en
Feedback
❤️Meba👏አል-Klem

❤️Meba👏አል-Klem

Open in Telegram

ሰ.ዐ.ወ As Wr Wb muhiboc ይህ ቻአናል በአይነቱ ለየት ያለና የተለያዩ ፕሮግራሞች የሚቀርቡበት ነው - የሀድራ ላይ መዙማዎች ሪከርዶች - ቂሳዎች - ሲራ ተጅዊድ ፊቂህ የመሳሰሉትንእንማማራለን እመኑኝ ሁሌም መደድ ሁሌም ኢስቅ ነው ለ አስተያየት ……… @Meba65…… ሙሀመድ ዘይኔ ከማላ አወሉ ኩሊል አወላ

Show more
727
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
ረመዷን ከገባ ቡሀላ  ማብራት😩 "ንፋስ ሲነፍስ ንፋሱ ነው ይባላል ዝናብ ሲዘንብ ዘንቦ ነው ይባላል ተራዊህ ስንሰግድ ማን ወሰደው ሊባል ነው" ኢማሙ ሀቅ እኮ ነው

Hemisooo

ኢላሂ…🤲 የልቤን❤️ ምስጥር... አንተው ታውቃለህ። በሰዎች ዘንድ አስመስል ይሆናል እንጂ አንተ ዘንድ ፈፅሞ አይቻለኝም። አንዳንዴ... እንደማትከለክለኝ ባውቅም በወንጀሌ ብዛት መክኒያት ልጠይቅህ አፍራለሁ😔። @alahu_akber1

የመልካም ጓደኛ ምሳሌ ልክ እንደ ሽቶ ነጋዴ ነው፡፡ የሽቶ ነጋዴው ባይቀባህ እንኳን መዓዛው ያውድሃል። የመጥፎ ጓደኛ ምሳሌ ደግሞ ልክ እንደ ብረት ቀጥቃጭ መናፍ ነው። ቃንቴው ባያገኝህ እንኳን ሽታው ያገኝሀል፡🫂» ﷺ (አቡ ዳዉድ✨) ጓደኛክን ምረጥ 👐 @alahu_akber1

ለረመዳን የሚሆኑ የተለያዩ ቤትን ሚያሸበርቁ ዲኮሮች 🌙✨️በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ ከች ብለናል የወደዳቹት በመደወል ይዘዙን ከ free dalvery ጋር እናቀርብላችኋለን #ረመዳን_የጅማዐና🤩 ☎️0
+1
ለረመዳን የሚሆኑ የተለያዩ ቤትን ሚያሸበርቁ ዲኮሮች 🌙✨️በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ ከች ብለናል የወደዳቹት በመደወል ይዘዙን ከ free dalvery ጋር እናቀርብላችኋለን #ረመዳን_የጅማዐና🤩 ☎️0952999606 ይደውሉ 🙌 Telegram acc @Its_aymu

ለረመዳን የሚሆኑ የተለያዩ ቤትን ሚያሸበርቁ ዲኮሮች 🌙✨️በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ ከች ብለናል የወደዳቹት በመደወል ይዘዙን ከ free dalvery ጋር እናቀርብላችኋለን #ረመዳን_የጅማዐና🤩 ☎️0
+1
ለረመዳን የሚሆኑ የተለያዩ ቤትን ሚያሸበርቁ ዲኮሮች 🌙✨️በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ ከች ብለናል የወደዳቹት በመደወል ይዘዙን ከ free dalvery ጋር እናቀርብላችኋለን #ረመዳን_የጅማዐና🤩 ☎️0952999606 ይደውሉ 🙌 Telegram acc @Its_aymu

ውስጣችንን እንፈትሽ... አህዋል ሳይዘን አጉል አህዋልይ አንምሰል:: ሀቂቃ ጃዚም ሳንሆን ጃዚም ጃዚም አንጫወት:: ሀቂቃ ሙሪድ ሳንሆን ከኔ በላይ ሙሪድ የለም አንበል:: በሙሪድነት ካባ እራሳችንን አንግሰን የተደበቀ የነብስያችንን ፍላጎት አንፈፅም። መካሪ መስለን ነቋሪ አንሁን:: ሁሌም ሸኾቻችን በሄዱበትና ባዘዙት መንገድ ብቻና ብቻ እንሂድ:: "አህዋልዮች አባባ እያሉም ነበሩ:: ነገር ግን ሰዉ ሸኾችን ይከተል ነበር እንጂ አህዋልዩን አይከተልም ነበር::" <ሠይዲ ሸይኽ ሚቅባሠል ኑር ለሰዉ ካደረጉት ንግግር::>

መኖር ብዙ ነገር ያስተምርሃል...! ፈጣሪዬ ለምን ትፈትነኛለህ ሳይሆን ማለት ያለብህ... በፈተናዎች ሁሉ አበርታኝ ማለት ነው!! @alahu_akber1

ምድር ላይ አመታት እና ወራት ይቀሩኛል ብሎ ማስላት ስህተት ነው። ህይወትህን በሰዓታትና በደቂቃዎች እድሜ ቁጠር፡፡ እንዲያ ካላደረግክ በስተቀር ዋጋ የለህም፡፡ @alahu_akber1

በደግነት አለም ውስጥ... የሆነ ድንበር አለ እሱን ካለፍክ እራስን መበደል ነው:: @alahu_akber1

Repost from ABRET PRO
ሙተሐፉል አሒባእ ፊ መናቂቢ አቢል ቡደላ በተስኘው የአባታቸው (የሸይኻቸው) መናቂብ ሠይዲ አበልራሙዝ ቀደሠላሁ ሢረሁ እንዳሰፈሩት ሠይዲ ባኡ ሳኒ (አልአብሬትዩል አወል) ረዲየላሁ ዐንሁ በሻእባን 10
ሙተሐፉል አሒባእ ፊ መናቂቢ አቢል ቡደላ በተስኘው የአባታቸው (የሸይኻቸው) መናቂብ ሠይዲ አበልራሙዝ ቀደሠላሁ ሢረሁ እንዳሰፈሩት ሠይዲ ባኡ ሳኒ (አልአብሬትዩል አወል) ረዲየላሁ ዐንሁ በሻእባን 10ኛው ቀን ለይለተል ጁሙዓህ ነበር ወደዚህች ምድር ብቅ ያሉልን:: አላህﷻ በዚህ ታላቅ ወር ታላቅ የሆነን ስጦታን ሠጥቶናል አልሐምዱሊላህ:: ያዘይነል መላ አርሒቡ ያቁተል መላ አርሒቡ አሠላም ዐለይኩም

ነሙ ጌቶ ያዘል መዳኒቷ

' ሁሉም ፊቱን ባዞረብህና በተወህ ጊዜ፤ በደከመህና ጭንቀት በበረታብህ ወቅት፤ ወዳጄ ያልከው ሲከዳህ፤ ጓደኛዬ ያልከው ሲርቅህ፤ ዘመዴ ያልከው ሲረሳህ፤ እርሱ አላህ ግን መቼም አይረሳህም! i۞ ۚ وَمَا كَانَ رَبُّكَ نَسِيًّ ❝ ጌታህም ረሺ አይደለም❞ @alahu_akber1

ለምን ማጣት እንፈራለን🥺 ዱንያ ለይ የኛ የሆነ አንዳች ነገር ሳይኖር... @alahu_akber1

8.20 KB

' ረሱል ሰ•ዐ•ወ አላህ በኢማናችሁ ልክ ነው ሚፈትናችሁ ሲሉ... በፍልስጥኤም ተገረምኩ 🇦🇪 🖤 @alahu_akber1

' የፍቅር ታሪክ አላውቅም ከመሀርተኛው ጌታ እና ከተውበተኛው ባሪያ ታሪክ የበለጠ...❤️‍🩹 @alahu_akber1

✍     ወደ አላህ በምታደርገው ጉዞ…… አለመቋረጥ እንጅ አለመድረስ እንዳያሳስብህ!! @alahu_akber1

ህይወት አንተ የምትፈልገው ሁሉንም ነገር አትሰጥህም… "መብቃቃት" ግን ያለህን ሁሉ እንድትወድ ያደርግሃል። ምናልባትም ከማንም በላይ ደስተኛ ትሆናለህ። @alahu_akber1 @alahu_akber1