en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

SATCOM

SATCOM

Open in Telegram

Short term Maint. courses | Special Tech skills, Graphics & Multimedia courses 📍ቱሉዲምቱ ፣መገናኛ ፣ፒያሳ ፣ጦርሃይሎች ☎️0901777771 | 0911548383 "ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ"

Show more
8 371
Subscribers
+424 hours
+257 days
+14830 days
Posts Archive
SATCOM
8 371
📢 የሥራ ዕድል ማስታወቂያ! 🔧 ዳዊት የፍሪጅ እና የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች ጥገናና ተከላ ከ2 በላይ ቴክኒሺያኖችን እንቀጥራለን! የSatcom Technology Institute ሥልጠናቸውን የጨረሱና የተማሩትን በተግባር መተግበር የሚችሉ ቴክኒሺያኖችን እንፈልጋለን። 📍 የሥራ ቦታ፦ መገናኛ 24 አካባቢ፣ አዲስ አበባ 🛠️ የሥራ ድርሻዎች ተቀጣሪዎቹ የሚከተሉትን የቤት ዕቃዎች ጥገናና ተከላ ሥራዎች ይሠራሉ፦ - ❄️ የፍሪጅና የፍሪዘር ጥገና - 🍽️ የማይክሮዌቭ ጥገና - 🧺 የማጠቢያ ማሽን ጥገና - 🔌 ሌሎች የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች ጥገናና ተከላ ✅ የሚፈለጉ ብቃቶች 1. በSatcom Technology Institute የቤት ዕቃዎች ጥገና ሥልጠና የጨረሰ/ች። 2. በፍሪጅ፣ ማይክሮዌቭ፣ ማጠቢያ ማሽንና ሌሎች ዕቃዎች ጥገና ላይ የተግባር እውቀት ያለው/ያላት። 3. በወርክሾፕ ውስጥም ሆነ ወደ ደንበኞች ቤት በመሄድ ሥራ መሥራት የሚችል/የምትችል። 4. ታማኝ፣ ታታሪና ከደንበኞች ጋር በጥሩ ሁኔታ መሥራት የሚችል/የምትችል። 5. በመገናኛ 24 አካባቢ በቀላሉ መድረስና መሥራት የሚችል/የምትችል። 💰 የክፍያ ሁኔታ - በቅጥር ውይይት ወቅት ይወሰናል። - ከ2 በላይ የሥራ ቦታዎች ክፍት ናቸው:: 📞 ለበለጠ መረጃና ለማመልከት፦ 0921 35 24 74 0900 64 11 40 👉 ሥልጠናችሁን ጨርሳችሁ በሙያችሁ መሥራት የምትፈልጉ ከሆነ፣ በተጠቀሱት ስልኮች ደውሉልን። 🛠 ዳዊት የፍሪጅ እና የኤለክትሮ መካኒካል ዕቃዎች ጥገናና ተከላ🔧

SATCOM
8 371
photo content

SATCOM
8 371
#በጥቅምት_አንድ_ክህሎት!!! #ዕድልን_ብቻ_አትጠብቅ_ዕድል_የሚፈጥር_ክህሎት_ገንባ_እንጂ። #ወጣትነትህ_ጉልበትህ_ክህሎትህ_ደግሞ_ሃይልህ_ነውና!! አዎ በእጅዎ ያለ ክህሎት ፤የዕድልን በር የሚከፍት ከሁሉ በላይ የሚጠቅሞ ሃብትና ህይወት አድን ክንፍ ነው። የተሻለ ወደፊት ብቻ አይመኙ ፤በህልምም ብቻ አይቆዩ ፤ለሙያና ለክህሎት የቅድሚያ ቅድሚያ ይስጡ። እንደሁልጊዜውም #ይምጡ_ላለፉት_20_ዓመታት_እንዳደረግነው_በጥገናው_ዘርፍ_ተመራጭ_እና_ተፈላጊ_ባለሙያ_እናደርገዎታለን። ☎️  0911 54 83 83 / 0904 73 73 73 Telegram : https://t.me/satcomtechnology Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege Tiktok : https://www.tiktok.com/@satcomcollege Website:// www.satcominstitute.com "Don't Just Dream of Better Future. Build the skills to create it!" ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!!

SATCOM
8 371
How to identify mobile phones main sections in short

SATCOM
8 371
photo content

SATCOM
8 371
photo content

SATCOM
8 371
photo content

SATCOM
8 371
photo content

SATCOM
8 371
photo content

SATCOM
8 371
photo content

SATCOM
8 371
photo content

SATCOM
8 371
#አዲስ_ዓመት_አዲስ_ክህሎት_አዲስ_ዕድል‼️ አዎ ዘንድሮን በክህሎት ይጀምሩ ወደፊትዎ ከህልምዎ በላይ ክህሎት ይፈልጋልና!! የዘንድሮ ህልምዎን በእጅዎ ለሚያዙት ክህሎት ይስጡት። #ለ20_አመታት_ያበራነው_የሙያ_ብርሃን_ዘንድሮም_ለአዲሱ_አመት_ራዕይዎ_መነሻ_ይሆናልና‼️ ይምጡ በጥገናው ዘርፍ እንደሁልጊዜውም ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርገዎታለን። አዲስ አመት አዲስ ገፅ ነው - የራስዎን ታሪክ ይፃፉ‼️ ☎️  0911 54 83 83 / 0904 73 73 73 Telegram : https://t.me/satcomtechnology Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege Tiktok : https://www.tiktok.com/@satcomcollege Website:// www.satcominstitute.com የዘንድሮ ውሳኔዎ ቃል ብቻ አይሁን ክህሎት እንጂ። ከ"አንድ ቀን እማራለሁ " ወደ " ዛሬ ጀመርኩ"!

SATCOM
8 371
photo content

SATCOM
8 371
ጄኔሬተር ከመግዛታችን በፊት ምን ምን ማየት አለብን? https://vt.tiktok.com/ZSV3Thdj4/

SATCOM
8 371
photo content

SATCOM
8 371
#አመለጠኝ_በቃ_ክረምቱ_አለፈ? የሚባል የለም ! ዛሬም ይቻላል !!! አዎ አልረፈደም ቀሪ እድል ከበቂ ጊዜ ጋር አለልዎ ! ቀሪዎቹን ጥቂት ሳምንታት ለተሻለ ነገ ይጠቀሙባቸው ፤ ሙሉ ለሙሉ በተግባር ብቻ ሰልጥነው አዲሱን አመትን በድል በአዲስ ክህሎትና ሙያ ይጀምሩ ። ይምጡ በጥገናው ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርገዎታለን ። ☎️  0911 54 83 83 / 0904 73 73 73 Telegram : https://t.me/satcomtechnology Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege Tiktok : https://www.tiktok.com/@satcomcollege Website:// www.satcominstitute.com በአጭር ጊዜ የላቀ የቴክኒክ ክህሎት ይገንቡ ፤ ሣትኮም ይጠብቅዎታል !!!

SATCOM
8 371
#አመለጠኝ_በቃ_ክረምቱ_አለፈ? የሚባል የለም ! ዛሬም ይቻላል !!! አዎ አልረፈደም ቀሪ እድል ከበቂ ጊዜ ጋር አለልዎ ! ቀሪዎቹን ጥቂት ሳምንታት ለተሻለ ነገ ይጠቀሙባቸው ፤ ሙሉ ለሙሉ በተግባር ብቻ ሰልጥነው አዲሱን አመትን በድል በአዲስ ክህሎትና ሙያ ይጀምሩ ። ይምጡ በጥገናው ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርገዎታለን ። ☎️  0911 54 83 83 / 0904 73 73 73 Telegram : https://t.me/satcomtechnology Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege Tiktok : https://www.tikto?k.com/@satcomcollege Website:// www.satcominstitute.com በአጭር ጊዜ የላቀ የቴክኒክ ክህሎት ይገንቡ ፤ ሣትኮም ይጠብቅዎታል !!!