AbulAbasNasir (አቡል ዓባስ)
Kanalga Telegram’da o‘tish
ﻣَﺎ ﻛُﻞُّ ﻣَﺎ ﻳَﺘَﻤَﻨَّﻰ ﺍﻟﻤَﺮْﺀُ ﻳُﺪْﺭِﻛُﻪ تجري ﺍﻟﺮِﻳَﺎﺡُ ﺑِﻤَﺎ ﻟَﺎ ﺗَﺸْﺘَﻬِﻲْ ﺍﻟﺴُﻔُﻦ ُ
Ko'proq ko'rsatish6 538
Obunachilar
-824 soatlar
-257 kunlar
-10030 kunlar
Postlar arxiv
Repost from [] مركز أبي موسى الأشعري []
ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 20/2018 የ አል አርበዑን ፊ ሂቁቂ ረቢል ዓለሚን ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።
* ቦታ፦ ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ
( ሮም ሰፈር ቤተል ቪሌጅ ሪልስቴት ጊቢ ውስጥ )
* ጊዜ፦ ዘወትር ረቡዕና ቅዳሜ ከመግሪብ እስከ ዒሻ
* ኪታቡን በዚህ ሊንክ pdf ፋይል ታገኛላችሁ:- https://t.me/merkezabumussa1
Repost from Dr. Seid Musa
☞ ልዩ የኮርስ ፕሮግራም
(በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን)
በሊሞእና በአንብዬ ከተማ!
=
⏱ ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 17 ቀን ከዝሁር ሶላት ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የኮርስ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቀዎታል።
🎤 ኮርሱን የሚሰጡት ታላቁ የሐዲሥ ፈርጥ :
ሸይኽ ዐሊይ ቢን አሕመድ አርራዚሒይ መሆናቸው ፕሮግራሙን ለየት ያደርገዋል።
ጥሪ የተደረገላቸው መሻይኾችና ጠለበተል ዒልሞች ኮርሱን ለመታደም ይገኛሉ። በመሆኑም ከተለያዩ አካባቢ ከሚመጡ የሱና ወንድሞች ጋር ትውውቅ የምናደርግበት ትልቅ አጋጣሚ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን!!
📚 ለኮርሱ የተመረጡ ኪታቦች-
1- رسالة متى يكون الرجل من أهل السنة
2- كشف الشبهات
3- لمعة الإعتقاد
4- متن البيقونية
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/AbulbukhariSeid
Repost from Dr. Seid Musa
☞ ልዩ የኮርስ ፕሮግራም
(በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን)
በሊሞእና በአንብዬ ከተማ!
=
⏱ ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 17 ቀን ከዝሁር ሶላት ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የኮርስ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቀዎታል።
🎤 ኮርሱን የሚሰጡት ታላቁ የሐዲሥ ፈርጥ :
ሸይኽ ዐሊይ ቢን አሕመድ አርራዚሒይ መሆናቸው ፕሮግራሙን ለየት ያደርገዋል።
ጥሪ የተደረገላቸው መሻይኾችና ጠለበተል ዒልሞች ኮርሱን ለመታደም ይገኛሉ። በመሆኑም ከተለያዩ አካባቢ ከሚመጡ የሱና ወንድሞች ጋር ትውውቅ የምናደርግበት ትልቅ አጋጣሚ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን!!
📚 ለኮርሱ የተመረጡ ኪታቦች-
1- رسالة متى يكون الرجل من أهل السنة
2- كشف الشبهات
3- لمعة الإعتقاد
4- متن البيقونية
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/AbulbukhariSeid
Repost from ፈዋኢድ
📢 አስደሳች ዜና ለጠቅላላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ!
ኢኽላስ የቁርአን እና የተርቢያ ማእከል የዘንድሮውን የክረምት ወቅት አስመልክቶ ለልጆች፣ ለወጣቶች እና ለወላጆች በሙሉ የሚሆን "ልዩ የክረምት ኮርስ" ማዘጋጀቱን በታላቅ ደስታ ይገልጻል።
የቁርአን ትምህርት እና ተርቢያን በአዲስ መልክ! በኡስታዝ አብዱረዛቅ (አል-ባጂ) ልዩ ክትትል እና አስተምህሮ፣ ልጆቻችሁን በቁርአን እና በስነ-ምግባር ለማነጽ ዝግጅታችንን አጠናቀን መዝገባ ላይ እንገኛለን።
የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦
↪️ቁርአን
1⃣ሂፍዝ (አዲስ እና ሙራጃዕ)
2⃣ቁርአን ነዟር (በተጅዊድ)
3⃣ቃዒደቱ ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)
↪️የኪታብ ትምህርቶች
1⃣ ዓቂዳ (የእምነት መሰረቶች)
2⃣አዳብ (ኢስላማዊ ስነ-ምግባር)
3⃣ፊቅህ (የኢባዳ ህግጋት)
4⃣ሲራ (የነብዩ ﷺ የህይወት ታሪክ)
5⃣ተጅዊድ (የቁርአን አነባበብ ህግጋት)
የሚተሀፈዙ መትኖች ይኖራሉ
የመርከዙ ፕሮግራሞች:
ለትልልቆች (ሁለቱም ጾታ)
1⃣ ሙሉ ቀን በተመላላሽ
2⃣ከፈጅር በኃላ እስከ ጠዋት ሁለት ሰዐት
3⃣.ከ 2 ሰዐት ጠዋት እስከ ዙሁር
4⃣ ከዐሶር - መግሪብ
ለልጆች
1⃣ ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ
የሚኖረን ቦታ የተገደበ ስለሆነ ቦታው ሳይሞላቦት ፈጥነው በመምጣት ተመዝግበው ቦታዎን ያስይዙ።
📍አድራሻ:[ ቦሌ ሚካኤል ከ እግረኛ ድልድይ ወደ ውስጥ 50 ሜትር ትንሽ ገባ ብሎ ።
📞 ስልክ፡ [ 0911119260 ]
[ 0973849898 ]
[ 0919829850 ]
ሌላው
ልዩ ጥሪ ለሀይስኩል እና ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
የዘንድሮውን የክረምት ወቅት አስመልክተን፣ ለኤለመንታሪ፣ ለሀይስኩል እና ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአይነቱ ልዩ የሆነ "የክረምት ኮርስ" አዘጋጅተንላችኋል መድረሳችን በመምጣት ይታደሙ
አድስ ሙሐደራ ደሴ አረብ ገንዳ መስጅድ
💉ስለ ተውሒድና ሽርክ ምረጥ ምክር
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ)
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Repost from [] مركز أبي موسى الأشعري []
🗂 አስደሳች ዜና 🗂
⬇️ የክረምትና የበጋ ኮርስ ማስታወቂያ ከመርከዝ አቡ ሙሳ አል-አሽዐሪ 💎
መርከዝ አቡ ሙሳ አል-አሽዐሪ ለወንዶች እና ለሴቶች በአዳሪ መርኋ ግብር ተማሪዎችን ተቀብለን ለማስተማር ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል ።
⛔️ማሳሰቢያ: የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 20 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ቦታ ሳይሞላበዎት ፈጥነው ይመዝገቡ ።
🗂መመዝገቢያ አድራሻ:
+251913939993
+251928844757
+251930547776
+251911119260
✈️ የቴሌግራም አድራሻ:
https://t.me/merkezabumussa1
https://t.me/merkezabumussa1
خطبة الجمعة من أديس أبابا
لفضيلة شيخنا المحدث / علي بن أحمد الرازحي - حفظه الله -.
بعنوان:
التوحيد صمام أمان الأفراد والمجتمعاتبتاريخ 26 ذي الحجة 1447هـ
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
📣 የደውራ ፕሮግራም ጥሪ!
✅ ቦታ:- ኮምቦልቻ፣ አንሷር መስጂድ
📆 ጊዜው፦
የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 6/2018 ጀምሮ ለ 4 ተከታታይ ቀናት ይቆያል። ጠዋት 3:00 ላይ ይጀምራል።
📚 ደውራው የሚሰጠው፦ በሸይኽ ዐሊይ አል-ራዚሒይ (ሐፊዘሁላህ) —(በየመን የታዋቂው የመዕበር መርከዝ አስተማሪ)
🎙️ በፕሮግራሙ ላይ በርካታ መሻይኾችና ኡስታዞች ከተለያዩ አካባቢዎች በመምጣት ይታደማሉ።
* ማሳሰቢያ፦
ለታዳሚዎች ምግብ እና የመኝታ ቦታ ተዘጋጅቷል። ብርድ ልብስ ይዛችሁ ብትመጡ መልካም ነው።
* በእነዚህ የቴሌ ግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ ይመዝገቡ፦
📝 አቡ ሻኪራ አሕመድኑር
@Abuhureirehonline
0923467646
📝 አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ
092 588 7118
@Attewhid11
📝 አቡ ሒበቲላህ ሑሰይን
@Abu_Hibetillah_Al_aseriy
0942819970
💙 የመስጂዱ መገኛ (location) በጉግል ማፕ:-
https://maps.app.goo.gl/1MUwqRZuaoTvDeyi7
* የቦታው አቅጣጫ ካስቸገራችሁ በነዚህ የእንግዳ ተቀባይ ወንድሞች ስልክ ቁጥሮች ላይ መደወል ትችላላችሁ፡
📞 አንዋር
0916582567
📞 አቡ 0ማር
0913803997
📞 ሰዒድ
0935568513
Repost from መርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ
📢 አስደሳች ዜና! የሒፍዝ እና የተርቢያ ጥማት ላለባቸው ሁሉ!⏺መርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ⏺ የቁርኣን ሒፍዝ እና የኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል መርከዙ ለመጪው ክረምት 2018 የሚከተሉት ደረጃዎች ላይ የሚገኙ ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል። 1️⃣ ቃዒደቱ-ኑራኒያ [ጀማሪዎች] 2️⃣ ነዘር [እያዩ መቅራት] 3️⃣ ሒፍዝ [በጭንቅላት መሸምደድ] 4️⃣ ሙራጀዓ [የሐፈዙትን ደግሞ ማስታወስ] በተጨማሪም አጠር ያሉ የተርቢያ ኪታቦች ይሰጣሉ 📞ለመመዝገብ ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉ 🔴0943123842 🔴0987121293 🔴0994121966 🔴0917399776 ✅በቴሌግራም ዩዘር ኔም 🔴@Abusehl65 🔴@Mame9464 👍 የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችንን join በማድረግ ይከታተሉን ✅ t.me/Merkezibnuteymiya ☑️ https://www.tiktok.com/@merkez.ibnu.teymiya?_r=1&_t=ZS-96r7paXTwTo
Repost from الفوائد المكية
📌 #خطبة_مكتوبة -٤ (٢٦-١٢-١٤٤٧هـ)
بعنوان:
” اغْتِنَامُ الْأَزْمَانِ فِي شَهْرِ اللَّهِ الْمُحَرَّم“
✏️ كتبها:
أبو مسلم عمر بن حسن العروسي
📥📥📥
https://t.me/AbumuslimArabicDuroos/9232
#الأحكام_خطبة_الجمعة
ማስታወቂያ
ዛሬ ማክሰኞ ከ መጘሪብ ሰላት በኋላ በዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ የሚሰጠው የ الأربعون في حقوق رب العالمين ደርስ በአላህ ፍቃድ ይኖረናል ።
🔴 አስቸኳይ ማስታወቂያ
☺️ለ አዳሪ መርከዝ ኡስታዝ እንፈልጋለን#⃣
⬇️መረከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዓሪ የቁርአን ሄፍዝ ማዕከል ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።
#⃣ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
1, ቁርአንን በጥሩ ተጅዊድና ሙራጅዓ የሀፈዘ ::
2, የቁርአን ሽሀዳ ያለውና የማስተማር ልምድ ያለው ::
3, መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ኖሮት ማስተማር የሚችል ።
4, የሰለፊያን ዳዕዋ የተረዳ, ኪታቦችን የቀራና የ ማስቀራት ልምድ ያለው ።
5, ለተማሪዎች በሁለንተናው ጥሩ አርአያ መሆን የሚችል ።
7, የምንፈልገው የአስተማሪ ብዛት 2
➡️እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ከታች ባለው ስልክና ዩዘር ኔም ያናግረን ።⤵️⤵️⤵️
🗂 0930547776
@AbulAbasNasirMuhammed
ولله الموفق!
Repost from [] مركز أبي موسى الأشعري []
ማስታወቂያ
በዒድ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው
በዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ የሚሰጠው የ الأربعون في حقوق رب العالمين ደርስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ረቡእ ከመጝሪብ በኋላ እንጀምራለን ።
https://t.me/merkezabumussa1
አስቸኳይ ማስታወቂያ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ቤተል ቪሌጅ ሪልስቴት ጊቢ የሚገኘው ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድና መድረሳ ለ እናቶችና ለልጆች የቁርአንና የተርቢያ ሴት አስተማሪዎችን እንፈልጋለን ።
ማሳሰቢያ : ቁርአንን በተጅዊድ በደምብ አስተካክላ የቀራናችና የማስቀራት ልምድ ያላት አስተማሪ ነው የምንፈልገው ።
በተጨማሪም የተርቢያ ኪታቦችን የማስቀራት ልምድ ያላት ።
ከታች ባለው ቁጥር ይደውሉ
0930547776
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በኢማራት የሚቀርበው የደዕዋ ፕሮግራም በዚህ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ ይሆናል፣ ኢንሻአላህ
-
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🌙 🌷 * ኢድ ሙባረክ *🌷
* عيدكم مبارك *
🌹[እንኳን ለተከበረው የኢድ አል- አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አላህ ከእኛም ከእናንተም መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን።] 🌹
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
Repost from [] مركز أبي موسى الأشعري []
የዛሬው ኹጥባ 5 ذو الحجة / May 22
ርዕስ : يوم عرفة የዓረፋ ቀን
መስጂድ : በዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ
አድራሻ : አዲስ አበባ ኮ/ቀ/ክ/ከ
ወረዳ7 ቤተል ቪሌጅ ሪልስቴት ጊቢ
አቅራቢ: أبو العباس
https://t.me/Abulabas
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
