uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

Відкрити в Telegram

ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! ለሃሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ! @abel21bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

Канал Abel Birhanu የወይኗ ልጅ (@abe11) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 29 519 підписників, посідаючи 1 173 місце в категорії Кар'єра та 1 011 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 29 519 підписників.

За останніми даними від 27 липня, 2025, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -146, а за останні 24 години на 0, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 0 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! ለሃሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ! @abel21bot”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 28 липня, 2025), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Кар'єра.

29 519
Підписники
Немає даних24 години
-427 днів
-14630 днів

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
лип '25
липень '25
+38
в 0 каналах
червень '25
+91
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+81
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+39
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+85
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+52
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+76
в 1 каналах
Get PRO
грудень '24
+50
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+3 485
в 1 каналах
Get PRO
жовтень '24
+20
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+12
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+7
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+9
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+7
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+55
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+72
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+110
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+91
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+131
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+135
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+122
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+137
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+71
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+33
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+55
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+45
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+39
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+52
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+37
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+41
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+52
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+58
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+53
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+54
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+71
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+139
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+192
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+61
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+33
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+45
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+70
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+38
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+62
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+120
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+526
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+216
в 0 каналах
Get PRO
вересень '21
+121
в 0 каналах
Get PRO
серпень '21
+189
в 0 каналах
Get PRO
липень '21
+288
в 0 каналах
Get PRO
червень '21
+87
в 0 каналах
Get PRO
травень '21
+97
в 0 каналах
Get PRO
квітень '21
+154
в 0 каналах
Get PRO
березень '21
+99
в 0 каналах
Get PRO
лютий '21
+197
в 0 каналах
Get PRO
січень '21
+566
в 0 каналах
Get PRO
грудень '20
+62 296
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
26 липня0
25 липня0
24 липня0
23 липня0
22 липня0
21 липня0
20 липня+1
19 липня+2
18 липня0
17 липня+2
16 липня0
15 липня+3
14 липня0
13 липня0
12 липня0
11 липня0
10 липня0
09 липня0
08 липня+2
07 липня0
06 липня+8
05 липня+10
04 липня+9
03 липня+1
02 липня0
01 липня0
Дописи каналу
መጽሐፌ አማዞን ላይ መሸጥ ጀመረ 🙏 ዩቲዩበር መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ አሜሪካ ካናዳ አውሮፓ እሲያ መካከለኛው ምስራቅ ለምትገኙ አማዞን ላይ Abel Birhanu ብላችሁ ብትፈልጉ ታገኙታላችሁ ወይም
መጽሐፌ አማዞን ላይ መሸጥ ጀመረ 🙏 ዩቲዩበር መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ አሜሪካ ካናዳ አውሮፓ እሲያ መካከለኛው ምስራቅ ለምትገኙ አማዞን ላይ Abel Birhanu ብላችሁ ብትፈልጉ ታገኙታላችሁ ወይም ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://a.co/d/eBoPWgI አመሰግናለሁ

2

0
3
✨✨የዩትዩብ ሚስጥሮች መፅሃፍ ✨✨ 📚ስለዩትዩብ ምንነት 📚ተፅዕኖ ፈጣሪነት 📚ስለ ዩቲዩብ አልጎሪዝም 📚እንዴት በአጭር ጊዜ ስኬታማ ዩቲዩበር መሆን ይቻላል 📚በዩቲዩብ ስንት ብር ይገኛል 📚ምን
✨✨የዩትዩብ ሚስጥሮች መፅሃፍ ✨✨ 📚ስለዩትዩብ ምንነት 📚ተፅዕኖ ፈጣሪነት 📚ስለ ዩቲዩብ አልጎሪዝም 📚እንዴት በአጭር ጊዜ ስኬታማ ዩቲዩበር  መሆን ይቻላል 📚በዩቲዩብ ስንት ብር ይገኛል 📚ምን ቪዲዮ ልስራ 📚 ተምኔል እንዴት ይሰራል ? 📚 ዩቲዩብ ለመጀመር ምን ያስፈልጋል? 📚የዩቲዩብ ህጎች ምንድናቸው? ለሚለው ሁሉ ምላሽ የያዘ መጽሐፍ ሲሆን ከ8 አመት በላይ ዩቲዩብ ላይ ከነበሩት ልምዶች ውጤቶችና ስህተቶቼ ከዩቲዩብ ትምህርት የተፃፈ ነው። ✅ በአጠቃላይ መጽሃፉ ዮቲዩብ ቻናል ከመክፈት ጀምሮ እንዴት ለሰው ተደራሽ እንደምንሆን እንዴት ቪዲዮዋችንን ኤዲት እንደምናደርግ ተምብኔል አሰራር እንዴትስ ለክፍያ ብቁ እንደምንሆን እንዲሁም ምን አይነት ቪዲዮ ብንሰራ አሪፍ ብር መስራት እንደምንችል ጨምሮ ብዙ ነገሮችን ስለዩትዩብ ከሃ እስከ ፐ ተብራርቶበታል። በሀገር ውስጥ ለምትገኙ ቴሌግራም ላይ በዚህ @abelbooksale ስም ስልካችሁን እና አድራሻችሁን በመላክ በመላው አዲስ አበባ ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን🌟 በክልል ከተሞች ለምትገኙ በቅርብ ቀናት ውስት በክልል ከተሞች ላላችሁም ተደራሽ እንሆናለን እናመሰግናለን!😊 በመላው አለም ለምትገኙ lulu.com በዚህ ሊንክ ማዘዝ ትችላላችሁ https://www.lulu.com/shop/abel-birhanu/%E1%8B%A8%E1%8B%A9%E1%89%B2%E1%8B%A9%E1%89%A5-%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%8C%A5%E1%88%AE%E1%89%BD/paperback/product-57vndvy.html?q&page=1&pageSize=4
0
4

5
ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱ ተገለፀ ****** በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው የኢፌዴሪ ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል።+6
ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱ ተገለፀ ****** በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው የኢፌዴሪ ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል። በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የሚገኘው የመሬት መንቀጥቀጥ በስኳር ፋብሪካው አስተዳደር ህንፃ፣ በኃይል ማስተላለፊያ ክፍል፣ የላብራቶሪ እና ኤሌክትሮ ሜካኒካል ክፍል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱን የፋብካው ስራ አስኪያጅ አቶ አሊ ሁሴን ኡመር ተናግረዋል። የመሬት መንቀጥቀጡ በከፍተኛ ሁኔታ በአከባቢው እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ጉዳት በደረሰባቸው ህንፃዎች ውስጥ የሚገኙትን ሌሎች ንብረቶችን ለማዳን የመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ስጋት እንደሆነባቸው ስራ አስኪያጁ ገልፀዋል። የፋብሪካው ሰራተኞች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ አስቀድሞ እንዲለቁ መደረጉን የገለፁት አቶ አሊ ሁሴን፤ ከተፈጥሮ አደጋ በተጨማሪ በፋብሪካው ንብረት ላይ ስርቆት እንዳይፈጸም ከመከላከያ፣ ፌዴራል ፖሊስ እና ከዞን ፖሊስ እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል። የመሬት መንቀጥቀጡ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ የፋብሪካውን ንብረት ለማትረፍ በቅንጅት እየተሰራ እንደሚገኝም ተጠቁሟል። ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞች ያለው የከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ስራ ማቆሙ ተጠቅሷል። ከዚህ ጋር በተያያዘ መንግሥት የርዕደ መሬቱ ማዕከል ከሆኑ አካባቢዎች ነዋሪዎችን የማራቅ ሥራ እያከናወነ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ማስታወቁ ይታወቃል፡፡ በተለይም የርዕደ መሬቱ ማዕከል የሆኑት አካባቢዎችን በመለየት በ12 ቀበሌዎች ላይ ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞችን በቦታው በማሰማራት የጉዳቱን መጠን አሰሳ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገልጿል። በእነዚህ ቀበሌዎች ከሚኖሩ 80 ሺህ ዜጎች ቅድሚያ የሚሰጣቸውን በመለየት ነዋሪዎችን ከአካባቢው በማራቅ ለማስፈር ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑም ተጠቅሷል፡፡ Ebc
0
6
አሁን ለሊት 9:56 የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ እስከዛሬ ከተመዘገበው መጠን ከፍ ያለ ሆኗል በሬክተር ስኬል 5.8 ማግኒቲውድ ሆኖ ተመዝግቧል። በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ከለሊቱ 9:53 መድረሱን የአውሮፓ ሜዲትራንያን ሴይስሞሎጂ ማዕከል (EMSC) አስታወቀ። ሰሞኑን ሲከሰቱ ከነበሩት የመሬት መንቀጥቀጦች ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው ርዕደ መሬት፤ ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ተሰምቷል።
0
7
ለሊት 9:53 ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ በቆይታውም በአይነቱም ከባድ ነበረ
0
8
Немає тексту...
0
9
መሰልጠን 😍 " ዛሬ ፕሬዘዳንት ባይደን ደውሎልኝ ነበረ በጣም ጥሩ ውይይት አርገናል እንኳን ደስ አለህ ብሎኛል ካማላም ደውላልኝ ነበር በጣም ጥሩ ውይይት አርገናል በጣም አመሰግናለሁ " ተመራጩ ፕሬ
መሰልጠን 😍 " ዛሬ ፕሬዘዳንት ባይደን ደውሎልኝ ነበረ በጣም ጥሩ ውይይት አርገናል እንኳን ደስ አለህ ብሎኛል ካማላም ደውላልኝ ነበር በጣም ጥሩ ውይይት አርገናል በጣም አመሰግናለሁ " ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ
0
10
መሰልጠን 😍 " ውጤቱ አሳዛኝ ነበር የምንጠብቀው አልሆነም ግን የምርጫውን ውጤት በፀጋ መቀበል አለብን ተመራጩን ፕሬዘዳንት ትራምፕ ዛሬ አግኝቼዋለሁ ላገኘው ድል እንኳን ደስ አለህ ብዬዋለሁ ሰላማዊ
መሰልጠን 😍 " ውጤቱ አሳዛኝ ነበር የምንጠብቀው አልሆነም ግን የምርጫውን ውጤት በፀጋ መቀበል አለብን ተመራጩን ፕሬዘዳንት ትራምፕ ዛሬ አግኝቼዋለሁ ላገኘው ድል እንኳን ደስ አለህ ብዬዋለሁ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር አብረን እንደምንሰራ ተነጋግረናል መልካም የስልጣን ዘመን እንዲሆንለት እመኛለሁ " በምርጫው የተሸነፉት ካማላ ሀሪስ
0
11
ካማላ ሀሪስ ከ 1988 ወዲህ ዝቅተኛ ድምፅ ያገኙ የመጀመሪያ የዲሞክራቶች ተወካይ ሆነው ከባድ ሽንፈት ደርሶባቸዋል። ለምርጫው የተዘጋጀውን የካማላን ፓርቲ ደጋፊዎቹ ሁሉም ትተው ወተዋል።+3
ካማላ ሀሪስ ከ 1988 ወዲህ ዝቅተኛ ድምፅ ያገኙ የመጀመሪያ የዲሞክራቶች ተወካይ ሆነው ከባድ ሽንፈት ደርሶባቸዋል። ለምርጫው የተዘጋጀውን የካማላን ፓርቲ ደጋፊዎቹ ሁሉም ትተው ወተዋል።
0
12
ዶናልድ ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ምርጫ አሸናፊ መሆናቸው ተረጋገጠ
ዶናልድ ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ምርጫ አሸናፊ መሆናቸው ተረጋገጠ
0
13
የትራምፕን ድል ተከትሎ የኢትዮጵያ 🇪🇹 የፈረንሳይ 🇫🇷 የእስራኤል 🇮🇱 የኤልሳቫዶር 🇸🇻 የሀንጋሪ 🇭🇺 መሪዎች ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት ለትራምፕ
የትራምፕን ድል ተከትሎ የኢትዮጵያ 🇪🇹 የፈረንሳይ 🇫🇷 የእስራኤል 🇮🇱 የኤልሳቫዶር 🇸🇻 የሀንጋሪ 🇭🇺 መሪዎች ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት ለትራምፕ ልከዋል ።
0
14
የትራምፕን ድል ተከትሎ የሩሲያ ስቶክ ማርኬት ከአመታት በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ። ትራምፕ የሩሲያ ወዳጅ ከመሆናቸውም በላይ ጦርነቱን እንደሚያስቆሙ መናገራቸው ይታወቃል።+2
የትራምፕን ድል ተከትሎ የሩሲያ ስቶክ ማርኬት ከአመታት በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ። ትራምፕ የሩሲያ ወዳጅ ከመሆናቸውም በላይ ጦርነቱን እንደሚያስቆሙ መናገራቸው ይታወቃል።
0
15
ትራምፕ ሊያሸንፉ 3 ድምፅ ቀራቸው
ትራምፕ ሊያሸንፉ 3 ድምፅ ቀራቸው
0
16
ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል
ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል
0
17
ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል የጆርጂያ የፔንስልቬኒያና የዊስኮሰን ድምፅ ካገኙ ያሸንፋሉ በሶስቱም ግዛት እየመሩ ነው
ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል የጆርጂያ የፔንስልቬኒያና የዊስኮሰን ድምፅ ካገኙ ያሸንፋሉ በሶስቱም ግዛት እየመሩ ነው
0
18
ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል የጆርጂያ የፔንስልቬኒያና የዊስኮሰን ድምፅ ካገኙ ያሸንፋሉ በሶስቱም ግዛት እየመሩ ነው
ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል የጆርጂያ የፔንስልቬኒያና የዊስኮሰን ድምፅ ካገኙ ያሸንፋሉ በሶስቱም ግዛት እየመሩ ነው
0
19
ፉክክሩ በርትቷል ግን ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል
ፉክክሩ በርትቷል ግን ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል
0
20
ትራምፕ ለማሸነፍ እየተቃረቡ ነው
ትራምፕ ለማሸነፍ እየተቃረቡ ነው
0