SATCOM
الذهاب إلى القناة على Telegram
Short term Maint. courses | Special Tech skills, Graphics & Multimedia courses 📍ቱሉዲምቱ ፣መገናኛ ፣ፒያሳ ፣ጦርሃይሎች ☎️0901777771 | 0911548383 "ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ"
إظهار المزيد7 378
المشتركون
+624 ساعات
+417 أيام
+26630 أيام
أرشيف المشاركات
7 378
+6
ዜና ሣትኮም
በገጠርና በከተማ በታዳሽ ሃይል ዕቃዎች አቅርቦቱ በተደራሽነቱም ሰፊ አድማስ ያለው በኢንተር ኢትዮÉያ ሶሉዩሽን ከኦሮሚያ ክልል ከተለያዩ አካባቢዎች ለተመረጡ 15 ከፍተኛ ባለሙያዎች
Solar energy system Installation and Maintenance
ላይ በተቋማችን ለአንድ ሣምንት ያህል ሲሰጥ የቆየው የሶላር ኢነርጂ ሲስተም ዕቃዎች የጥገናና የኢንስታሌሽን ሥልጠና በተመደበው የጊዜ ሠሌዳና በሚፈለገው የጥራት ልክ ተሰጥቶ በተሣካ ሁኔታ መጠናቀቁና ሠልጣኞችም በድምቀት መመረቃቸው ተገለፀ::
ሥልጠናው ያካተታቸው Repair, Refurbishment, and Maintenance of Solar Home Systems (SHS), Productive Use Energy (PUE) Systems, Solar Refrigerators, Solar Water Pumps, Solar Fans, and Lithium-Ion Battery Technologies ላይ መሆኑ የተጠቀሰ ሲሆን
ከዚህም ጋር በተያያዘ ለሥልጠናው መሣካት ከፍተኛውን ድርሻ ለተወጣችሁ የተቋማችን መምህራንና ሠራተኞች* ወደር ለማይገኝለት የሥልጠና ዲስፕሊናችሁ ውድ ሠልጣኞቻችንም ምሥጋናዬ ይድረሳችሁ ሲል የተቋሙ አስተዳደር አስታውቋል::
በሌላም በኩል በከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ተገዝተው ወደ ሀገር የገቡ የሶላር ኢነርጂ ሲስተም ዕቃዎችን የአገልግሎት ዘመናቸውን ለማስቀጠል ተግቶ ከሚሰራው ኢንተር ሶሉዩሽን ጋር በመተባበር ብቁና ተመራጭ ባለሙያዎችንም ለማፍራት የሁል ጊዜ ጥረትና ዓላማችንን ማስቀጠል ተቀዳሚ ግባችን መሆኑንም እናረጋግጣለን በድጋሚም ቃላችን እናድሣለን ሲል የተቋሙ አስተዳደሩ በዚህ አጋጣሚ አስተውሷል::
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
7 378
የወደፊት ጉዞህ በዚህ ክረምት ይጀምራል!!!
ክረምትዎን ለምን በእረፍት ብቻ ?
በወደፊትዎ ላይ ኢንቨስት ያድርጉበት እንጂ !
ሙያ ይማሩ ! ለዚያውም ለህይወት ዘመን የሚከፍልዎ
ይምጡ በክረምቱ በአጭር ጊዜ በአነስተኛ ክፍያ ተፈላጊና ተመራጭ ባለሙያ እናደርጎታለን !!!
☎️ 0911 54 83 83 / 0904 73 73 73
Telegram : https://t.me/satcomtechnology
Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege
Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege
Tiktok : https://www.tiktok.com/@satcomcollege
ለስኬታማነት ሰበብ አይደለም የሚያስፈልግዎ ! ክህሎት እንጂ !
7 378
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨
ይህ ታላቅ በዓል የመረዳዳት፣ የደስታ እና የአንድነት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን። 🌙
✨ ዒድ ሙባረክ! 🎉
7 378
ፋይል ሳይጠፋ እንዴት አርገን የዊንዶው ዩዘር ፓስወርድ ( Window User Password ) ማጥፋት እንችላለን?
https://vt.tiktok.com/ZSx9uc1Gt/
7 378
የቧንቧ እና ሣኒተር ኢንስታሌሽን ሙያ
የዘመኑ ፍላጎት ነው ይፈለጋል !!!
አዎ ሣትኮም ደግሞ ወደ ሙያ እና የስኬት መንገድ!
ሙያ ያለው ወጣት ሁሌም ይመረጣል ይወደዳል።
ይምጡ ዘመን በማይሽራቸው ሣትኮም በሚሰጡ ሙያዎች ሠልጥነው ነገዎን ብሩህ ያድርጉ
በአነስተኛ ወጪ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚፈልጉትን ዓይነት ባሙያ እናደርገዎታለን ።
አዲሱን ዌብሣይታችንና ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይጎብኙ ።
☎️ 0911 54 83 83 / 0904 73 73 73
Website : satcominstitute.com
Telegram : https://t.me/satcomtechnology
Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege
Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege
Tiktok : https://www.tiktok.com/@satcomcollege
7 378
የቧንቧ እና ሣኒተር ኢንስታሌሽን ሙያ
የዘመኑ ፍላጎት ነው ይፈለጋል !!!
አዎ ሣትኮም ደግሞ ወደ ሙያ እና የስኬት መንገድ!
ሙያ ያለው ወጣት ሁሌም ይመረጣል ይወደዳል።
ይምጡ ዘመን በማይሽራቸው ሣትኮም በሚሰጡ ሙያዎች ሠልጥነው ነገዎን ብሩህ ያድርጉ
በአነስተኛ ወጪ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚፈልጉትን ዓይነት ባሙያ እናደርገዎታለን ።
አዲሱን ዌብሣይታችንና ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይጎብኙ ።
☎️ 0911 54 83 83 / 0904 73 73 73
Website : satcominstitute.com
Telegram : https://t.me/satcomtechnology
Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege
Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege
Tiktok : https://www.tiktok.com/@satcomcollege
7 378
የቻይናው ካምፓኒ Dobot ያሳየው አዲሱ የሮቦት ዳይኖሰር በመተንፈስ፣ በአርቲፊሻል ጡንቻዎች እና በመንካት ምላሽ መስጠት በጣም እውነተኛ ይመስላል። ግን እውነተኛ ዳይኖሰር አይደለም።
❤️ — በጣም አስደናቂ
👎 — አሁንም ሮቦት ብቻ ነው
7 378
የሌዘርጀት ፕሪንተር ወረቀት አልስብ ሲል ምንድነው ቼክ ማድረግ ያለብን?
https://www.tiktok.com/@satcomcollege/video/7638655296235195666
7 378
ክህሎት የዚህ ዘመን ዲግሪ !!!
አዎ ክህሎትዎ ሀይልዎ ክህሎትዎ ገቢዎ ነው ከአንድ ወር ጀምሮ በሚሰጥ ስልጠና ለሥራ ዝግጁ ይሁኑ ! ስራ አይጠብቁ፤ ይፍጠሩት እንጂ።
ዛሬ ሣትኮምን ይቀላቀሉ ነገዎን እኛ ጋር ይጀምሩ።
በጥገናው ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርገዎታለን!!!
☎️ 0911 54 83 83 / 0904 73 73 73
Telegram : https://t.me/satcomtechnology
Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege
Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege
Tiktok : https://www.tiktok.com/@satcomcollege
"በተግባራዊ ክህሎት ነገዎን ይገንቡ !!"
7 378
የሌዘርጀት ፕሪንተር ወረቀት አልስብ ሲል ምንድነው ማድረግ ያለብን?
https://www.tiktok.com/@satcomcollege/video/7634558603055090962
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
