en
Feedback
Merion School

Merion School

Open in Telegram

Kg and primary

Show more
3 892
Subscribers
+924 hours
+167 days
+1330 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
September '26
September '26
+29
in 0 channels
August '26
+78
in 1 channels
Get PRO
July '26
+187
in 1 channels
Get PRO
June '26
+71
in 0 channels
Get PRO
May '26
+38
in 0 channels
Get PRO
April '26
+43
in 0 channels
Get PRO
March '26
+29
in 0 channels
Get PRO
February '26
+46
in 0 channels
Get PRO
January '26
+36
in 0 channels
Get PRO
December '25
+77
in 0 channels
Get PRO
November '25
+103
in 0 channels
Get PRO
October '25
+62
in 0 channels
Get PRO
September '25
+178
in 0 channels
Get PRO
August '25
+129
in 1 channels
Get PRO
July '25
+190
in 0 channels
Get PRO
June '25
+67
in 0 channels
Get PRO
May '25
+48
in 0 channels
Get PRO
April '25
+41
in 0 channels
Get PRO
March '25
+59
in 0 channels
Get PRO
February '25
+61
in 0 channels
Get PRO
January '25
+58
in 0 channels
Get PRO
December '24
+71
in 0 channels
Get PRO
November '24
+82
in 0 channels
Get PRO
October '24
+80
in 0 channels
Get PRO
September '24
+182
in 0 channels
Get PRO
August '24
+116
in 0 channels
Get PRO
July '24
+159
in 0 channels
Get PRO
June '24
+99
in 0 channels
Get PRO
May '24
+73
in 0 channels
Get PRO
April '24
+68
in 0 channels
Get PRO
March '24
+61
in 0 channels
Get PRO
February '24
+68
in 0 channels
Get PRO
January '24
+71
in 0 channels
Get PRO
December '23
+110
in 0 channels
Get PRO
November '23
+64
in 0 channels
Get PRO
October '23
+165
in 0 channels
Get PRO
September '23
+204
in 0 channels
Get PRO
August '23
+2 600
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September+9
06 September0
05 September+6
04 September+2
03 September+3
02 September+5
01 September+4
Channel Posts
ውድ ወላጆች፡- 🔹የ2019 ዓ.ም ትምህርት ሰኞ፣ መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም ይጀመራል፡፡ 🔹ጀማሪ ተማሪዎች እና ለት/ቤቱ አዲስ የሆኑ የኬጂ ተማሪዎች ስማቸው፣ ክፍላቸው እና የተመደቡበት የመማሪያ ግቢ ቁጥር እጃቸው ላይ በማርከር መፃፍ ይኖርበታል፡፡    🔹ደብተሮች እና መፅሃፎች በሙሉ ወደ ት/ቤት ከመላካቸው በፊት ሙሉ  ስም ይፃፍባቸው፡፡ በፕላስቲክ ሽፋን ይሸፈኑ፡፡ 🔹ደብተሮች ላይ፣ ምሳ እቃዎች ላይ፣ መፅሃፎች ላይ እና ቦርሳዎች ላይ ሁሉ የተማሪው/ዋ ስም መፃፍ ይኖርበታል፡፡ 🔹የወላጅ ት/ቤት መገናኛ መፅሃፍ (Communication Book) ያልገዛችሁ ወላጆች እንድትገዙ ይሁን፡፡ 🔹የመጀመሪያው ሳምንት ግማሽ ቀን ሲሆን 1ኛው ዙር የሰርቪስ መውጫ ሰዓት ከ6፡00 ሰዓት ጀምሮ እንዲሁም 2ኛው ዙር ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ ይሆናል፡፡ 🔹ሰርቪስ የሚጠቀሙት ከትምህርት ምዝገባ ውል በተጨማሪ የሰርቪስ ምዝገባ ውል የፈረሙ ወላጆች ብቻ ይሆናሉ፡፡ 🔹የተማሪዎችን መታወቂያ ካርድ ያልወሰዳችሁ የአዲስ ገቢ ተማሪ ወላጆች በአፋጣኝ እንድትወስዱ ይሁን፡፡ በመውጫ በር ላይም ሆነ በመኪኖች በር ላይ ማንኛውም የተማሪዎች ርክክብ የሚከናወነው መታወቂያ በማሳየት ብቻ ይሆናል፡፡ 🔹ያለ መደበኛ ዩኒፎርም ወይም ያለ ቱታ ዩኒፎርም ወደ ት/ቤት መምጣት አይፈቀድም፡፡  (በመጀመሪያው ሳምንት ሁሉም ቀናት ቱታ ዩኒፎርም ብቻ የሚለበስ ይሆናል፡፡) 🔹ህፃናት ወላጆችን ሲያዩ ስለሚረበሹ  (በተለይ በአፀደ ህፃናት ግቢዎች) እስከተወሰኑ ቀናት ድረስ ለወላጆች ወደ ት/ቤት ግቢ መግባት የተከለከለ ነው።                                                 እናመሰግናለን!                                        የት/ቤቱ አስተዳደር።

2

1 338
3

2 164
4

2 652
5
ውድ ወላጆች፡- 🔹የ2019 ዓ.ም ትምህርት ሰኞ፣ መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም ይጀመራል፡፡ 🔹ጀማሪ ተማሪዎች እና ለት/ቤቱ አዲስ የሆኑ የኬጂ ተማሪዎች ስማቸው፣ ክፍላቸው እና የተመደቡበት የመማሪያ ግቢ ቁጥር እጃቸው ላይ በማርከር መፃፍ ይኖርበታል፡፡ 🔹ደብተሮች እና መፅሃፎች በሙሉ ወደ ት/ቤት ከመላካቸው በፊት ሙሉ ስም ይፃፍባቸው፡፡ በፕላስቲክ ሽፋን ይሸፈኑ፡፡ 🔹ደብተሮች ላይ፣ ምሳ እቃዎች ላይ፣ መፅሃፎች ላይ እና ቦርሳዎች ላይ ሁሉ የተማሪው/ዋ ስም መፃፍ ይኖርበታል፡፡ 🔹የወላጅ ት/ቤት መገናኛ መፅሃፍ (Communication Book) ያልገዛችሁ ወላጆች እንድትገዙ ይሁን፡፡ 🔹የመጀመሪያው ሳምንት ግማሽ ቀን ሲሆን 1ኛው ዙር የሰርቪስ መውጫ ሰዓት ከ6፡00 ሰዓት ጀምሮ እንዲሁም 2ኛው ዙር ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ ይሆናል፡፡ 🔹ሰርቪስ የሚጠቀሙት ከምዝገባ ውል በተጨማሪ የሰርቪስ ውል የፈረሙ ወላጆች ብቻ ይሆናሉ፡፡ 🔹የተማሪዎችን መታወቂያ ካርድ ያልወሰዳችሁ የአዲስ ገቢ ተማሪ ወላጆች በአፋጣኝ እንድትወስዱ ይሁን፡፡ በመውጫ በር ላይም ሆነ በመኪኖች በር ላይ ማንኛውም የተማሪዎች ርክክብ የሚከናወነው መታወቂያ በማሳየት ብቻ ይሆናል፡፡ 🔹ያለ መደበኛ ዩኒፎርም ወይም ያለ ቱታ ዩኒፎርም ወደ ት/ቤት መምጣት አይፈቀድም፡፡ (በመጀመሪያው ሳምንት ሁሉም ቀናት ቱታ ዩኒፎርም ብቻ የሚለበስ ይሆናል፡፡) 🔹ህፃናት ወላጆችን ሲያዩ ስለሚረበሹ (በተለይ በአፀደ ህፃናት ግቢዎች) እስከተወሰኑ ቀናት ድረስ ለወላጆች ወደ ት/ቤት ግቢ መግባት የተከለከለ ነው። እናመሰግናለን! የት/ቤቱ አስተዳደር።
3 766
6
እንኳን ደስ አለችሁ እንኳን ደስ አለን!! ሜሪኦን ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጣና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አማካኝነት በአፀደ ሕፃናቱ ትምህርት ክፍል ላይ
እንኳን ደስ አለችሁ እንኳን ደስ አለን!! ሜሪኦን ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጣና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አማካኝነት በአፀደ ሕፃናቱ ትምህርት ክፍል ላይ በተደረገለት የግብአት፣ የሂደት እና የውጤት አጠቃላይ የኢንስፔክሽን ምዘና ከክፍለ ከተማው 3ኛ ደረጃን በማግኘቱ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!!
3 493
7
ሜሪኦን ት/ቤት ለመላው የዕስልምና ዕምነት ተከታይ የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለነብዩ መሀመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳቹ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል !!
ሜሪኦን ት/ቤት ለመላው የዕስልምና ዕምነት ተከታይ የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለነብዩ መሀመድ የልደት በዓል (መውሊድ)  በሰላም አደረሳቹ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል !!
3 397
8
‼️ መልዕክት ለወላጆች /ህጋዊ አሳዳጊዎች/ ‼️ የተማሪዎች የመማሪያ መፅሀፍት ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች ከማክሰኞ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 ዓ.ም እስከ ሐሙስ፣ ነሐሴ 14፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ዋጋ ድምር ሂሳብ በካሽ ከፍላችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:- 🔹ክፍያ የሚከፈለው በባንክ ሳይሆን በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት በካሽ ይሆናል፡፡ 🔹ለአሰራር ቅልጥፍና እንዲያመች ወላጆች ከድፍን ብር ይልቅ ዝርዝር ብሮችን ይዘው እንዲመጡ ይሁን። 🔹መፅሀፎቹን የምናዘው በተከፈለው ክፍያ እና በሚፈለገው ብዛት ልክ ብቻ ይሆናል። 🔹ከተቀመጠው ጊዜ ገደብ ውጪ መፅሀፎቹን ማግኘት ሰለማይቻል ጊዜ ገደቡ መጠበቅ ይኖርበታል። የመፅሐፍት ዝርዝር እና ዋጋ (በብር) Kg 1 in Amharic = 178.68 Kg 1 in English = 136.32 Communication book = 250 Total = 565 Kg 2 in Amharic = 216.93 Kg 2 in English = 136.32 Communication book = 250 Total = 603.25 Kg 3 in Amharic = 224.19 Kg 3 in English = 134 Communication book = 250 Total = 608.19 Grade 1 Amharic = 185.9 Grade 1 Science = 176.7 Grade 1 Moral Education = 128 Grade 1 Performance & Visual Arts = 178 Grade 1 Health & Physical Education = 155.9 Communication Book = 250 Total = 1074.5 Grade 2 Amharic = 176.62 Grade 2 Science = 203.97 Grade 2 Moral Education = 156 Grade 2 Performance & Visual Arts = 179 Grade 2 Health & Physical Education = 152.36 Communication Book = 250 Total = 1117.95 Grade 3 Amharic = 188.79 Grade 3 English = 194.6 Grade 3 Afan Oromo = 157 Grade 3 Mathematics = 235.71 Grade 3 Science = 198.76 Grade 3 Moral Education = 145.54 Grade 3 Performance & Visual Arts = 173 Grade 3 Health & Physical Education = 173 Communication Book = 250 Total = 1716.4 Grade 4 Amharic = 194.34 Grade 4 English = 204 Grade 4 Afan Oromo = 154.85 Grade 4 Mathematics = 242.97 Grade 4 Science = 232.55 Grade 4 Moral Education = 160.15 Grade 4 Performance & Visual Arts = 184.59 Grade 4 Health & Physical Education = 149.78 Communication Book = 250 Total = 1773.23 Grade 5 Amharic = 211.97 Grade 5 English = 315.86 Grade 5 Afan Oromo = 155.97 Grade 5 Mathematics = 259.35 Grade 5 Science = 218.93 Grade 5 Moral Education = 177 Grade 5 Performance & Visual Arts = 196.8 Grade 5 Health & Physical Education = 173.71 Communication Book = 250 Total = 1959.59 Grade 6 Amharic = 211.54 Grade 6 English = 287.55 Grade 6 Afan Oromo = 123 Grade 6 Mathematics = 232.36 Grade 6 Science = 218.48 Grade 6 Moral Education = 148.35 Grade 6 Performance & Visual Arts = 157.99 Grade 6 Health & Physical Education = 180 Communication Book = 250 Total = 1809.27 Grade 7 Amharic = 170.45 Grade 7 English = 205.51 Grade 7 Afan Oromo = 140.56 Grade 7 Mathematics = 234.92 Grade 7 Performance & Visual Arts = 170 Grade 7 Citizenship = 197.3 Grade 7 Information Technology = 131.86 Grade 7 General Science = 224.95 Grade 7 Social Studies = 203.47 Grade 7 Health & Physical Education = 146.8 Grade 7 Career & Technical Education = 241.87 Communication Book = 250 Total = 2317.69 Grade 8 Amharic = 183.54 Grade 8 English = 204.72 Grade 8 Afan Oromo = 128.15 Grade 8 Mathematics = 234.92 Grade 8 Performance & Visual Arts = 182 Grade 8 Citizenship = 228.63 Grade 8 Information Technology = 139 Grade 8 General Science = 229.67 Grade 8 Social Studies = 209.21 Grade 8 Health & Physical Education = 146.8 Grade 8 Career & Technical Education = 215.14 Communication Book = 250 Total = 2351.78 እናመሰግናለን! የት/ቤቱ አስተዳደር፡፡
4 905
9
‼️ መልዕክት ለወላጆች /ህጋዊ አሳዳጊዎች/ ‼️ የተማሪዎች የመማሪያ መፅሀፍት ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች ከማክሰኞ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 ዓ.ም እስከ ሐሙስ፣ ነሐሴ 14፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ዋጋ ድምር ሂሳብ በካሽ ከፍላችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:- 🔹ክፍያ የሚከፈለው በባንክ ሳይሆን በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት በካሽ ይሆናል፡፡ 🔹መፅሀፎቹን የምናዘው በተከፈለው ክፍያ እና በሚፈለገው ብዛት ልክ ብቻ ይሆናል። 🔹ከተቀመጠው ጊዜ ገደብ ውጪ መፅሀፎቹን ማግኘት ሰለማይቻል ጊዜ ገደቡ መጠበቅ ይኖርበታል። የመፅሐፍት ዝርዝር እና ዋጋ (በብር) Kg 1 in Amharic = 178.68 Kg 1 in English = 136.32 Communication book = 250   Total = 565 Kg 2 in Amharic = 216.93 Kg 2 in English = 136.32 Communication book = 250 Total = 603.25 Kg 3 in Amharic = 224.19 Kg 3 in English = 134 Communication book = 250 Total = 608.19 Grade 1 Amharic = 185.9 Grade 1 Science = 176.7 Grade 1 Moral Education = 128 Grade 1 Performance & Visual Arts = 178 Grade 1 Health & Physical Education = 155.9 Communication Book = 250 Total = 1074.5 Grade 2 Amharic = 176.62 Grade 2 Science = 203.97 Grade 2 Moral Education = 156 Grade 2 Performance & Visual Arts = 179 Grade 2 Health & Physical Education = 152.36 Communication Book = 250 Total = 1117.95 Grade 3 Amharic = 188.79 Grade 3 English = 194.6 Grade 3 Afan Oromo = 157 Grade 3 Mathematics = 235.71 Grade 3 Science = 198.76 Grade 3 Moral Education = 145.54 Grade 3 Performance & Visual Arts = 173 Grade 3 Health & Physical Education = 173 Communication Book = 250 Total = 1716.4 Grade 4 Amharic = 194.34 Grade 4 English = 204 Grade 4 Afan Oromo = 154.85 Grade 4 Mathematics = 242.97 Grade 4 Science = 232.55 Grade 4 Moral Education = 160.15 Grade 4 Performance & Visual Arts = 184.59 Grade 4 Health & Physical Education = 149.78 Communication Book = 250 Total = 1773.23 Grade 5 Amharic = 211.97 Grade 5 English = 315.86 Grade 5 Afan Oromo = 155.97 Grade 5 Mathematics = 259.35 Grade 5 Science = 218.93 Grade 5 Moral Education = 177 Grade 5 Performance & Visual Arts = 196.8 Grade 5 Health & Physical Education = 173.71 Communication Book = 250 Total = 1959.59 Grade 6 Amharic = 211.54 Grade 6 English = 287.55 Grade 6 Afan Oromo = 123 Grade 6 Mathematics = 232.36 Grade 6 Science = 218.48 Grade 6 Moral Education = 148.35 Grade 6 Performance & Visual Arts = 157.99 Grade 6 Health & Physical Education = 180 Communication Book = 250 Total = 1809.27 Grade 7 Amharic = 170.45 Grade 7 English = 205.51 Grade 7 Afan Oromo = 140.56 Grade 7 Mathematics = 234.92 Grade 7 Performance & Visual Arts = 170 Grade 7 Citizenship = 197.3 Grade 7 Information Technology = 131.86 Grade 7 General Science = 224.95 Grade 7 Social Studies = 203.47 Grade 7 Health & Physical Education = 146.8 Grade 7 Career & Technical Education = 241.87 Communication Book = 250 Total = 2317.69 Grade 8 Amharic = 183.54 Grade 8 English = 204.72 Grade 8 Afan Oromo = 128.15 Grade 8 Mathematics = 234.92 Grade 8 Performance & Visual Arts = 182 Grade 8 Citizenship = 228.63 Grade 8 Information Technology = 139 Grade 8 General Science = 229.67 Grade 8 Social Studies = 209.21 Grade 8 Health & Physical Education = 146.8 Grade 8 Career & Technical Education = 215.14 Communication Book = 250 Total = 2351.78                                        እናመሰግናለን!                                        የት/ቤቱ አስተዳደር፡፡
4 152
10
ውድ ወላጆች ተጨማሪ ቱታ ዩኒፎርሞች በአቅራቢው ድርጅት አማካኝነት የመጡ ስለሆነ ሳያልቅ እስከ ሐምሌ 30፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ት/ቤት በመገኘት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ቲሸርት እና ቁምጣ ብቻ ለሚፈልጉም ማስተናገድ ተጀምሯል። እናመሰግናለን! የት/ቤቱ አስተዳደር፡
4 666
11
No text...
498
12
Some of the presentations form the Graduation Ceremony+2
Some of the presentations form the Graduation Ceremony
5 753
13
መልዕክት ለወላጆች / ህጋዊ አሳዳጊዎች 🔹 የ2019 ዓ.ም የሰርቪስ ምዝገባ እና መደበኛ ምዝገባ ✍️ ከሐምሌ 01፣ 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ እንደቆየ ይታወቃል፡፡ የጊዜ ገደቡን በሚመለከት ወላጆች እንዲራዘምላቸው ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት እና በመጨረሻዎቹ ቀናት የወረፋ መደራረብ በመፈጠሩ ምክንያት እስከ ሐምሌ 20፣ 2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን ከሐምሌ 20 በኋላ ሰራተኞች እረፍት ስለሚወጡ ምዝገባ ሊካሄድ የሚችለው ሁኔታዎች የሚፈቅዱ ከሆነ ብቻ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ማስታወሻ:- ክፍያ ተከፍሎ ደረሰኙ ለት/ቤቱ ፋይናንስ በአካል ሊቀርብ ካልቻለ ምዝገባው እንዳልተካሄደ ስለሚቆጠር ደረሰኞች ወደ ፋይናንስ በአካል እንዲቀርቡ በአንክሮ ለማስታወስ እንወዳለን፡፡                                                                                        እናመሰግናለን!                                        የት/ቤቱ አስተዳደር፡፡
5 820
14
No text...
4 584
15
No text...
1
16

4 074
17
⭕️1⃣⭕️ ውድ ወላጆች የ2019 ዓ.ም የሰርቪስ ምዝገባ እና የትምህርት ምዝገባ ✍️ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ይቀረዋል። ክፍያ ከተከፈለ በኋላ ደረሰኙ ለት/ቤቱ ፋይናንስ በአካል ቀርቦ ፎርም ካልተሞላ ምዝገባው እንዳልተካሄደ ስለሚቆጠር ደረሰኞች ወደ ፋይናንስ በአካል እንዲቀርቡ በአንክሮ ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ (ክፍያ በከፈሉበት በተመሳሳይ ቀን ምዝገባውን ያከናውኑ) (ምዝገባ ጨርሳችሁ የተማሪ መታወቂያ ያልወሰዳችሁ ወላጆች ውሰዱ) ጊዜ ገደቡን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠሩ የቦታ ማጣት ችግሮች ት/ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን በአክብሮት ይገልፃል፡፡ ማስታወሻ:- የዳሽን ባንክ ሰራተኞች ት/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ በመሆኑ ወደ ባንክ መሄድ አያስፈልግም።                                                                                        እናመሰግናለን!                                        የት/ቤቱ አስተዳደር።
3 738
18
⭕️2⃣⭕️ ውድ ወላጆች የ2019 ዓ.ም የሰርቪስ ምዝገባ እና የትምህርት ምዝገባ ✍️ ሊጠናቀቅ 2 ቀናቶች ይቀሩታል። ክፍያ ከተከፈለ በኋላ ደረሰኙ ለት/ቤቱ ፋይናንስ በአካል ቀርቦ ፎርም ካልተሞላ ምዝገባው እንዳልተካሄደ ስለሚቆጠር ደረሰኞች ወደ ፋይናንስ በአካል እንዲቀርቡ በአንክሮ ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ (ክፍያ በከፈሉበት በተመሳሳይ ቀን ምዝገባውን ያከናውኑ) (ምዝገባ ጨርሳችሁ የተማሪ መታወቂያ ያልወሰዳችሁ ወላጆች ውሰዱ) ጊዜ ገደቡን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠሩ የቦታ ማጣት ችግሮች ት/ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን በአክብሮት ይገልፃል፡፡ ማስታወሻ:- የዳሽን ባንክ ሰራተኞች ት/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ በመሆኑ ወደ ባንክ መሄድ አያስፈልግም።                                                                                        እናመሰግናለን!                                        የት/ቤቱ አስተዳደር።
3 050
19
No text...
1
20
No text...
3 148