SATCOM
Ir al canal en Telegram
Short term Maint. courses | Special Tech skills, Graphics & Multimedia courses 📍ቱሉዲምቱ ፣መገናኛ ፣ፒያሳ ፣ጦርሃይሎች ☎️0901777771 | 0911548383 "ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ"
Mostrar más8 362
Suscriptores
+424 horas
+257 días
+14830 días
Archivo de publicaciones
8 366
📢 የሥራ ዕድል ማስታወቂያ!
🔧 ዳዊት የፍሪጅ እና የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች ጥገናና ተከላ
ከ2 በላይ ቴክኒሺያኖችን እንቀጥራለን!
የSatcom Technology Institute ሥልጠናቸውን የጨረሱና የተማሩትን በተግባር መተግበር የሚችሉ ቴክኒሺያኖችን እንፈልጋለን።
📍 የሥራ ቦታ፦ መገናኛ 24 አካባቢ፣ አዲስ አበባ
🛠️ የሥራ ድርሻዎች
ተቀጣሪዎቹ የሚከተሉትን የቤት ዕቃዎች ጥገናና ተከላ ሥራዎች ይሠራሉ፦
- ❄️ የፍሪጅና የፍሪዘር ጥገና
- 🍽️ የማይክሮዌቭ ጥገና
- 🧺 የማጠቢያ ማሽን ጥገና
- 🔌 ሌሎች የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች ጥገናና ተከላ
✅ የሚፈለጉ ብቃቶች
1. በSatcom Technology Institute የቤት ዕቃዎች ጥገና ሥልጠና የጨረሰ/ች።
2. በፍሪጅ፣ ማይክሮዌቭ፣ ማጠቢያ ማሽንና ሌሎች ዕቃዎች ጥገና ላይ የተግባር እውቀት ያለው/ያላት።
3. በወርክሾፕ ውስጥም ሆነ ወደ ደንበኞች ቤት በመሄድ ሥራ መሥራት የሚችል/የምትችል።
4. ታማኝ፣ ታታሪና ከደንበኞች ጋር በጥሩ ሁኔታ መሥራት የሚችል/የምትችል።
5. በመገናኛ 24 አካባቢ በቀላሉ መድረስና መሥራት የሚችል/የምትችል።
💰 የክፍያ ሁኔታ
- በቅጥር ውይይት ወቅት ይወሰናል።
- ከ2 በላይ የሥራ ቦታዎች ክፍት ናቸው::
📞 ለበለጠ መረጃና ለማመልከት፦
0921 35 24 74
0900 64 11 40
👉 ሥልጠናችሁን ጨርሳችሁ በሙያችሁ መሥራት የምትፈልጉ ከሆነ፣ በተጠቀሱት ስልኮች ደውሉልን።
🛠 ዳዊት የፍሪጅ እና የኤለክትሮ መካኒካል ዕቃዎች ጥገናና ተከላ🔧
8 366
#በጥቅምት_አንድ_ክህሎት!!!
#ዕድልን_ብቻ_አትጠብቅ_ዕድል_የሚፈጥር_ክህሎት_ገንባ_እንጂ።
#ወጣትነትህ_ጉልበትህ_ክህሎትህ_ደግሞ_ሃይልህ_ነውና!!
አዎ በእጅዎ ያለ ክህሎት ፤የዕድልን በር የሚከፍት ከሁሉ በላይ የሚጠቅሞ ሃብትና ህይወት አድን ክንፍ ነው።
የተሻለ ወደፊት ብቻ አይመኙ ፤በህልምም ብቻ አይቆዩ ፤ለሙያና ለክህሎት የቅድሚያ ቅድሚያ ይስጡ።
እንደሁልጊዜውም #ይምጡ_ላለፉት_20_ዓመታት_እንዳደረግነው_በጥገናው_ዘርፍ_ተመራጭ_እና_ተፈላጊ_ባለሙያ_እናደርገዎታለን።
☎️ 0911 54 83 83 / 0904 73 73 73
Telegram : https://t.me/satcomtechnology
Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege
Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege
Tiktok : https://www.tiktok.com/@satcomcollege
Website:// www.satcominstitute.com
"Don't Just Dream of Better Future. Build the skills to create it!"
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!!
8 366
Short Tip on CCTV Cameras
Telegram : https://t.me/satcomtechnology
Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege
Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege
Tiktok : https://www.tiktok.com/@satcomcollege
Website:// www.satcominstitute.com
8 366
#አዲስ_ዓመት_አዲስ_ክህሎት_አዲስ_ዕድል‼️
አዎ ዘንድሮን በክህሎት ይጀምሩ ወደፊትዎ ከህልምዎ በላይ ክህሎት ይፈልጋልና!!
የዘንድሮ ህልምዎን በእጅዎ ለሚያዙት ክህሎት ይስጡት።
#ለ20_አመታት_ያበራነው_የሙያ_ብርሃን_ዘንድሮም_ለአዲሱ_አመት_ራዕይዎ_መነሻ_ይሆናልና‼️
ይምጡ በጥገናው ዘርፍ እንደሁልጊዜውም ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርገዎታለን።
አዲስ አመት አዲስ ገፅ ነው - የራስዎን ታሪክ ይፃፉ‼️
☎️ 0911 54 83 83 / 0904 73 73 73
Telegram : https://t.me/satcomtechnology
Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege
Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege
Tiktok : https://www.tiktok.com/@satcomcollege
Website:// www.satcominstitute.com
የዘንድሮ ውሳኔዎ ቃል ብቻ አይሁን ክህሎት እንጂ።
ከ"አንድ ቀን እማራለሁ " ወደ " ዛሬ ጀመርኩ"!
8 366
#አመለጠኝ_በቃ_ክረምቱ_አለፈ?
የሚባል የለም ! ዛሬም ይቻላል !!!
አዎ አልረፈደም ቀሪ እድል ከበቂ ጊዜ ጋር አለልዎ !
ቀሪዎቹን ጥቂት ሳምንታት ለተሻለ ነገ ይጠቀሙባቸው ፤
ሙሉ ለሙሉ በተግባር ብቻ ሰልጥነው አዲሱን አመትን በድል በአዲስ ክህሎትና ሙያ ይጀምሩ ።
ይምጡ በጥገናው ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርገዎታለን ።
☎️ 0911 54 83 83 / 0904 73 73 73
Telegram : https://t.me/satcomtechnology
Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege
Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege
Tiktok : https://www.tiktok.com/@satcomcollege
Website:// www.satcominstitute.com
በአጭር ጊዜ የላቀ የቴክኒክ ክህሎት ይገንቡ ፤ ሣትኮም ይጠብቅዎታል !!!
8 366
#አመለጠኝ_በቃ_ክረምቱ_አለፈ?
የሚባል የለም ! ዛሬም ይቻላል !!!
አዎ አልረፈደም ቀሪ እድል ከበቂ ጊዜ ጋር አለልዎ !
ቀሪዎቹን ጥቂት ሳምንታት ለተሻለ ነገ ይጠቀሙባቸው ፤
ሙሉ ለሙሉ በተግባር ብቻ ሰልጥነው አዲሱን አመትን በድል በአዲስ ክህሎትና ሙያ ይጀምሩ ።
ይምጡ በጥገናው ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርገዎታለን ።
☎️ 0911 54 83 83 / 0904 73 73 73
Telegram : https://t.me/satcomtechnology
Youtube : https://youtube.com/@satcomcollege
Instagram : https://www.instagram.com/satcomcollege
Tiktok : https://www.tikto?k.com/@satcomcollege
Website:// www.satcominstitute.com
በአጭር ጊዜ የላቀ የቴክኒክ ክህሎት ይገንቡ ፤ ሣትኮም ይጠብቅዎታል !!!
