለኖሩት ለታላቁ ጻድቅ #ለአባ_ቆራይ_ለዕረፍታቸው_በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
የተራዳኢው መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ቅዳሴ ቤቱ ዓመታዊ በዓል በአየር ጤና መካነ ስብሐት ቅዱስ ሩፋኤል ወቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከብሮ ዋለ።
ዘጋቢ መ/ር ማርቆስ ተበቃ
(#EOTCTV ታኅሣሥ 13 ቀን 2016 ዓ.ም )
++++++++++++++++++++++++++++++++++
ፈታሔ ማኅፀን የሆነው የመልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ሕንፃ ቤተ መቅደስ የተመሠረተበትን ዕለት በማሰብ ታኅሣሥ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ብፁዕ አቡነ እንጦንስ፣ የምዕራብ ሐረርጌ እና የአፋር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ከጠቅላይ ቤተ ክነትና ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የተገኙ የሥራ ሓላፊዎች፣ በርካታ የአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ እንዲሁም በርካታ ምእመናን በተገኙበት ታቦታተ ሕጉን በማውጣት በዓሉ ተከብሯል።
በዕለቱ፦ የደብሩ እና የረጲ ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት እና ሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች ያሬዳዊ ዜማ አቅርበዋል።
በዓሉን በተመለከተ መጋቤ አእላፍ ኤፍሬም በየነ ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል።
የደብሩ ዋና አስተዳዳሪ፣ ሊቀ ካህናት ዕዝራ ንዋይ በደብሩ ፈዋሽ ጠበል መኖሩንና ጠበል ቤቱን በአመቺ ሁኔታ የመገንባት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ጠቁመው ምእመናን እና ህሙማን መጥተው ከልማቱም ከፈውሱም እንዲቋደሱ አሳስበዋል።
በመጨረሻም፦ ብፁዕ አቡነ እንጦንስ ትምህርት፣ ቃለ ምዕዳን እና ቡራኬ ሰጥተው የበዓሉ መርሐ ግብር ተጠናቋል።
ይህ ቤተ ክርስቲያን ከአየር ጤና አደባባይ አለፍ ብሎ የሚገኝና በወንዝ ላይ በተሠራ ድልድይ ላይ የተመሠረተ ደብር ነው።
✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲፬ (14) ቀን።
✝ እንኳን ለታላቁ ሰማዕት #ለቅዱሳን_መርምህናምና #ለእኅቱ_ቅድስት_ሣራ_ለአርባ_አገልጋዮቹም ሰማዕትነት ለተቀበሉበት ለዕረፍት በዓላቸው፣#ለቅዱስ_መርምህናም_አባት_ለአቶር ንጉሥ ለሰናክሬም ሠራዊት #ለዐሥራ_ሰባት_እልፍ ሰማዕታት ለመታሰቢያቸው በዓላቸው፣ ከመ ከተማ በሰማዕትነት ለዐረፈ #ለቅዱስ_ስምዖን ለዕረፍት በዓል፣ #ለሀገረ_እስና_ኤጲስቆጶስ_ለአባ_አሞንዮስ ሰማዕትነት ለተቀበለበት ለዕረፍቱ በዓል፣ ለእስክድርያ ስልሳ ስድስተኛ ሊቀ ጳጳስ #ለአባ_ገብረ_ክርስቶስ ለዕረፍት በዓልና የአውሲም ኤጲስቆጶስ #አባ_ያዕቆብ ስለርሷ እንደተናገረ ለሮሜ ንጉሥ ልጅ ስሟ #ቅድስት_ነሳሒት ለተባለች ለዕረፍቷ በዓል በሰላም አደረሰን።
✝ ✝ ✝
✝ #ቅዱሳን_መርምህናምና_እኅቱ_ሣራ_አርባ አገልጋዩቹ፦ የዚህም ቅዱስ አባት የአቶር ንጉሥ የተቀረጹ ስማቸው ቤል አጵሎን የሚባሉ ጣዖታትን የሚያመልክ ነው እናቱ ግን ክርስቲያን ናት።
የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
📣✨📣✨📣✨📣✨✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣📣✨📣
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !!!
📣✨የማይቀርበት የበረከት ጥሪ📣✨
ለፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ እሁድ ጠዋት ከቅዳሴ በኃላ የአዲሱ ሕንፃ ቤተክርስቲያን የአፈር ሙሌት የሚከናወን ስለሆነ ሁላችንም በዚህ ታሪካዊ ቀን ከበረከቱ ተካፋይ እንሆን ዘንድ ቤተክርስቲያን ትጣራለች!
🕊🕊🕊እሁድ ከቅዳሴ በኃላ🕊🕊🕊
📣✨📣✨✨✨📣✨📣✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨📣📣📣📣✨
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲፫ (13) ቀን።
✝ እንኳን #ለሊቀ_መላእክት_ለፈታሔ_ማሕፀን_ለቅዱስ_ሩፋኤል ለቅዳሴ ቤቱና ተአምር ላደረገበት ዓመታዊ መታሰቢያ እግዚአብሔር አምላክ በዓል በሰላም አደረሰን።
✝ ✝ ✝
✝ #የመላእክት_አለቃ_የከበረ_መልአክ_የቅዱስ_የሩፋኤል_የቅዳሴ_ቤት_ክብርና_ያደረገው_ተአምር፦ ከእስክድርያ ውጭ በደሴት የታነፀች ቤተ ክርስቲያኑ በከበረ ሊቀ ጳጳሳት ቴዎፍሎስ ዘመን በውስጧ ተአምር የተገለጸባት የከበረችበት፦ ይህም እንዲህ ነው ሀብታም ሴት ወደ ሊቀ ጳጳሳት አባ ቴዎፍሎስ መጥታ ሳለ ከእርሷ ጋርም ብዙ ሰው ነበር። ከባሏም የወረሰችው ብዙ ገንዘብ አላት በሊቀ ጳጳሳቱ ቤት አንጻር ያለውን ኮረብታ አስቆፈረች በጥቅምት ወር ዐሥራ ስምንት ቀን እንደጻፍን የወርቅ መዝገብ ተገለጠ።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
📣✨📣✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨📣📣📣📣📣📣
እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✨📣✨📣✨📣✨📣✨✨✨📣✨📣✨📣✨✨✨📣✨✨✨
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲፪ (12) ቀን።
✝ እንኳን #ለኢትዮጵያኑ_ጻድቃን ታላቁ ዋልድባ ገዳምን ላቀኑ ምድራን እንደ መሶበ ወርቅ ከፍ አድርገው ላስባረከ አራዊተ እንስሳ ለሚታዘዝላቸው አንበሳን እንደ ፈረስ ሲያገለግላቸው ለነበረ ለታላቁ አባት #ለአቡነ_ሳሙኤል_ዘዋልድባ_ለዕረፍት_በዓል፣ #ለዳግማዊ_ቂርቆስ_ለቅድስት_ክርስቶስ_ሠምራ_ልጅ ብሔረ ብፁዓን ለገባበት መታሰቢያ ቀንና ከአጽማቸው ጠበል ላፈለቁት ለታላቁ አባት #ለአቡነ_ቶማስ ለዕረፍት እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።
✝ ✝ ✝
✝ #አባ_ሳሙኤል_ዘዋልድባ፦ ለዚህም ቅዱስ የአባ ስም እስጢፋኖስ የእናቱ ስም አመተ ማርያም ነው። እነርሱም በዘመድ የከበሩ ደጎች ናቸው በአክሱም6 ምድርም ወለዱት በአደገ ጊዜም የቤተ ክርስቲያንን መጸሐፍት አስተማሩት አባቱና እናቱም በሞቱ ጊዜ ወደ ደብረ በንኰል ገዳም ወደ አባ መድኃኒነ እግዚእ ሒዶ የምንኵስና ልብስን ለብሶ በጾምና በጸሎት እየተጋደለ ኖረ።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተመደቡ !
ታኅሣሥ 11 ቀን 2016 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ሀገረ ሰብከት መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 11 ንዑስ አንቀጽ 8 ድንጋጌን መነሻ በማድረግ በብፁዕ አቡነ ሄኖክ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ አሳሳቢነት ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው እንዲሾሙ በቀረበው መሠረት በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ፊርማ በተጻፈ ደብዳቤ መሾማቸውን ለማረጋገጥ ችለናል።
ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ከዚህ ቀደም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን በዋና ሥራ አስኪያጅነት የመሩ ሲሆን በአሁኑ ወቅትም በሀገረ ስብከቱ የሚዲያ ዋና ክፍል ኃላፊ ሆነው በማገልገል ላይ ይገኛሉ።
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
በሰንበት ት/ቤት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ለሁለት ቀን የተሰጠው የአገልጋዮች የቅድመ አገልግሎት ገለጻና ትምህርት በግሩም ሁኔታ በረድኤተ እግዚአብሔር ተከናወነ።
መልካም የአገልግሎት ዘመን!!
የቀዳማይ ተማሪዎች ሥም ዝርዝር፡-
1,ራሔል አበበ
2,ሔለን ተክሌ
3,ሩሀማ በላይ
4,ቤዛ ብርሃኑ
5,ዳናዊት ቢኒያም
6,ሊዛ ሳሚ
7,ሊያ ካሳሁን
8,ሮሜ አለሙ
9,ልዑል በቀለ
10,ታሪኩ ድርሻዬ
11,ይድነቃቸው ታምሬ
12,ዮሮዳኖስ ይሁን
13,ፍቅርብርቅ አለም
14,ቶማስ ዮሀንስ
15,ሣራ አለሙ
16,ኬና አለሙ
17,ረድኤት ምትኩ
18,ያኔት ፈቀደ
19,አቤል እንየው
20,በፍቅር አለማየሁ
የካልዓይ ተማሪዎች ሥም ዝርዝር፡-
1,ሠላም ሀይማኖት
2,ሩት መብራቱ
3,ማህሌት ፃድቅ
4,ሀና ሀብቴ
5,ኤልዳና ኤርሚያስ
6,ሳሮን አበበ
7,ትዕግስት ብርሃኑ
8,ሊዲያ ደምሴ
9,አለም ሀ/ሚካኤል
10,ኤደን አሸናፊ
11,ቤዛዊት እንዳሻው
12,ናርዶስ ሀይሉ
13,ሳሮን እንዳሻው
14,ብሌን እያሱ
15,ቃልኪዳን ገነነ
16,ያኔት በሀይሉ
17,ፅዮን መሰፍን
18,ፅዮን ሀይሉ
19,ፅናት ዘውዱ
20,ሜላት ካሱ
21,እፁብድንቅ ሙሴ
22,አብርሃም ሙላቱ
23,በረከት ሀ/ሥላሴ
24,አቤል ለታ
25,ዮናታን ጌታቸው
26,እየሩሳሌም አክሊሉ
27,ሀይማኖት ይታየው
28,ኬሮድ ምትኩ
29,ያሬድ በቀለ
30,አዳነ ምክሩ
31,ሳሙኤል ገዛኸኝ
32,ህብስት ካሳ
33,እንዳልክ ሲሳይ
ሣልሳይ
1,ፂሆን ሀይሉ
2,ሜላት ካሱ
3,ሩት መብራቱ
4,በረከት ጌታቸው
5,ሚኪያስ አበራ
6,ቢንያም ዘውዴ
7,ሔኖክ ካሱ
8,አነጋግሬ ሲሳይ
9,በኃይሉ ሲሳይ
10, ቃልኪዳን ጻድቅ
11, ሙሉቀን አለሙ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣 ኮርስወስዳችሁ ወይም በመማር ላይ ያላችሁ ነገር ግን ከዚህ በታች ስማችሁ የሌለ አባላት የምስክር ወረቀታችሁን ኮፒ አድርጋችሁ ለግንኙነት ክፍል እንድታስገቡ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። 📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨📣✨
✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲፩ (11) ቀን።
✝ እንኳን #ለየግብጽ_ደቡብ_ከሆነ_ከመጺል አውራጃ ከሬስ ከተማ ሰዎች ወገን ለሆነ በሌሊት እንዲሁም በቀን ሁለት ሺህ አራት መቶ ጊዜ አቡነ ዘበሰማያ ይጸልይ ለነበረ #ለቅዱስ_አባ_በኪሞስ ለዕረፍት በዓልና በጦርነት ድል አድራጊው ከቤተ መንግሥት ወገን ለሆነ #በንፅህናው_የመላእክት አርአያ ላለው ለተባለ ለከበረ ለሰማዕት #ለቅዱስ_ለገላውዴዎስ_ለልደት በዓል መታሰቢያ እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከኤጲስ ቆጶስ #አባ_በርተሎሜዎስና_ከሰማዕቱ_ከቅዱስ_በጥላን እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
✝ ✝ ✝
✝ #አባ_በኪሞስ፦ ይኸውም ቅዱስ አባት የግብጽ ደቡብ ከሆነ ከመጺል አውራጃ ከሬስ ከተማ ሰዎች ወገን የሆነ ነው፡፡ እርሱም የአባቱን በጎች የሚጠብቅ ነበር፡፡
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ሲሰጥ የነበረው የስነ ሥዕል ሥልጠና ኹለተኛ ዙር የፊታችን እሁድ ታህሳስ 14 /2016 የሚጀመር ሲሆን የተመዘገባቹ አባላት እሁድ ከጠዋቱ2.30 ጀምሮ በአዳራሽ እንድትገኙ ይሁን !!!
የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት ቤት ኪነ ጥበብ ክፍል
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፲ (10) ቀን።
✝ እንኳን ለቅዱሳን ሰማዕታት #ለተላስስና_ለአልዓዛር ሰማዕትነት ለተቀበሉበት ለዕረፍት በዓል፣ ከታናሽነቱ ጀምሮ ጃንደረባ ለሆነ #ለአባ_ጥዋሽ ለዕረፍት በዓል፣ ከቊጥስጥንጥንያ አገር ለከበሩ ሰዎች ልጅ ለሆነች #ለቅድስት_ሱርስት ለዕረፍት በዓል፣ ለአንጾኪያ አገር ሊቀ ጳጳሳት ለነበረ #ለቅዱስ_አባ_ሳዊሮስ ከእስክንድርያ አገር ወጪ ወደሆነች ደብረ ዝጋግ ገዳም ሥጋው ለፈለሰበት በዓልና ለከበረ አባት ጻድቅ ኤጲስቆጶስ የስሙ ትርጓሜ የሕዝብ አሸናፊ ለሆነ #ለአባ_ኒቆላዎስ_ለዕረፍት_በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከእስክንድርያ አገር ስልሣኛ ሊቀ ጳጳሳት #ከአባ_ታውፋኔዎስ ዕረፍት፣ ከቅዱሳን #ከሜልዮስና_ከታውፍያ ከዕረፍታቸው መታሰቢያ እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሕግ ባለሙያዎች ኮሚቴ አባል ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ አያሌው ቢታኔ ታሠሩ ።
ታኅሣሥ 9 ቀን 2016 ዓ.ም
ጠበቃ እና የህግ አማካሪ አያሌው ቢታኔ የዕለት ችሎት ሥራቸውን አከናውነው ከባለቤታቸውና እና ከእህታቸው ጋር ሜክሲኮ በሚገኘው ነዳጅ ማደያ ነዳጅ በመቅዳት ላይ ሳሉ ሲከታተሏ በነበሩ በመንግሥት የጸጥታ አካላት ተወስደው የታሠሩ መሆኑ ታውቋል።
ጠበቃ አያሌው ቢታኔ በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት በተቋቋመው የሕግ ባለሙያዎች ኮሚቴን በመምራት ሙያዊ ግዴታቸውን በመወጣት ቤተክርስቲያንን ወክለው የሕግ አገልግሎት እያበረከቱ እንዳለ ይታወቃል።
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፱ (9) ቀን።
✝ እንኳን #ያለደምን_መፍሰስ_ሰማዕትነት ለተቀበለ ታማኝ ለሆነ #ለቅዱስ_አባት_ለአባ_በአሚን ለዕረፍት በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከቅዱሳ #ከበድላም_ከአርምያና_ከዘካርያስ ከዕረፍታቸው መታሰቢያ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
✝ ✝ ✝
✝ #አባ_በአሚን፦ እርሱም በደቡብ ግብጽ በእስሙናይን አውራጃ ለአገረ ቴርሳ አቅራቢያ ከሆኑ ከሐፂብ ተወላጆች ወገን ነው ለአንድ ባለጸጋም በጅሮንድ ሆኖ ሳለ ስለ ንጽሕናውና ስለ ቅድስናው በሁሉ ዘንድ ተወዳጅ ሆነ የባለ ጸጋውም ሚስት አባ በአሚንን እጅግ የምትወደውና የምትተማመንበት ሆነች።
✝ እርሱ ግን የዚህን ዓለም ፍጻሜ አሰበ የባለ ጸጋውንም አገልግሎት ትቶ ወደ ገዳም ሒዶ መነኰሰ ባለጸጋውም መሔዱን በሰማ ጊዜ እጅግ አዘነ ሚስቱንም ይዞ አባ በአሚን ወዳለበት በአንድነት ሔዱ ወደ እርሳቸው እንዲመለስም ለመኑት
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
✨✨ ስደተኞች ክፍል ሦስት ፫ ✨✨
ተዋንያን
ሳሙኤል ገዛኸኝ
አቤል ለታ
ረድኤት ብርሃኑ
አብርሃም ሙላቱ
ምንጭ
ከ ቪኒሲያ መፅሐፍ
✝ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ✝
✝ #ታኅሣሥ ፰ (8) ቀን
✝ እንኳን #ለኢትዮጵያኑ_ጻድቃን ለደብረ ድማሕ(ዲማ) ገዳም አበምኔት በፊትም በኋላም የሚያዩ ለሆኑ #ለታላቁ_አባት_ለአቡነ_ለተክለ_አልፋ ለዕረፍት በዓል፣ የኢትዮጵያ ሕዝብን ማልኝ ብለው በአባይ ወንዝ ውስጥ ለዘጠኝ ዓመት ለጸለዩ #ለአቡነ_እስትፋሰ_ክርስቶስ_ለልደት በዓል፣ በክርስቶስ ለሚታመንየሰማዕታትንና የጻድቃንን በየዕረፍታቸው ቀን ለእያንዳንዳቸው ርኁባንን በማጥገብ የተራቆቱትን በማልበስ መታሰቢያቸውን ለሚያደርግ ለነበረ #ለቅዱስ_ገብረ_ማርያምና፣ ለታላቁ አባት #ለአቡነ_ኪሮስና ከግብጽ ለኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ተሾመው ለመጡ በኢትዮጵያ ብዙ የዋሻ ቤተ ክርስቲያንን ላነጹ #ለብጹዓዊ_ለአቡነ_ሙሴ_ዘድባ ለልደታቸው በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።
✝ ✝ ✝
✝ #ስለ_አቡነ_እስትንፋሰ_ክርስቶስ_ልደት፦ (የተወለዱበት) ቦታ ዳውንት ፀወን ዓባይ ይባላል። በአካባቢውም በገዳሙ አንፃር በሰሜን በኩል የእናታቸው አገር ደብረ ድባ የቄርሎስ ቦታ ይባላል የአባታቸውም አገር የእግዚአብሔር አብ ደብር
√ የዩቲዩብ ገጻችንን
https://youtube.com/@FinoteBirhanzkidistarsema?feature=shared
√ ፌስቡክ ገጻች
https://www.facebook.com/finotebirhanzekidistarsema
√ የቴሌግራም ገጻችንን
https://t.me @Z_FINOTE_BIRHAN
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/ FINOTE BIRHAN Z KIDIST ARSEMA
√ የቲክ ቶክ ገጻችንን
tiktok.com/@finotebirhanzkidstarsema
✨✨✨ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨
