Abel Birhanu የወይኗ ልጅ
ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! ለሃሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ! @abel21bot
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel Abel Birhanu የወይኗ ልጅ
Channel Abel Birhanu የወይኗ ልጅ (@abe11) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 29 519 subscribers, ranking 1 173 in the Career category and 1 011 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 29 519 subscribers.
According to the latest data from 27 July, 2025, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -146 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! ለሃሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ!
@abel21bot”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 28 July, 2025), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Career category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 26 July | 0 | |||
| 25 July | 0 | |||
| 24 July | 0 | |||
| 23 July | 0 | |||
| 22 July | 0 | |||
| 21 July | 0 | |||
| 20 July | +1 | |||
| 19 July | +2 | |||
| 18 July | 0 | |||
| 17 July | +2 | |||
| 16 July | 0 | |||
| 15 July | +3 | |||
| 14 July | 0 | |||
| 13 July | 0 | |||
| 12 July | 0 | |||
| 11 July | 0 | |||
| 10 July | 0 | |||
| 09 July | 0 | |||
| 08 July | +2 | |||
| 07 July | 0 | |||
| 06 July | +8 | |||
| 05 July | +10 | |||
| 04 July | +9 | |||
| 03 July | +1 | |||
| 02 July | 0 | |||
| 01 July | 0 |
| 2 | ✨✨የዩትዩብ ሚስጥሮች መፅሃፍ ✨✨
📚ስለዩትዩብ ምንነት
📚ተፅዕኖ ፈጣሪነት
📚ስለ ዩቲዩብ አልጎሪዝም
📚እንዴት በአጭር ጊዜ ስኬታማ ዩቲዩበር መሆን ይቻላል
📚በዩቲዩብ ስንት ብር ይገኛል
📚ምን ቪዲዮ ልስራ
📚 ተምኔል እንዴት ይሰራል ?
📚 ዩቲዩብ ለመጀመር ምን ያስፈልጋል?
📚የዩቲዩብ ህጎች ምንድናቸው? ለሚለው ሁሉ ምላሽ የያዘ መጽሐፍ ሲሆን ከ8 አመት በላይ ዩቲዩብ ላይ ከነበሩት ልምዶች ውጤቶችና ስህተቶቼ ከዩቲዩብ ትምህርት የተፃፈ ነው።
✅ በአጠቃላይ መጽሃፉ ዮቲዩብ ቻናል ከመክፈት ጀምሮ እንዴት ለሰው ተደራሽ እንደምንሆን እንዴት ቪዲዮዋችንን ኤዲት እንደምናደርግ ተምብኔል አሰራር እንዴትስ ለክፍያ ብቁ እንደምንሆን እንዲሁም ምን አይነት ቪዲዮ ብንሰራ አሪፍ ብር መስራት እንደምንችል ጨምሮ ብዙ ነገሮችን ስለዩትዩብ ከሃ እስከ ፐ ተብራርቶበታል።
በሀገር ውስጥ ለምትገኙ ቴሌግራም ላይ በዚህ @abelbooksale ስም ስልካችሁን እና አድራሻችሁን በመላክ በመላው አዲስ አበባ ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን🌟
በክልል ከተሞች ለምትገኙ በቅርብ ቀናት ውስት በክልል ከተሞች ላላችሁም ተደራሽ እንሆናለን እናመሰግናለን!😊
በመላው አለም ለምትገኙ lulu.com በዚህ ሊንክ ማዘዝ ትችላላችሁ https://www.lulu.com/shop/abel-birhanu/%E1%8B%A8%E1%8B%A9%E1%89%B2%E1%8B%A9%E1%89%A5-%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%8C%A5%E1%88%AE%E1%89%BD/paperback/product-57vndvy.html?q&page=1&pageSize=4 | 10 966 |
| 3 | ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱ ተገለፀ
******
በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው የኢፌዴሪ ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል።
በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የሚገኘው የመሬት መንቀጥቀጥ በስኳር ፋብሪካው አስተዳደር ህንፃ፣ በኃይል ማስተላለፊያ ክፍል፣ የላብራቶሪ እና ኤሌክትሮ ሜካኒካል ክፍል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱን የፋብካው ስራ አስኪያጅ አቶ አሊ ሁሴን ኡመር ተናግረዋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ በከፍተኛ ሁኔታ በአከባቢው እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ጉዳት በደረሰባቸው ህንፃዎች ውስጥ የሚገኙትን ሌሎች ንብረቶችን ለማዳን የመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ስጋት እንደሆነባቸው ስራ አስኪያጁ ገልፀዋል።
የፋብሪካው ሰራተኞች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ አስቀድሞ እንዲለቁ መደረጉን የገለፁት አቶ አሊ ሁሴን፤ ከተፈጥሮ አደጋ በተጨማሪ በፋብሪካው ንብረት ላይ ስርቆት እንዳይፈጸም ከመከላከያ፣ ፌዴራል ፖሊስ እና ከዞን ፖሊስ እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ የፋብሪካውን ንብረት ለማትረፍ በቅንጅት እየተሰራ እንደሚገኝም ተጠቁሟል።
ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞች ያለው የከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ስራ ማቆሙ ተጠቅሷል።
ከዚህ ጋር በተያያዘ መንግሥት የርዕደ መሬቱ ማዕከል ከሆኑ አካባቢዎች ነዋሪዎችን የማራቅ ሥራ እያከናወነ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ማስታወቁ ይታወቃል፡፡
በተለይም የርዕደ መሬቱ ማዕከል የሆኑት አካባቢዎችን በመለየት በ12 ቀበሌዎች ላይ ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞችን በቦታው በማሰማራት የጉዳቱን መጠን አሰሳ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገልጿል።
በእነዚህ ቀበሌዎች ከሚኖሩ 80 ሺህ ዜጎች ቅድሚያ የሚሰጣቸውን በመለየት ነዋሪዎችን ከአካባቢው በማራቅ ለማስፈር ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑም ተጠቅሷል፡፡
Ebc | 14 000 |
| 4 | አሁን ለሊት 9:56 የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ እስከዛሬ ከተመዘገበው መጠን ከፍ ያለ ሆኗል በሬክተር ስኬል 5.8 ማግኒቲውድ ሆኖ ተመዝግቧል።
በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ከለሊቱ 9:53 መድረሱን የአውሮፓ ሜዲትራንያን ሴይስሞሎጂ ማዕከል (EMSC) አስታወቀ። ሰሞኑን ሲከሰቱ ከነበሩት የመሬት መንቀጥቀጦች ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው ርዕደ መሬት፤ ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ተሰምቷል። | 11 766 |
| 5 | ለሊት 9:53 ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ በቆይታውም በአይነቱም ከባድ ነበረ | 11 132 |
| 6 | No text... | 8 606 |
| 7 | መሰልጠን 😍
" ዛሬ ፕሬዘዳንት ባይደን ደውሎልኝ ነበረ በጣም ጥሩ ውይይት አርገናል እንኳን ደስ አለህ ብሎኛል ካማላም ደውላልኝ ነበር በጣም ጥሩ ውይይት አርገናል በጣም አመሰግናለሁ "
ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ | 14 291 |
| 8 | መሰልጠን 😍
" ውጤቱ አሳዛኝ ነበር የምንጠብቀው አልሆነም ግን የምርጫውን ውጤት በፀጋ መቀበል አለብን ተመራጩን ፕሬዘዳንት ትራምፕ ዛሬ አግኝቼዋለሁ ላገኘው ድል እንኳን ደስ አለህ ብዬዋለሁ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር አብረን እንደምንሰራ ተነጋግረናል መልካም የስልጣን ዘመን እንዲሆንለት እመኛለሁ "
በምርጫው የተሸነፉት ካማላ ሀሪስ | 14 080 |
| 9 | ካማላ ሀሪስ ከ 1988 ወዲህ ዝቅተኛ ድምፅ ያገኙ የመጀመሪያ የዲሞክራቶች ተወካይ ሆነው ከባድ ሽንፈት ደርሶባቸዋል። ለምርጫው የተዘጋጀውን የካማላን ፓርቲ ደጋፊዎቹ ሁሉም ትተው ወተዋል። | 12 687 |
| 10 | ዶናልድ ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ምርጫ አሸናፊ መሆናቸው ተረጋገጠ | 12 896 |
| 11 | የትራምፕን ድል ተከትሎ የኢትዮጵያ 🇪🇹 የፈረንሳይ 🇫🇷 የእስራኤል 🇮🇱 የኤልሳቫዶር 🇸🇻 የሀንጋሪ 🇭🇺 መሪዎች ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት ለትራምፕ ልከዋል ። | 11 770 |
| 12 | የትራምፕን ድል ተከትሎ የሩሲያ ስቶክ ማርኬት ከአመታት በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ። ትራምፕ የሩሲያ ወዳጅ ከመሆናቸውም በላይ ጦርነቱን እንደሚያስቆሙ መናገራቸው ይታወቃል። | 10 827 |
| 13 | ትራምፕ ሊያሸንፉ 3 ድምፅ ቀራቸው | 10 876 |
| 14 | ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል | 11 102 |
| 15 | ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል የጆርጂያ የፔንስልቬኒያና የዊስኮሰን ድምፅ ካገኙ ያሸንፋሉ በሶስቱም ግዛት እየመሩ ነው | 11 898 |
| 16 | ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል የጆርጂያ የፔንስልቬኒያና የዊስኮሰን ድምፅ ካገኙ ያሸንፋሉ በሶስቱም ግዛት እየመሩ ነው | 11 569 |
| 17 | ፉክክሩ በርትቷል ግን ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል | 11 371 |
| 18 | ትራምፕ ለማሸነፍ እየተቃረቡ ነው | 10 564 |
| 19 | ትራምፕ በከፍተኛ ልዩነት መምራት ቀጥለዋል | 10 383 |
| 20 | ትራምፕ በከፍተኛ ልዩነት መምራት ቀጥለዋል | 9 837 |
