en
Feedback
AbulAbasNasir (አቡል ዓባስ)

AbulAbasNasir (አቡል ዓባስ)

Open in Telegram

ﻣَﺎ ﻛُﻞُّ ﻣَﺎ ﻳَﺘَﻤَﻨَّﻰ ﺍﻟﻤَﺮْﺀُ ﻳُﺪْﺭِﻛُﻪ تجري ﺍﻟﺮِﻳَﺎﺡُ ﺑِﻤَﺎ ﻟَﺎ ﺗَﺸْﺘَﻬِﻲْ ﺍﻟﺴُﻔُﻦ ُ

Show more
6 392
Subscribers
-224 hours
-167 days
-8530 days
Posts Archive
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات ​በመርከዝ አቡ ሙሳ አል-አሽዐሪ የተዘጋጀው የምረቃ ፕሮግራም በአላህ ፈቃድ ባማረ ሁኔታ ተጠናቋል። በበጋና በክረምት የልፋታችሁን ፍሬ ለማየት
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات ​በመርከዝ አቡ ሙሳ አል-አሽዐሪ የተዘጋጀው የምረቃ ፕሮግራም በአላህ ፈቃድ ባማረ ሁኔታ ተጠናቋል። በበጋና በክረምት የልፋታችሁን ፍሬ ለማየት አላህ ስላበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ! አላህ ያወቃችሁትን የምትተገብሩ «አህሉል ቁርአን» ያድርጋችሁ፤ በቂያማ ቀንም ለወላጆቻችሁ የብርሃን ዘውድ የሚያለብሱ ያድርጋችሁ። ጥሪያችንን አክብራችሁ በመገኘት በዳዕዋችሁ ፕሮግራሙን ላደመቃችሁልን መሻይኾች እና ኡስታዞች (جزاكم الله خيرا)! በጉልበትና በሐሳብ የደከማችሁትን ሁሉ አላህ መልካም ሥራችሁን ተቀብሎ በጀነት ይክፈላችሁ። መርከዝ አቡ ሙሳ አል-አሽዐሪ

✨ ዛሬ ነው! ​📅 ቀን: ዛሬ ቅዳሜ ነሐሴ 30 ⏰ ሰዓት: ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ 📍 የቀጥታ ስርጭት ሊንክ (Telegram): 👉 Https://t.me/merkezabumussa1
✨ ዛሬ ነው! ​📅 ቀን: ዛሬ ቅዳሜ ነሐሴ 30 ⏰ ሰዓት: ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ 📍 የቀጥታ ስርጭት ሊንክ (Telegram): 👉 Https://t.me/merkezabumussa1

በአካል መገኘት ላልቻላችሁ በሙሉ — LIVE ተዘጋጅቷል! በቦታው በአካል ተገኝታችሁ ደስታችንን መካፈል ላልቻላችሁ ወንድሞችና እህቶች፣ ፕሮግራሙን በቀጥታ (Live) ማየት እንድትችሉ ስናበስራችሁ በደ
በአካል መገኘት ላልቻላችሁ በሙሉ — LIVE ተዘጋጅቷል! በቦታው በአካል ተገኝታችሁ ደስታችንን መካፈል ላልቻላችሁ ወንድሞችና እህቶች፣ ፕሮግራሙን በቀጥታ (Live) ማየት እንድትችሉ ስናበስራችሁ በደስታ ነው! 📅 ቀን: ቅዳሜ ነሐሴ 30 ⏰ ሰዓት: ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተከተሉ:Https://t.me/merkezabumussa1 ቀድመው ጆይን (Join) በማድረግ ተዘጋጅተው ይቆዩ! ✨

📢 የ2019 የሴቶች የአደሪና የተመላላሽ መርሐ ግብር - ምዝገባ ተጀምሯል!🌸 መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ ለ2019 የትምህርት ዘመን በሁለቱም (በአደሪ እና በተመላላሽ) ፕሮግራሞች ሴት ተማሪዎች
📢 የ2019 የሴቶች የአደሪና የተመላላሽ መርሐ ግብር - ምዝገባ ተጀምሯል!🌸 መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ ለ2019 የትምህርት ዘመን በሁለቱም (በአደሪ እና በተመላላሽ) ፕሮግራሞች ሴት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ጀምሯል። 📌 መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች: ✔️ እድሜ ከ 10 ዓመት በላይ ✔️ ክፍያ በአግባቡ መክፈል የምትችል ✔️ ከቋሚና ተላላፊ በሽታዎች ነፃ መሆንን የሚያረጋግጥ ሜዲካል ሰርተፊኬት ማቅረብ ✔️ ለመርከዙ ሕግና ደንቦች ተገዢ መሆን 📍 አድራሻና የመገናኛ ስልክ ቁጥሮች፡ 🏢 ቦታ፡ አንፎ ድልድይ ፀሐይ ግሮሰሪ አካባቢ 📞 ስልክ፡ +251913939993 +251955555545 +251930547776

📢 የ2019 የሴቶች የአደሪና የተመላላሽ መርሐ ግብር - ምዝገባ ተጀምሯል!🌸 መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ ለ2019 የትምህርት ዘመን በሁለቱም (በአደሪ እና በተመላላሽ) ፕሮግራሞች ሴት ተማሪዎች
📢 የ2019 የሴቶች የአደሪና የተመላላሽ መርሐ ግብር - ምዝገባ ተጀምሯል!🌸 መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ ለ2019 የትምህርት ዘመን በሁለቱም (በአደሪ እና በተመላላሽ) ፕሮግራሞች ሴት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ጀምሯል። 📌 መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች: ✔️ እድሜ ከ 10 ዓመት በላይ ✔️ ክፍያ በአግባቡ መክፈል የምትችል ✔️ ከቋሚና ተላላፊ በሽታዎች ነፃ መሆንን የሚያረጋግጥ ሜዲካል ሰርተፊኬት ማቅረብ ✔️ ለመርከዙ ሕግና ደንቦች ተገዢ መሆን 📍 አድራሻና የመገናኛ ስልክ ቁጥሮች፡ 🏢 ቦታ፡ አንፎ ድልድይ ፀሐይ ግሮሰሪ አካባቢ 📞 ስልክ፡ +251 913 93 99 93 +251 95 555 5545 +251 930 54 77 76

3️⃣0️⃣ ቀዳሜ ነሐሴ 3️⃣0️⃣ 🟩🟩🟩🟩🟩🟩 ➡️ መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ የቁርአን ሂፍዝና የተርቢያ ማእከል በበጋና በክረምት በአዳሪ መርሀግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ወንድና ሴት ተማ
3️⃣0️⃣ ቀዳሜ ነሐሴ 3️⃣0️⃣ 🟩🟩🟩🟩🟩🟩 ➡️ መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ የቁርአን ሂፍዝና የተርቢያ ማእከል በበጋና በክረምት በአዳሪ መርሀግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ወንድና ሴት ተማሪዎችን የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 30 አጠና ተራ እፎይታ የገቢያ ማእከል በሚገኘው ትልቁ አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል ። ኢንሻአላህ ➡️ በፕሮግራሙ ከተመራቂ ተማሪዎች የተለያዩ ማራኪ ዝግጅቶች ይጠብቋቹሀላ ። ➡️ በፕሮግራሙም ላይ የተለያዩ መሻይኾችና ኡስታዞች አጫጭር ሙሐደራዎች ይኖሯቸዋል ። ተጋባዥ እንግዶች ⤵️ ➡️ሸይኽ ሙሐመድ አወል ባህርዳር ➡️ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ➡️ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ➡️ኡሰታዝ ሳዳት ከማል ➡️ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ማሳሰቢያ: ➡️ ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከጠዋቱ 2:30 ስለሆነ ፈጥነው እንዲደርሱ ለማሳሰብ እንወዳለን ። ➡️ ለሴቶችም በቂ ቦታ ያለ ሲሆን ፕሮግራሙንም በላይቭ ቀጥታ ስርጭት የሚከታተሉ ይሆናል ። ነሐሴ 3⃣0⃣ ★★★ Telegram : - https://t.me/merkezabumussa1 https://t.me/merkezabumussa1

3️⃣0️⃣ ቀዳሜ ነሐሴ 3️⃣0️⃣ 🟩🟩🟩🟩🟩🟩 ➡️ መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ የቁርአን ሂፍዝና የተርቢያ ማእከል በበጋና በክረምት በአዳሪ መርሀግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ወንድና ሴት ተማ
3️⃣0️⃣ ቀዳሜ ነሐሴ 3️⃣0️⃣ 🟩🟩🟩🟩🟩🟩 ➡️ መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ የቁርአን ሂፍዝና የተርቢያ ማእከል በበጋና በክረምት በአዳሪ መርሀግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ወንድና ሴት ተማሪዎችን የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 30 አጠና ተራ እፎይታ የገቢያ ማእከል በሚገኘው ትልቁ አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል ። ኢንሻአላህ ➡️ በፕሮግራሙ ከተመራቂ ተማሪዎች የተለያዩ ማራኪ ዝግጅቶች ይጠብቋቹሀላ ። ➡️ በፕሮግራሙም ላይ የተለያዩ መሻይኾችና ኡስታዞች አጫጭር ሙሐደራዎች ይኖሯቸዋል ። ተጋባዥ እንግዶች ⤵️ ➡️ሸይኽ ሙሐመድ ሀሰን ፈድሉ ➡️ሸይኽ ሙሐመድ አወል ባህርዳር ➡️ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ➡️ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ➡️ኡሰታዝ ሳዳት ከማል ➡️ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ማሳሰቢያ: ➡️ ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከጠዋቱ 2:30 ስለሆነ ፈጥነው እንዲደርሱ ለማሳሰብ እንወዳለን ። ➡️ ለሴቶችም በቂ ቦታ ያለ ሲሆን ፕሮግራሙንም በላይቭ ቀጥታ ስርጭት የሚከታተሉ ይሆናል ። ነሐሴ 3⃣0⃣ ★★★ Telegram : - https://t.me/merkezabumussa1 https://t.me/merkezabumussa1

ዛሬ ረቡዕ ነሀሴ 27/2018 የሪያዱስሷሊሂን ክፍል 12 ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ (ሮም ሰፈር ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና ረቡዕ ከመግሪብ እስከ ዒሻ https
ዛሬ  ረቡዕ ነሀሴ 27/2018 የሪያዱስሷሊሂን  ክፍል 12 ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ (ሮም ሰፈር ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና ረቡዕ  ከመግሪብ እስከ ዒሻ https://t.me/merkezabumussa1 pdf https://t.me/merkezabumussa1/51454

🔊 ታላቅ የደስታ ብስራት! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል መርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ የቁርኣን ሒፍዝ እና የኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል ላለፉት 2 ወራት ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹን ለማበረታታት እጅግ
🔊 ታላቅ የደስታ ብስራት! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
መርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ የቁርኣን ሒፍዝ እና የኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል ላለፉት 2 ወራት ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹን ለማበረታታት እጅግ ውብ የሆኑ ፕሮግራሞችን አዘጋጅቷል! በፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ ጣፋጭ ቲላዋዎች ... ሙሓደራዎች እና ሌሎችም ውብ ዝግጅቶች እናንተን ይጠብቃሉ!    
🎙 የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
✅ ኡስታዝ አቡል ዐባስ አል-በከዊ ✅ ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ ✅ ኡስታዝ አልዋን ዐሊ አል-አዋሺ 🗓 ነሀሴ 28 ዕለተ ሀሙስ | 🕔ከጠዋት 3:00 ጀምሮ 📍አለም ባንክ አልፋ ት/ት ቤት አዳራሽ | 💰 አዳራሽ መግቢያ በነፃ ✅ለሴቶች በቂ ቦታ ከፕሮጄክተር ማስተላለፊያ ጋር አለ! ⚡️ t.me/Merkezibnuteymiya ☑️ https://www.tiktok.com/@merkez.ibnu.teymiya?_r=1&_t=ZS-96r7paXTwTo

3️⃣0️⃣ ቀዳሜ ነሐሴ 3️⃣0️⃣ 🟩🟩🟩🟩🟩🟩 ➡️ መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ የቁርአን ሂፍዝና የተርቢያ ማእከል በበጋና በክረምት በአዳሪ መርሀግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ወንድና ሴት ተማ
3️⃣0️⃣ ቀዳሜ ነሐሴ 3️⃣0️⃣ 🟩🟩🟩🟩🟩🟩 ➡️ መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ የቁርአን ሂፍዝና የተርቢያ ማእከል በበጋና በክረምት በአዳሪ መርሀግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ወንድና ሴት ተማሪዎችን የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 30 አጠና ተራ እፎይታ የገቢያ ማእከል በሚገኘው ትልቁ አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል ። ኢንሻአላህ ➡️ በፕሮግራሙ ከተመራቂ ተማሪዎች የተለያዩ ማራኪ ዝግጅቶች ይጠብቋቹሀላ ። ➡️ በፕሮግራሙም ላይ የተለያዩ መሻይኾችና ኡስታዞች አጫጭር ሙሐደራዎች ይኖሯቸዋል ። ተጋባዥ እንግዶች ⤵️ ➡️ሸይኽ ሙሐመድ ሀሰን ፈድሉ ➡️ሸይኽ ሙሐመድ አወል ባህርዳር ➡️ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ➡️ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ➡️ኡሰታዝ ሳዳት ከማል ➡️ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ማሳሰቢያ: ➡️ ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከጠዋቱ 2:30 ስለሆነ ፈጥነው እንዲደርሱ ለማሳሰብ እንወዳለን ። ➡️ ለሴቶችም በቂ ቦታ ያለ ሲሆን ፕሮግራሙንም በላይቭ ቀጥታ ስርጭት የሚከታተሉ ይሆናል ። ነሐሴ 3⃣0⃣ ★★★ Telegram : - https://t.me/merkezabumussa1 https://t.me/merkezabumussa1

ዛሬ ቀዳሜ ነሀሴ 23/2018 የሪያዱስሷሊሂን ክፍል 11 ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ (ሮም ሰፈር ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና ረቡዕ ከመግሪብ እስከ ዒሻ https
ዛሬ  ቀዳሜ ነሀሴ 23/2018 የሪያዱስሷሊሂን  ክፍል 11 ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ (ሮም ሰፈር ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና ረቡዕ  ከመግሪብ እስከ ዒሻ https://t.me/merkezabumussa1 pdf https://t.me/merkezabumussa1/51454

የዛሬው የጁሙዓ ኹጥባ ነጥቦች «አላህን (ትእዛዙን) ጠብቅ፤ ይጠብቅሃል!» ዋና መልእክቶች፦ • አላህን መጠበቅ፦ ትእዛዙን መፈጸም እና ከልክላዎችን ማክበር ነው። • ሶላትና ጠሃራ፦ በሶላት ማዘውተር
የዛሬው የጁሙዓ ኹጥባ ነጥቦች «አላህን (ትእዛዙን) ጠብቅ፤ ይጠብቅሃል!» ዋና መልእክቶች፦ • አላህን መጠበቅ፦ ትእዛዙን መፈጸም እና ከልክላዎችን ማክበር ነው። • ሶላትና ጠሃራ፦ በሶላት ማዘውተር በቀያማ ቀን ብርሃን ሲሆን፡ በውዱእ ላይ መጽናት የእውነተኛ አማኝ ምልክት ነው። • አካልን መጠበቅ፦ ጆሮ፣ ዓይን፣ ምላስና አካልን ከሐራም መጠበቅ ጀነት የሚያስገባ መንገድ ነው። •አላህን በወጣትነቱ የጠበቀን ሰው አላህ በእርጅናው አእምሮውንና ጉልበቱን ይጠብቅለታል። ★ ★ ★ Telegram ፦ https://t.me/Abulabas

የነገው የጁሙዓ ኹጥባ «አላህን (ትእዛዙን) ጠብቅ፤ ይጠብቅሃል!» • አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡል-ዐባስ • ቦታ፦ ዘይድ ብን ሣቢት መስጂድ • ቀን፦ ነገ ጁሙዓ (ነሐሴ 22 / Aug 28) ★ ★ ★ Tel
የነገው የጁሙዓ ኹጥባ «አላህን (ትእዛዙን) ጠብቅ፤ ይጠብቅሃል!» • አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡል-ዐባስ • ቦታ፦ ዘይድ ብን ሣቢት መስጂድ • ቀን፦ ነገ ጁሙዓ (ነሐሴ 22 / Aug 28) ★ ★ ★ Telegram፦ https://t.me/Abulabas

ዛሬ ረቡዕ ነሀሴ 20/2018 የሪያዱስሷሊሂን ክፍል 10 ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ (ሮም ሰፈር ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና ረቡዕ ከመግሪብ እስከ ዒሻ https
ዛሬ ረቡዕ ነሀሴ 20/2018 የሪያዱስሷሊሂን  ክፍል 10 ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ (ሮም ሰፈር ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና ረቡዕ  ከመግሪብ እስከ ዒሻ https://t.me/merkezabumussa1 pdf https://t.me/merkezabumussa1/51454

🔴መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዓሪ🔴 🥳☹️😣🙁☹️🙁☹️☹️ ⬇️ለ2019 ዓ.ል የትምህርት ዘመን በአዳሪና በተመላላሽ መርኃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል። ➡️የአ
🔴መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዓሪ🔴  🥳☹️😣🙁☹️🙁☹️☹️ ⬇️ለ2019 ዓ.ል  የትምህርት ዘመን በአዳሪና በተመላላሽ መርኃግብር  ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል። ➡️የአዳሪ መርኃግብር ለመመዝገብጾታ፡ ወንድ፣ እድሜ: ከ10 - 25 ዓመት፣ የሚሰጥበት አድራሻ: አንፎ ድልድይ በሚገኘው ዋናው ማዕከል። ➡️የተመላላሽ መርኃግብር፡ – ሙሉ ቀን – ግማሽ ቀን – ከዐስር በሇላ ፆታ: ሁለቱም እድሜ: በሁሉም እድሜ ክልል፣ የሚሰጥበት አድራሻም: አንፎ ድልድይ 🗂ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡⤵️ 0955555545–0913939993–0930547776 በቴሌግራም ለመመዝገብ: @merkez_abu_mussa 🩵የቴሌግራም አድራሻ⤵️ https://t.me/merkezabumussa1 https://t.me/merkezabumussa1

ዛሬ ቅዳሜ ነሀሴ 16/2018 የሪያዱስሷሊሂን ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ (ሮም ሰፈር ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና ረቡዕ ከመግሪብ እስከ ዒሻ https://t.me
ዛሬ ቅዳሜ ነሀሴ 16/2018 የሪያዱስሷሊሂን  ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ (ሮም ሰፈር ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና ረቡዕ  ከመግሪብ እስከ ዒሻ https://t.me/merkezabumussa1 pdf https://t.me/merkezabumussa1/51454