Abel Birhanu የወይኗ ልጅ
ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! ለሃሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ! @abel21bot
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram Abel Birhanu የወይኗ ልጅ
El canal Abel Birhanu የወይኗ ልጅ (@abe11) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 29 519 suscriptores, ocupando la posición 1 173 en la categoría Carrera profesional y el puesto 1 011 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 29 519 suscriptores.
Según los últimos datos del 27 julio, 2025, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -146, y en las últimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 0 visualizaciones. En el primer día suele acumular 0 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! ለሃሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ!
@abel21bot”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 28 julio, 2025), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Carrera profesional.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 26 julio | 0 | |||
| 25 julio | 0 | |||
| 24 julio | 0 | |||
| 23 julio | 0 | |||
| 22 julio | 0 | |||
| 21 julio | 0 | |||
| 20 julio | +1 | |||
| 19 julio | +2 | |||
| 18 julio | 0 | |||
| 17 julio | +2 | |||
| 16 julio | 0 | |||
| 15 julio | +3 | |||
| 14 julio | 0 | |||
| 13 julio | 0 | |||
| 12 julio | 0 | |||
| 11 julio | 0 | |||
| 10 julio | 0 | |||
| 09 julio | 0 | |||
| 08 julio | +2 | |||
| 07 julio | 0 | |||
| 06 julio | +8 | |||
| 05 julio | +10 | |||
| 04 julio | +9 | |||
| 03 julio | +1 | |||
| 02 julio | 0 | |||
| 01 julio | 0 |
| 2 | መጽሐፌ አማዞን ላይ መሸጥ ጀመረ 🙏
ዩቲዩበር መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ አሜሪካ ካናዳ አውሮፓ እሲያ መካከለኛው ምስራቅ ለምትገኙ አማዞን ላይ Abel Birhanu ብላችሁ ብትፈልጉ ታገኙታላችሁ ወይም ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://a.co/d/eBoPWgI
አመሰግናለሁ | 0 |
| 3 | ✨✨የዩትዩብ ሚስጥሮች መፅሃፍ ✨✨
📚ስለዩትዩብ ምንነት
📚ተፅዕኖ ፈጣሪነት
📚ስለ ዩቲዩብ አልጎሪዝም
📚እንዴት በአጭር ጊዜ ስኬታማ ዩቲዩበር መሆን ይቻላል
📚በዩቲዩብ ስንት ብር ይገኛል
📚ምን ቪዲዮ ልስራ
📚 ተምኔል እንዴት ይሰራል ?
📚 ዩቲዩብ ለመጀመር ምን ያስፈልጋል?
📚የዩቲዩብ ህጎች ምንድናቸው? ለሚለው ሁሉ ምላሽ የያዘ መጽሐፍ ሲሆን ከ8 አመት በላይ ዩቲዩብ ላይ ከነበሩት ልምዶች ውጤቶችና ስህተቶቼ ከዩቲዩብ ትምህርት የተፃፈ ነው።
✅ በአጠቃላይ መጽሃፉ ዮቲዩብ ቻናል ከመክፈት ጀምሮ እንዴት ለሰው ተደራሽ እንደምንሆን እንዴት ቪዲዮዋችንን ኤዲት እንደምናደርግ ተምብኔል አሰራር እንዴትስ ለክፍያ ብቁ እንደምንሆን እንዲሁም ምን አይነት ቪዲዮ ብንሰራ አሪፍ ብር መስራት እንደምንችል ጨምሮ ብዙ ነገሮችን ስለዩትዩብ ከሃ እስከ ፐ ተብራርቶበታል።
በሀገር ውስጥ ለምትገኙ ቴሌግራም ላይ በዚህ @abelbooksale ስም ስልካችሁን እና አድራሻችሁን በመላክ በመላው አዲስ አበባ ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን🌟
በክልል ከተሞች ለምትገኙ በቅርብ ቀናት ውስት በክልል ከተሞች ላላችሁም ተደራሽ እንሆናለን እናመሰግናለን!😊
በመላው አለም ለምትገኙ lulu.com በዚህ ሊንክ ማዘዝ ትችላላችሁ https://www.lulu.com/shop/abel-birhanu/%E1%8B%A8%E1%8B%A9%E1%89%B2%E1%8B%A9%E1%89%A5-%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%8C%A5%E1%88%AE%E1%89%BD/paperback/product-57vndvy.html?q&page=1&pageSize=4 | 0 |
| 4 | ✨✨የዩትዩብ ሚስጥሮች መፅሃፍ ✨✨
📚ስለዩትዩብ ምንነት
📚ተፅዕኖ ፈጣሪነት
📚ስለ ዩቲዩብ አልጎሪዝም
📚እንዴት በአጭር ጊዜ ስኬታማ ዩቲዩበር መሆን ይቻላል
📚በዩቲዩብ ስንት ብር ይገኛል
📚ምን ቪዲዮ ልስራ
📚 ተምኔል እንዴት ይሰራል ?
📚 ዩቲዩብ ለመጀመር ምን ያስፈልጋል?
📚የዩቲዩብ ህጎች ምንድናቸው? ለሚለው ሁሉ ምላሽ የያዘ መጽሐፍ ሲሆን ከ8 አመት በላይ ዩቲዩብ ላይ ከነበሩት ልምዶች ውጤቶችና ስህተቶቼ ከዩቲዩብ ትምህርት የተፃፈ ነው።
✅ በአጠቃላይ መጽሃፉ ዮቲዩብ ቻናል ከመክፈት ጀምሮ እንዴት ለሰው ተደራሽ እንደምንሆን እንዴት ቪዲዮዋችንን ኤዲት እንደምናደርግ ተምብኔል አሰራር እንዴትስ ለክፍያ ብቁ እንደምንሆን እንዲሁም ምን አይነት ቪዲዮ ብንሰራ አሪፍ ብር መስራት እንደምንችል ጨምሮ ብዙ ነገሮችን ስለዩትዩብ ከሃ እስከ ፐ ተብራርቶበታል።
በሀገር ውስጥ ለምትገኙ ቴሌግራም ላይ በዚህ @abelbooksale ስም ስልካችሁን እና አድራሻችሁን በመላክ በመላው አዲስ አበባ ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን🌟
በክልል ከተሞች ለምትገኙ በቅርብ ቀናት ውስት በክልል ከተሞች ላላችሁም ተደራሽ እንሆናለን እናመሰግናለን!😊
በመላው አለም ለምትገኙ lulu.com በዚህ ሊንክ ማዘዝ ትችላላችሁ https://www.lulu.com/shop/abel-birhanu/%E1%8B%A8%E1%8B%A9%E1%89%B2%E1%8B%A9%E1%89%A5-%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%8C%A5%E1%88%AE%E1%89%BD/paperback/product-57vndvy.html?q&page=1&pageSize=4 | 0 |
| 5 | ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱ ተገለፀ
******
በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው የኢፌዴሪ ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል።
በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የሚገኘው የመሬት መንቀጥቀጥ በስኳር ፋብሪካው አስተዳደር ህንፃ፣ በኃይል ማስተላለፊያ ክፍል፣ የላብራቶሪ እና ኤሌክትሮ ሜካኒካል ክፍል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱን የፋብካው ስራ አስኪያጅ አቶ አሊ ሁሴን ኡመር ተናግረዋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ በከፍተኛ ሁኔታ በአከባቢው እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ጉዳት በደረሰባቸው ህንፃዎች ውስጥ የሚገኙትን ሌሎች ንብረቶችን ለማዳን የመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ስጋት እንደሆነባቸው ስራ አስኪያጁ ገልፀዋል።
የፋብሪካው ሰራተኞች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ አስቀድሞ እንዲለቁ መደረጉን የገለፁት አቶ አሊ ሁሴን፤ ከተፈጥሮ አደጋ በተጨማሪ በፋብሪካው ንብረት ላይ ስርቆት እንዳይፈጸም ከመከላከያ፣ ፌዴራል ፖሊስ እና ከዞን ፖሊስ እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ የፋብሪካውን ንብረት ለማትረፍ በቅንጅት እየተሰራ እንደሚገኝም ተጠቁሟል።
ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞች ያለው የከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ስራ ማቆሙ ተጠቅሷል።
ከዚህ ጋር በተያያዘ መንግሥት የርዕደ መሬቱ ማዕከል ከሆኑ አካባቢዎች ነዋሪዎችን የማራቅ ሥራ እያከናወነ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ማስታወቁ ይታወቃል፡፡
በተለይም የርዕደ መሬቱ ማዕከል የሆኑት አካባቢዎችን በመለየት በ12 ቀበሌዎች ላይ ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞችን በቦታው በማሰማራት የጉዳቱን መጠን አሰሳ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገልጿል።
በእነዚህ ቀበሌዎች ከሚኖሩ 80 ሺህ ዜጎች ቅድሚያ የሚሰጣቸውን በመለየት ነዋሪዎችን ከአካባቢው በማራቅ ለማስፈር ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑም ተጠቅሷል፡፡
Ebc | 0 |
| 6 | አሁን ለሊት 9:56 የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ እስከዛሬ ከተመዘገበው መጠን ከፍ ያለ ሆኗል በሬክተር ስኬል 5.8 ማግኒቲውድ ሆኖ ተመዝግቧል።
በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ከለሊቱ 9:53 መድረሱን የአውሮፓ ሜዲትራንያን ሴይስሞሎጂ ማዕከል (EMSC) አስታወቀ። ሰሞኑን ሲከሰቱ ከነበሩት የመሬት መንቀጥቀጦች ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው ርዕደ መሬት፤ ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ተሰምቷል። | 0 |
| 7 | ለሊት 9:53 ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ በቆይታውም በአይነቱም ከባድ ነበረ | 0 |
| 8 | Sin texto... | 0 |
| 9 | መሰልጠን 😍
" ዛሬ ፕሬዘዳንት ባይደን ደውሎልኝ ነበረ በጣም ጥሩ ውይይት አርገናል እንኳን ደስ አለህ ብሎኛል ካማላም ደውላልኝ ነበር በጣም ጥሩ ውይይት አርገናል በጣም አመሰግናለሁ "
ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ | 0 |
| 10 | መሰልጠን 😍
" ውጤቱ አሳዛኝ ነበር የምንጠብቀው አልሆነም ግን የምርጫውን ውጤት በፀጋ መቀበል አለብን ተመራጩን ፕሬዘዳንት ትራምፕ ዛሬ አግኝቼዋለሁ ላገኘው ድል እንኳን ደስ አለህ ብዬዋለሁ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር አብረን እንደምንሰራ ተነጋግረናል መልካም የስልጣን ዘመን እንዲሆንለት እመኛለሁ "
በምርጫው የተሸነፉት ካማላ ሀሪስ | 0 |
| 11 | ካማላ ሀሪስ ከ 1988 ወዲህ ዝቅተኛ ድምፅ ያገኙ የመጀመሪያ የዲሞክራቶች ተወካይ ሆነው ከባድ ሽንፈት ደርሶባቸዋል። ለምርጫው የተዘጋጀውን የካማላን ፓርቲ ደጋፊዎቹ ሁሉም ትተው ወተዋል። | 0 |
| 12 | ዶናልድ ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ምርጫ አሸናፊ መሆናቸው ተረጋገጠ | 0 |
| 13 | የትራምፕን ድል ተከትሎ የኢትዮጵያ 🇪🇹 የፈረንሳይ 🇫🇷 የእስራኤል 🇮🇱 የኤልሳቫዶር 🇸🇻 የሀንጋሪ 🇭🇺 መሪዎች ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት ለትራምፕ ልከዋል ። | 0 |
| 14 | የትራምፕን ድል ተከትሎ የሩሲያ ስቶክ ማርኬት ከአመታት በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ። ትራምፕ የሩሲያ ወዳጅ ከመሆናቸውም በላይ ጦርነቱን እንደሚያስቆሙ መናገራቸው ይታወቃል። | 0 |
| 15 | ትራምፕ ሊያሸንፉ 3 ድምፅ ቀራቸው | 0 |
| 16 | ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል | 0 |
| 17 | ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል የጆርጂያ የፔንስልቬኒያና የዊስኮሰን ድምፅ ካገኙ ያሸንፋሉ በሶስቱም ግዛት እየመሩ ነው | 0 |
| 18 | ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል የጆርጂያ የፔንስልቬኒያና የዊስኮሰን ድምፅ ካገኙ ያሸንፋሉ በሶስቱም ግዛት እየመሩ ነው | 0 |
| 19 | ፉክክሩ በርትቷል ግን ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል | 0 |
| 20 | ትራምፕ ለማሸነፍ እየተቃረቡ ነው | 0 |
