en
Feedback
❤️Meba👏አል-Klem

❤️Meba👏አል-Klem

Open in Telegram

ሰ.ዐ.ወ As Wr Wb muhiboc ይህ ቻአናል በአይነቱ ለየት ያለና የተለያዩ ፕሮግራሞች የሚቀርቡበት ነው - የሀድራ ላይ መዙማዎች ሪከርዶች - ቂሳዎች - ሲራ ተጅዊድ ፊቂህ የመሳሰሉትንእንማማራለን እመኑኝ ሁሌም መደድ ሁሌም ኢስቅ ነው ለ አስተያየት ……… @Meba65…… ሙሀመድ ዘይኔ ከማላ አወሉ ኩሊል አወላ

Show more
727
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
August '24
August '24
+2
in 0 channels
July '24
+5
in 0 channels
Get PRO
June '24
+9
in 0 channels
Get PRO
May '24
+17
in 3 channels
Get PRO
April '24
+23
in 3 channels
Get PRO
March '24
+28
in 0 channels
Get PRO
February '24
+42
in 2 channels
Get PRO
January '24
+47
in 1 channels
Get PRO
December '23
+44
in 0 channels
Get PRO
November '23
+22
in 0 channels
Get PRO
October '23
+50
in 1 channels
Get PRO
September '23
+48
in 0 channels
Get PRO
August '23
+29
in 0 channels
Get PRO
July '23
+41
in 0 channels
Get PRO
June '23
+15
in 0 channels
Get PRO
May '23
+27
in 0 channels
Get PRO
April '23
+47
in 0 channels
Get PRO
March '23
+89
in 0 channels
Get PRO
February '23
+46
in 0 channels
Get PRO
January '23
+39
in 0 channels
Get PRO
December '22
+17
in 0 channels
Get PRO
November '22
+17
in 0 channels
Get PRO
October '22
+27
in 0 channels
Get PRO
September '22
+7
in 0 channels
Get PRO
August '22
+28
in 0 channels
Get PRO
July '22
+73
in 0 channels
Get PRO
June '22
+30
in 0 channels
Get PRO
May '22
+59
in 0 channels
Get PRO
April '22
+133
in 0 channels
Get PRO
March '22
+64
in 0 channels
Get PRO
February '22
+90
in 0 channels
Get PRO
January '22
+99
in 0 channels
Get PRO
December '21
+15
in 0 channels
Get PRO
November '21
+69
in 0 channels
Get PRO
October '21
+89
in 0 channels
Get PRO
September '21
+191
in 0 channels
Get PRO
August '21
+55
in 0 channels
Get PRO
July '21
+90
in 0 channels
Get PRO
June '21
+136
in 0 channels
Get PRO
May '21
+419
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
12 August0
11 August+1
10 August0
09 August+1
08 August0
07 August0
06 August0
05 August0
04 August0
03 August0
02 August0
01 August0
Channel Posts
አንተ በራስህ ህይወት ላይ መሪ የማትሆን ከሆን በሌሎች ህይወት ላይ ተከታይ ትሆናለህ። ምን ማለት መሰለህ፤ አንተ የህይወት አላማህን አስቀምጠህ ፤ ያንን አላማህን ለማሳካት አቅድ አውጥተህ ፤እና ሙሉ ትኩረትህን በአላማህን ላይ አድርገህ የማትንቀሳቀስ ከሆን የሌሎች አላማ አሰፈፃሚ ነው የምትሆነው። ለምን እንደምትኖር ካላወክ ያገኘኸውን ትኖራለህ። ምን እንደምትሰራ እቅድ ካላወጣህ ያገኘኸውን ትሰራለህ። ይህ አይነቱ ባህሪህ ለሌሎች መጠቀሚያ እንድትሆን ያደርግሃል። አንተም መጠቀሚያ ላለመሆን እራስህን መከላከል አትችልም። እንድህ አይነት ህይወት ከኖርክ በመጨረሻዎቹ የእድሜህ አመታት የምታተርፈው ብቸኛው ነገር ፀፀት ነው። ስለዚህ ውዶቼ ነቃ እንበል

2
' ትኩረትህን እንዴት ሳበቺው ሲባል.... "ለመሳብ ባለመሞከሯ" አለ         ቁጥብ ሁኚ  🤌       ውድና ተፈላጊ ትሆኛለሽ 🥰 ©rio @Meba56
217
3
May you have a happy Eid." "May God almighty accept all your sacrifices and reward you with a life that is full of cheers and successes. A heartiest Eid al-Adha Mubarak to you!" ‏لَبَّيْكَ ٱللَّٰهُمَّ لَبَّيْكَ، لَبَّيْكَ لَا شَرِيكَ لَكَ لَبَّيْكَ، إِنَ ‏ ٱلْحَمْدَ وَٱلنِّعْمَةَ لَكَ وَٱلْمُلْكَ لَا شَرِيكَ لَكَ❤️
235
4
' "ከቻልክ አዋቂ ሁን፤ ይህን ማድረግ ካልቻልክ ለማወቅ ጣር፤ ይህንንም ማድረግ ካልቻልክ አዋቂን ውደድ፤ ያን ካልቻልክ ደሞ አዋቂውን (ዓሊሙን) አትጥላ፡፡" . ©ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ(ራ.ዓ) @alahu_akber1
1 870
5
' በእናቴ ዱዐ ነው ያለሁት እንደኔማ ቢሆን .........
1 764
6
ላበስለው እና የተራበ ልጄን ለመመገብ ስል እጄን መቁረጥ ይፈቀዳል? አንዲት የጋዛ እናት ከተናገረችው አሳማሚ ንግግር💔 @alahu_akber1
1 730
7
+2
No text...
419
8
' ሁሉም ስብራቶች የነገራችን መጨረሻ አይደሉም ... አንዳንድ ስብራቶች ለአድስ ሂወት ብስራቶች ናቸዉ። @alahu_akber1
2 235
9
' ሂዱ ይቅር ተብላችኋል፣ ተበተኑ ምሬያችኋለሁ፣ ቢለንስ። አቤት ደስታችን !!!😍 @alahu_akber1
2 116
10
ፈላጊ ያጣ እቃ ገበያ ላይ እንደሚንከራተተው.. ፈላጊ ያጣች ሴት ፎቶዋ ሶሻል ሚዲያ ላይ ይንከራተታል ሚስኪን 💔
339
11
ማልቀሱን እሺ አልቅሱ ግን አብዛኛው ሰው ሲያለቅስ ኢማኑ የጨመረ ነው ሚመስለው ግን ነሺዳው አንዳለቀ ምንም ነገር ትዝ አይላውም
1 953
12
' ✨ውበታቸውን በአኽላቃቸው የሚያበለሹ እና ውበታቸው አኽላቃቸው ብቻ የሆኑ ሰዎች አሉ ። ቆንጆ የሚያደርገን መልካችን ወይም አለባበሳችን ሳይሆን... በውስጣችን ያለው አክላቅክ /ስብዕናህ ነው። @alahu_akber1
1 934
13
' ረመዳን ወር ላይ ስንገዛው የነበረው አላህ... የሁሉም ወራት ጌታ መሆኑን እንወቅ !! @alahu_akber1
2 492
14
عيدكم مبارك! تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال! ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን! አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!! @alahu_akber1
2 009
15
No text...
307
16
የዒድ አል ፊጥር በዓል #እሮብ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ #እሮብ ሚያዝያ 2 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታ
የዒድ አል ፊጥር በዓል #እሮብ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ #እሮብ ሚያዝያ 2 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን ለ1445ኛ የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን ። ኢድ_ሙባረክ 🌙 🌕🌕@memespo45🌕🌕 🌕🌕@memespo45🌕🌕
304
17
#ምሽት_3 ሰዓት_ላይ ይጠብቁን 😍😍 #ያ_ሸምሰል_ዓለም 💚#ያ_ገውሰል_ኢባዴ😍 የሀገራችን እንቁ🇪🇹🇪🇹 እና ስመገናናው ዛኪር🌟🌟 ከ70 አመታት በላይ በመንዙማ የኖሩት፣በቀጥበሬው ሰይድ+1
#ምሽት_3 ሰዓት_ላይ ይጠብቁን 😍😍 #ያ_ሸምሰል_ዓለም 💚#ያ_ገውሰል_ኢባዴ😍 የሀገራችን እንቁ🇪🇹🇪🇹 እና ስመገናናው ዛኪር🌟🌟 ከ70 አመታት በላይ በመንዙማ የኖሩት፣በቀጥበሬው ሰይድ አቡል ጀበል #ቡራቅ ተብለው የተሰየሙትና የተዘየኑት💛።በሰይድ ፋሪስ #ጧውሰል_ሐድራ የተባሉት🔥።ነፍስን ጥግ ድረስ የማላጋት ሀይል ደራርበው የለበሱት።የመደድ አባት🔥የጉራጌው ሙሽራ የመስቃኑ እንቁ።ተአምር ባጀበው ድምፃቸው ብዙ ትዝታዎችን ቀስቃሽ ፤እነሆ በ84 አመታቸው ጉድ ሊያሰኙን።#ያ_ሸምሰል_ዓለም ''እንዳንተ የለም'' እና ''#ያገውሰል_ኢባዴ'' በተሰኙ መንዙማዎች #ሸይኽ_አህመድ_ቡራቅ ሸይኽ ኢብራሂም ዳግም ተመልሰዋል ከወጣቱ #ማዲሕ_አብዱረዛቅ_አቂብ ጋር ድንቅ መንዙማ።በእራሳቸው ዩትዩብ ቻናል ለእናንተ ይዘው መተዋል። #➤ሼር #➤ሼር #ሰብስክራይብ እያረጋችሁ። ዩትዩብ 👇 https://youtube.com/@Ab_AQIB?si=y_rpqY54oJc9gZ4Z https://youtube.com/@Ab_AQIB?si=y_rpqY54oJc9gZ4Z ፌስቡክ👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100083413537198 ___ Share Share Share Share Share Share Share
305
18
' ሁሉም ሰው ለምን አይወደኝም? አትበል:: ምክንያቱም አንተ.... . . 🕌የመግሪብ አዛን አይደለህምና 😅 @alahu_akber1
374
19
💚🌿💚🌿 ረመዷን (16) 💚🌿💚🌿 በረመዷን ያልፀዳና ያልጠራ፣ ወንጀሉ ያልተማረ፣ታዲያ መቼ ሊማርለት ነው?! " በሩህህ እንጂ በጀሰድህ አትስገድ:: በቀልብህ እንጂ በምላስህ አትዝከር"...
💚🌿💚🌿 ረመዷን (16) 💚🌿💚🌿 በረመዷን ያልፀዳና ያልጠራ፣ ወንጀሉ ያልተማረ፣ታዲያ መቼ ሊማርለት ነው?! " በሩህህ እንጂ በጀሰድህ አትስገድ:: በቀልብህ እንጂ በምላስህ አትዝከር"...!!💚💙 #አሚር ትንሹ በቴሌግራም ❀ይ🀄️ላ🀄️ሉን! ➢🍀🍀🍀 👇👇👇 https://t.me/Tenshu6793 https://t.me/Tenshu6793
1 935
20
ሀላላቹን ያገኛቹ ግን አላህ ወፍቋችሗል ታድላችሗል አላህ ፍቅራቹ ላይ ይጨምርላቹ እንደኔ ሀላላቹን እስካሁን በመጠባበቅ ላይ ያላቹ ደሞ ይህንን ረመዳን ተጠቀሙበት በዱአቹ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሀላላቹን ያገኛቹ ግን አላህ ወፍቋችሗል ታድላችሗል አላህ ፍቅራቹ ላይ ይጨምርላቹ እንደኔ ሀላላቹን እስካሁን በመጠባበቅ ላይ ያላቹ ደሞ ይህንን ረመዳን ተጠቀሙበት በዱአቹ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
438