cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Advertising posts
257
Subscribers
-124 hours
-27 days
-630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
📢 አዲስ የሁለት ወር የኪታብ ቂርኣት (የክረምት ኮርስ) 🔅 በፉሪ በድር መስጂድ ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም በሚሰጠው ቋሚ የሴቶች ደርስ ፋንታ ለሁለት ወር የሚቆይ አዲስ የኪታብ ቂርኣት በአላህ ፈቃድ ረፋድ ከ4:00 ጀምሮ ከሰኞ ሐምሌ 01/2016 ወይም ሙሐረም 2/1446 ዓ.ሂ ጀምሮ ይሰጣል። 🔅የሚቀሩ ኪታቦች፡-          🔹ዘውትር ሰኞ ▪️عقيدة أهل السنة والجماعة አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀምዓህ 📝ኢብኑ ዑሰይሚን           🔹ዘውትር ማክሰኞ ▪️الأربعون حديثا التربوية አል-አርበዑነ ሐዲይሠን አተ'ተርበውያህ 📝ሙሐመድ ቢን ሠራ'ር አልያሚ 🔅ሁለቱም ኪታቦች ፉሪ በድር መስጂድ ፊትለፊት ዛድ መጽሐፍት መሸጫ ላይ ይገኛሉ። ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
Show all...
ማስታወቂያ ~ መርከዘ ተውሒድ ኢንሻ አላህ በዚህ አመት ክረምት ለሴቶች ቁርኣንን ጨምሮ የመሰረታዊ ትምህርት በአዳሪ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። እድሜያቸው ከ 13 በላይ የሆኑ ልጆች ማስመዝገብ የምትሹ በዚህ ቁጥር ልታናግሩን ትችላላችሁ :- 096 046 1624 ከአላህ በታች የሚገባውን ጥንቃቄ እና ሀላፍትና እንወስዳለን። ወንድሞቻችሁ ሳዳት ከማል እና ኢብኑ ሙነወር በቴሌግራም መልእክት ለመላክ https://t.me/SadatAbuIbrahim
Show all...
Repost from Husseyn Aragaw
~በዙ መስጂዶች ላይ ቁርኣን በማይክ ይከፍታሉ። በተለይም ደሞ ጁሙዓ ከአዛን በፊት አዛን እስኪል ድረስ ከፍ አድርገው ይለቃሉ።ነገር ግን  ይህ ተግባር አግባብ አይደለም። ቀደም ብለው መስጂድ ውስጥ ተገኝተው ቁርኣን መቅራት፣ዚክር ማድረግ፣ሱና ሶላቶችን መስገድ የሚፈልጉ ሰዎችን መረበሽ ነው።ብዙ ዑለማዎችም ይህንን ተግባር ይከለክላሉ። منقول
Show all...
🔋🔋🧨 ሀላል ሩቂያ(በቁርአንና ሶሂህ ሃዲስ) መንፈሳዊ ህክምና አገልግሎት
የምንሰጣቸው ህክምና
🔋💬📖ከሸርክና ከቢድዓ  በፀዳ መልኩ  ፡- 🔋🚥 ለሲህር (ለድግምት) 🔋🚥 ለቡዳ (ለአይነናስ) 🔋🚥 ለጅን 🔋🚥 ለአውድቅ(ለሚጥል በሽታ) 🔋🚥 ለዛር  🔋🚥 ለጭንቀትና 🔋🚥 ለስንፈተ ወሲብ 🔋🚥 በህክምና ላልዳነ፦ ራስ ምታት፣ ልብ፣ጨጓራ ፣ኩላሊት... 🔋🚥 ለእንቅልፍ ማጣት 🔋🚥 ለከፍተኛ ፍርሃት ና ቅዠት(ቅብዥር) 🔋🚥  ለአዕምሮ በሽታ 🔋🚥  ለፓራላይዝ 🔋🚥  ለሰውነት እብጠትና 🔋🚥  ለሌሎችም  ተያያዥ በሽታዎች
የተሟላ የቤት ለቤት አገልግሎት እንሰጣለን
የቤት ለቤት አገልግሎት የምንሰጥባቸው  አከባቢዎች
  🔋🔋🚥💬 አዲስ አበባ ከተማና አጠቃላይ ሸገር ሱቲ እንድሁም ቅርብ በሆነ ከተማዎች ለምሳሌ አዳማ ፣ሰንዳፋ ፣ጫጫ ፣ደብረ ብርሀን ፣ቢሾፍቱ ፣ዱከም፣ ሞጆ፣ደብረ ዘይት፣ቡታጂራ፣ወራቤ፣ቅበትና ሌሎችም ቅርብ በሆኑ ከተማዎች አድራሻበአካል መጥተው መታከም ከፈለጉ 👇👇👇
አዲስ አበባ (ፉሪ) ፋሚሊ ሞል {FAMILY MALL} ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ: —⬇️ይደውሉ⬇️ ☎️ስልክ ፦          09 14 71 88 00          09 25 89 15 17           09 10 72 67 84 💬🔋ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ ካላችሁ በ👉 @Sunnnahcom  ጠቁሙን። 💬👉 ሌሎች ትምህርቶችን ለመከታተል ከዚህ በታች ባለው ሊንክ JOIN እያላችሁ ገባ ገባ በሉ  ለወዳጅ ዘመዶቻችንም ሼር እናድርገው ኢን ሻ አላህ
የቴሌግራም አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ
        👇👇👇 https://t.me/Halalruqafuri8800
የፌስቡክ አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ
        👇👇👇 https://www.facebook.com/groups/487533307120721/permalink/487533343787384/
የዋትስ አፕ አድራሻችንን  ለመቀላቀል ከፈለጉ
          👇👇👇 https://chat.whatsapp.com/EL1E9nLNB37A3BVhTO8rnT
የቲክቶክ አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ
     👇👇👇 http://tiktok.com/@ansiman6784
Show all...
ሀላል ሩቂያ(በቁርአንና ሶሂህ ሃዲስ) መንፈሳዊ ህክምና አገልግሎት

ስለ ሲህር(ድግምት)፣ ቡዳ (አይነናስ)ና ጂን በሽታ በአጠቃላይ ሩቃ ሸርኢያ ህክምና ትምህርቶችን የሚያውቁበት እንዲሁም ሌሎች የዲን ጉዳዮችን የሚማሩበት ግሩፕ ነው። °ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት° @Sunnnahcom በ 09 14 71 88 00 09 25 89 15 17 09 10 72 67 84 ይደውሉልን። "ሀላል የሩቂያ(ቁርአን)ህክምና አገልግሎት"

የክረምት ተመላላሽ ኮርስ በሑዘይፋ መስጂድ እድሜያቸው ከ 7 አመት በላይ ለሆኑ ታዳጊዎች በአላህ ፍቃድ ይኖራል። የትምህርት ሰአት ከጠዋት 2:30 - 10:00። ለመመዝገብ 0912898155 ይደውሉ @Huzeyfaibnulyeman
Show all...
Photo unavailable
አንድ ሰው አርባ አመት ሲሞላው፦ ”ወደ አኼራ ጎዞህ ተቃርቧልና ስንቅህን አዘጋጅ።˝ ብሎ ከሰማይ☝️ ተጣሪ ይጣራል። 📚ረውደቱ አል ዑቀላእ (52)
Show all...
Repost from Husseyn Aragaw
☀️ወንድሞች ግን ታክሲ/ባጃጅ ውስጥ ገቢና ባዶ ሆኖ እያያቹ ለምን ከኋላ ትቀመጣላቹ በተለይ ባጃጅ ውስጥ። ብዙ ጊዜ ከፊት ባዶ መሆኑን እያወቁ ከኋላ ይቀመጣሉ ከዚያ ሴቶች ከፊት ይቀመጣሉ ከሹፌሩም ጋር ይነካካሉ አዑዙቢላህ 💥እናንተ ተረድታቹን/አስባቹልን የኋላውን ወንበር ካለቀቃቹልን ማን ሊለቅልን ነው በአሏህ? በጣም ነውኮ የሚቀፈው ከወንድ አጠገብ መቀመጥ ያውም ከሹፌር ።   በየትኛው የሸሪዐ ህግ ነው ሴት ከፊት ተቀምጣ ወንድ ከኋላ የሚቀመጠው?አንዳንድ  ሹፌሮች ደግሞ አፋቸውም እጃቸውም አያርፍም አዛ ያደርጉናል። ሀቅ ሀቁን ነው የማወራው ምርር ብሎኝ ነው የማወራው  እንዴት ይሄንን አስባቹ ቦታ አትለቁልንም  ሀቂቋ ኢስላም አክብሮናል እናንተም አክብሩን ። 💥እህቶች ደግሞ ከኋላ ቦታ መኖሩን እያወቃቹ ከኣጅነቢ ጋር አትቀማመጡ ሙዕሚን ሴት በአሏህ በአኺራ የምታምን ሴት እዩኝ እዩኝ አትልም ሀያዕ አላት ሙተነቂቦችን👈ብቻ አይደለም ሁላቹንም ይመለከታል ሙስሊም እህቶች በሙሉ! አስቡት ሹፌር ነው ሹፌር ደግሞ መሪውን ለማሸከርከር እጆቹ አለአግባብ ነው የሚንቀሳቀሱት ያኔ ሳይፈልግ በግዱም ቢሆን ይነካሻል እኽኽኽ አዑዙቢላህ! ሆን ብሎ ሚነካካም አይጠፋም በተለይ ካፊር ከሆነ 💥እና ወንድሜ እህቶችህ ፊት ተቀምጠው በወንድ እንዳይነካኩ ለምን በሩን አትዘጋም ???  ወንድ ነህ ከወንድ ተቀመጥ  እህቴ ደግሞ ከኋላ ግቢ ከኋላም ቢሆን ቢቻል በአጅነቢ መሀል አትቀመጪ ከተቀመጥሽም ትከሻሽ ከነሱ እንዳይነካካ ሰብሰብ ሰበር ብለሽ ተቀመጪ ባረከሏሁ ፊይኪ   ☀️ወንድሞች እባካቹ ለረቡና ስትሉ ከፊት ባዶ መሆኑን እያወቃቹ ከኋላ አትቀመጡ አስቡልን ለኛም ክብራችን በትንሹም እንድትነካብን አንሻም።   ኒቋብ(ሂጃብ) የለበስነውኮ እንዳታዩን ብቻ አይደለም የረቡናን ቃል አክብረን ለብሰናል እናንተም አክብራቹ ቦታ መንገድ ልቀቁልንም ለማለት ጭምር እንጂ! እስኪ እኔ ብሆንስ ብላቹ አስቡ منقول
Show all...
🛑👉የኢድ ቀን የሚፈፀሙ ወንጀሎች በጥቂቱ ወንድና ሴት አንድ ላይ ተቀላቅሎ መብላትና መጠጣት ➲አጅነብይ የሆኑ ወንድና ሴት መጨባበጥና መሳሳም ➲ቀኑን ሙሉ አደንዛዡ ቅጠል (ጫት) እያመነዠጉ መዋልና በዚህ ቅጠል ዱአ እያሉ መጃጃል ➲ከሶላተል ጀማአ ወደኋላ ማለትና ሶላትን በወቅቱ ያለመስገድ ➲ከመጠን በላይ የሆነ የምግብና የመጠጥ ኢስራፍ መብዛትና መድፋት ➲ፊልም፣ ድራማና ሙሰልሰላት እያዩ ጊዜን መግደል ➲የሽርክ መናኸርያ የሆነውን መንዙማ ማዳመጥ ➲መዝናናት በሚል ሰበብ ቤተሰብን ይዞ የተለለያዩ ሀራም ቦታዎችና ሲኒማዎች መሄድ ➲ሴቶች ቅጥ ያጣ ወንዶችን የሚፈታተን አለባበስ በመልበስና ሰውነቷን በመግለጥ ወንዶችን መፈተን ➲ከተቃራኒ ፃታ ጋር የሀራም ግንኙነትና ንግግር ማድረግ ➲ፎቶ ማንሳትና መነሳት ➲ከኢባዳ መዘናጋትና ሌሎችም ይገኝበታል
Show all...
Repost from Husseyn Aragaw
📞 ማንቂያ ኢድን ከቤተሰቦቻችሁጋ ለምታሳልፉ ሁሉ፦ 📞  በመጀመሪያ ኡዱህያ የጠበቀ ሱና ነው። መልክተኛው ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም በህይወት እያሉ የሰሩት ነው። ይህ ማለት ግን ችሎታ ያለው ሰው ሱና ነው ብሎ ችላማለት የለበትም፣ ሀቂቃ የዛንቀን ትልቁ ኢባዳ ወደአሏህ መቃረቢያ እርድ ነው። ቢስሚላህ አሏሁ አክበር አሏሁመ ሀዛሚንከ ወለክ ብሎ ማረድ። 📞  ከቤተሰቦቻችሁ ወታችሁ ሌላ ሀገረ የምትኖሩ ከሆነ ትዳር መስርታችሁ ሊሆን ይችላል ሌላም ፣ ቤተሰቦቻችሁ የሚያርዱት ኡዱህያ ለናንተ አያብቃቃም ችሎታ ካላችሁ እናንተም ማረድ አለባችሁ ፣ ምክንያቱም ከነሱ ወታቹሃልና አባወራው ለሱና ለሚስቱ እንዱሁም ልጆች ካሉ ለልጆች ማረድ አለበት ችሎታ ያለው ከሆነ፣ ወሏሁ አዕለም (ፈትዋውን የወሰድኩት ከለጅነቱ ዳኢማ) ፈትዋ መስጫ ላይ ኡለሞች ከሰጡት ፈትዋ ነው።
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.