cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

❤️Meba👏አል-Klem

ሰ.ዐ.ወ As Wr Wb muhiboc ይህ ቻአናል በአይነቱ ለየት ያለና የተለያዩ ፕሮግራሞች የሚቀርቡበት ነው - የሀድራ ላይ መዙማዎች ሪከርዶች - ቂሳዎች - ሲራ ተጅዊድ ፊቂህ የመሳሰሉትንእንማማራለን እመኑኝ ሁሌም መደድ ሁሌም ኢስቅ ነው ለ አስተያየት ……… @Meba65…… ሙሀመድ ዘይኔ ከማላ አወሉ ኩሊል አወላ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
774
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-57 kunlar
-2030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ላበስለው እና የተራበ ልጄን ለመመገብ ስል እጄን መቁረጥ ይፈቀዳል? አንዲት የጋዛ እናት ከተናገረችው አሳማሚ ንግግር💔 @alahu_akber1
Hammasini ko'rsatish...
' "ከቻልክ አዋቂ ሁን፤ ይህን ማድረግ ካልቻልክ ለማወቅ ጣር፤ ይህንንም ማድረግ ካልቻልክ አዋቂን ውደድ፤ ያን ካልቻልክ ደሞ አዋቂውን (ዓሊሙን) አትጥላ፡፡" . ©ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ(ራ.ዓ) @alahu_akber1
Hammasini ko'rsatish...
' በእናቴ ዱዐ ነው ያለሁት እንደኔማ ቢሆን .........
Hammasini ko'rsatish...
' ሁሉም ስብራቶች የነገራችን መጨረሻ አይደሉም ... አንዳንድ ስብራቶች ለአድስ ሂወት ብስራቶች ናቸዉ። @alahu_akber1
Hammasini ko'rsatish...
' ሂዱ ይቅር ተብላችኋል፣ ተበተኑ ምሬያችኋለሁ፣ ቢለንስ። አቤት ደስታችን !!!😍 @alahu_akber1
Hammasini ko'rsatish...
ፈላጊ ያጣ እቃ ገበያ ላይ እንደሚንከራተተው.. ፈላጊ ያጣች ሴት ፎቶዋ ሶሻል ሚዲያ ላይ ይንከራተታል ሚስኪን 💔
Hammasini ko'rsatish...
ማልቀሱን እሺ አልቅሱ ግን አብዛኛው ሰው ሲያለቅስ ኢማኑ የጨመረ ነው ሚመስለው ግን ነሺዳው አንዳለቀ ምንም ነገር ትዝ አይላውም
Hammasini ko'rsatish...
' ✨ውበታቸውን በአኽላቃቸው የሚያበለሹ እና ውበታቸው አኽላቃቸው ብቻ የሆኑ ሰዎች አሉ ። ቆንጆ የሚያደርገን መልካችን ወይም አለባበሳችን ሳይሆን... በውስጣችን ያለው አክላቅክ /ስብዕናህ ነው። @alahu_akber1
Hammasini ko'rsatish...
' ረመዳን ወር ላይ ስንገዛው የነበረው አላህ... የሁሉም ወራት ጌታ መሆኑን እንወቅ !! @alahu_akber1
Hammasini ko'rsatish...