❤️Meba👏አል-Klem
ሰ.ዐ.ወ As Wr Wb muhiboc ይህ ቻአናል በአይነቱ ለየት ያለና የተለያዩ ፕሮግራሞች የሚቀርቡበት ነው - የሀድራ ላይ መዙማዎች ሪከርዶች - ቂሳዎች - ሲራ ተጅዊድ ፊቂህ የመሳሰሉትንእንማማራለን እመኑኝ ሁሌም መደድ ሁሌም ኢስቅ ነው ለ አስተያየት ……… @Meba65…… ሙሀመድ ዘይኔ ከማላ አወሉ ኩሊል አወላ
Більше766
Підписники
-124 години
-67 днів
-1530 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
'
ትኩረትህን እንዴት ሳበቺው ሲባል....
"ለመሳብ ባለመሞከሯ" አለ
ቁጥብ ሁኚ 🤌
ውድና ተፈላጊ ትሆኛለሽ 🥰
©rio
@Meba56
May you have a happy Eid." "May God almighty accept all your sacrifices and reward you with a life that is full of cheers and successes. A heartiest Eid al-Adha Mubarak to you!"
لَبَّيْكَ ٱللَّٰهُمَّ لَبَّيْكَ، لَبَّيْكَ لَا شَرِيكَ لَكَ لَبَّيْكَ، إِنَ
ٱلْحَمْدَ وَٱلنِّعْمَةَ لَكَ وَٱلْمُلْكَ لَا شَرِيكَ لَكَ❤️
ላበስለው እና የተራበ
ልጄን ለመመገብ ስል
እጄን መቁረጥ ይፈቀዳል?
አንዲት የጋዛ እናት ከተናገረችው
አሳማሚ ንግግር💔
@alahu_akber1
'
"ከቻልክ አዋቂ ሁን፤
ይህን ማድረግ ካልቻልክ ለማወቅ ጣር፤
ይህንንም ማድረግ ካልቻልክ አዋቂን ውደድ፤
ያን ካልቻልክ ደሞ አዋቂውን (ዓሊሙን) አትጥላ፡፡"
.
©ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ(ራ.ዓ)
@alahu_akber1
'
ሁሉም ስብራቶች የነገራችን መጨረሻ አይደሉም ...
አንዳንድ ስብራቶች ለአድስ ሂወት ብስራቶች ናቸዉ።
@alahu_akber1
'
ሂዱ ይቅር ተብላችኋል፣
ተበተኑ ምሬያችኋለሁ፣
ቢለንስ።
አቤት ደስታችን !!!😍
@alahu_akber1
ፈላጊ ያጣ እቃ ገበያ ላይ እንደሚንከራተተው..
ፈላጊ ያጣች ሴት ፎቶዋ ሶሻል ሚዲያ ላይ ይንከራተታል
ሚስኪን 💔
ማልቀሱን እሺ አልቅሱ ግን አብዛኛው ሰው ሲያለቅስ ኢማኑ የጨመረ ነው ሚመስለው
ግን ነሺዳው አንዳለቀ ምንም ነገር ትዝ አይላውም
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.