3 896
Subscribers
+424 hours
+197 days
+1830 days
Posts Archive
3 896
መልዕክት ለወላጆች፦
የመፅሀፍ ክፍያ አስቀድማችሁ የከፈላችሁ ወላጆች መፅሀፍቱ ስለመጡ በስራ ቀናት እና በስራ ሰዓት ት/ቤት በመገኘት መውሰድ ትችላላችሁ።
(ኮሚኒኬሽን ቡክ /Communication Book/ ብቻ የምትፈልጉ ወላጆችም በስራ ቀናት እና በስራ ሰዓት ት/ቤት በመገኘት መውሰድ ትችላላችሁ።)
እናመሰግናለን!
የት/ቤቱ አስተዳደር፡፡
3 896
ውድ ወላጆች፡-
🔹የ2019 ዓ.ም ትምህርት ሰኞ፣ መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም ይጀመራል፡፡
🔹ጀማሪ ተማሪዎች እና ለት/ቤቱ አዲስ የሆኑ የኬጂ ተማሪዎች ስማቸው፣ ክፍላቸው እና የተመደቡበት የመማሪያ ግቢ ቁጥር እጃቸው ላይ በማርከር መፃፍ ይኖርበታል፡፡
🔹ደብተሮች እና መፅሃፎች በሙሉ ወደ ት/ቤት ከመላካቸው በፊት ሙሉ ስም ይፃፍባቸው፡፡ በፕላስቲክ ሽፋን ይሸፈኑ፡፡
🔹ደብተሮች ላይ፣ ምሳ እቃዎች ላይ፣ መፅሃፎች ላይ እና ቦርሳዎች ላይ ሁሉ የተማሪው/ዋ ስም መፃፍ ይኖርበታል፡፡
🔹የወላጅ ት/ቤት መገናኛ መፅሃፍ (Communication Book) ያልገዛችሁ ወላጆች እንድትገዙ ይሁን፡፡
🔹የመጀመሪያው ሳምንት ግማሽ ቀን ሲሆን 1ኛው ዙር የሰርቪስ መውጫ ሰዓት ከ6፡00 ሰዓት ጀምሮ እንዲሁም 2ኛው ዙር ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ ይሆናል፡፡
🔹ሰርቪስ የሚጠቀሙት ከትምህርት ምዝገባ ውል በተጨማሪ የሰርቪስ ምዝገባ ውል የፈረሙ ወላጆች ብቻ ይሆናሉ፡፡
🔹የተማሪዎችን መታወቂያ ካርድ ያልወሰዳችሁ የአዲስ ገቢ ተማሪ ወላጆች በአፋጣኝ እንድትወስዱ ይሁን፡፡ በመውጫ በር ላይም ሆነ በመኪኖች በር ላይ ማንኛውም የተማሪዎች ርክክብ የሚከናወነው መታወቂያ በማሳየት ብቻ ይሆናል፡፡
🔹ያለ መደበኛ ዩኒፎርም ወይም ያለ ቱታ ዩኒፎርም ወደ ት/ቤት መምጣት አይፈቀድም፡፡ (በመጀመሪያው ሳምንት ሁሉም ቀናት ቱታ ዩኒፎርም ብቻ የሚለበስ ይሆናል፡፡)
🔹ህፃናት ወላጆችን ሲያዩ ስለሚረበሹ (በተለይ በአፀደ ህፃናት ግቢዎች) እስከተወሰኑ ቀናት ድረስ ለወላጆች ወደ ት/ቤት ግቢ መግባት የተከለከለ ነው።
እናመሰግናለን!
የት/ቤቱ አስተዳደር።

🔹ሰርቪስ የሚጠቀሙት ከምዝገባ ውል በተጨማሪ የሰርቪስ ውል የፈረሙ ወላጆች ብቻ ይሆናሉ፡፡
🔹የተማሪዎችን መታወቂያ ካርድ ያልወሰዳችሁ የአዲስ ገቢ ተማሪ ወላጆች በአፋጣኝ እንድትወስዱ ይሁን፡፡ በመውጫ በር ላይም ሆነ በመኪኖች በር ላይ ማንኛውም የተማሪዎች ርክክብ የሚከናወነው መታወቂያ በማሳየት ብቻ ይሆናል፡፡
🔹ያለ መደበኛ ዩኒፎርም ወይም ያለ ቱታ ዩኒፎርም ወደ ት/ቤት መምጣት አይፈቀድም፡፡ (በመጀመሪያው ሳምንት ሁሉም ቀናት ቱታ ዩኒፎርም ብቻ የሚለበስ ይሆናል፡፡)
🔹ህፃናት ወላጆችን ሲያዩ ስለሚረበሹ (በተለይ በአፀደ ህፃናት ግቢዎች) እስከተወሰኑ ቀናት ድረስ ለወላጆች ወደ ት/ቤት ግቢ መግባት የተከለከለ ነው።
እናመሰግናለን!
የት/ቤቱ አስተዳደር።
3 896
እንኳን ደስ አለችሁ እንኳን ደስ አለን!!
ሜሪኦን ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጣና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አማካኝነት በአፀደ ሕፃናቱ ትምህርት ክፍል ላይ በተደረገለት የግብአት፣ የሂደት እና የውጤት አጠቃላይ የኢንስፔክሽን ምዘና ከክፍለ ከተማው 3ኛ ደረጃን በማግኘቱ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!!
3 896
ሜሪኦን ት/ቤት ለመላው የዕስልምና ዕምነት ተከታይ የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለነብዩ መሀመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳቹ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል !!
3 896
‼️ መልዕክት ለወላጆች /ህጋዊ አሳዳጊዎች/ ‼️
የተማሪዎች የመማሪያ መፅሀፍት ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች ከማክሰኞ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 ዓ.ም እስከ ሐሙስ፣ ነሐሴ 14፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ዋጋ ድምር ሂሳብ በካሽ ከፍላችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ:-
🔹ክፍያ የሚከፈለው በባንክ ሳይሆን በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት በካሽ ይሆናል፡፡
🔹ለአሰራር ቅልጥፍና እንዲያመች ወላጆች ከድፍን ብር ይልቅ ዝርዝር ብሮችን ይዘው እንዲመጡ ይሁን።
🔹መፅሀፎቹን የምናዘው በተከፈለው ክፍያ እና በሚፈለገው ብዛት ልክ ብቻ ይሆናል።
🔹ከተቀመጠው ጊዜ ገደብ ውጪ መፅሀፎቹን ማግኘት ሰለማይቻል ጊዜ ገደቡ መጠበቅ ይኖርበታል።
የመፅሐፍት ዝርዝር እና ዋጋ (በብር)
Kg 1 in Amharic = 178.68
Kg 1 in English = 136.32
Communication book = 250
Total = 565
Kg 2 in Amharic = 216.93
Kg 2 in English = 136.32
Communication book = 250
Total = 603.25
Kg 3 in Amharic = 224.19
Kg 3 in English = 134
Communication book = 250
Total = 608.19
Grade 1 Amharic = 185.9
Grade 1 Science = 176.7
Grade 1 Moral Education = 128
Grade 1 Performance & Visual Arts = 178
Grade 1 Health & Physical Education = 155.9
Communication Book = 250
Total = 1074.5
Grade 2 Amharic = 176.62
Grade 2 Science = 203.97
Grade 2 Moral Education = 156
Grade 2 Performance & Visual Arts = 179
Grade 2 Health & Physical Education = 152.36
Communication Book = 250
Total = 1117.95
Grade 3 Amharic = 188.79
Grade 3 English = 194.6
Grade 3 Afan Oromo = 157
Grade 3 Mathematics = 235.71
Grade 3 Science = 198.76
Grade 3 Moral Education = 145.54
Grade 3 Performance & Visual Arts = 173
Grade 3 Health & Physical Education = 173
Communication Book = 250
Total = 1716.4
Grade 4 Amharic = 194.34
Grade 4 English = 204
Grade 4 Afan Oromo = 154.85
Grade 4 Mathematics = 242.97
Grade 4 Science = 232.55
Grade 4 Moral Education = 160.15
Grade 4 Performance & Visual Arts = 184.59
Grade 4 Health & Physical Education = 149.78
Communication Book = 250
Total = 1773.23
Grade 5 Amharic = 211.97
Grade 5 English = 315.86
Grade 5 Afan Oromo = 155.97
Grade 5 Mathematics = 259.35
Grade 5 Science = 218.93
Grade 5 Moral Education = 177
Grade 5 Performance & Visual Arts = 196.8
Grade 5 Health & Physical Education = 173.71
Communication Book = 250
Total = 1959.59
Grade 6 Amharic = 211.54
Grade 6 English = 287.55
Grade 6 Afan Oromo = 123
Grade 6 Mathematics = 232.36
Grade 6 Science = 218.48
Grade 6 Moral Education = 148.35
Grade 6 Performance & Visual Arts = 157.99
Grade 6 Health & Physical Education = 180
Communication Book = 250
Total = 1809.27
Grade 7 Amharic = 170.45
Grade 7 English = 205.51
Grade 7 Afan Oromo = 140.56
Grade 7 Mathematics = 234.92
Grade 7 Performance & Visual Arts = 170
Grade 7 Citizenship = 197.3
Grade 7 Information Technology = 131.86
Grade 7 General Science = 224.95
Grade 7 Social Studies = 203.47
Grade 7 Health & Physical Education = 146.8
Grade 7 Career & Technical Education = 241.87
Communication Book = 250
Total = 2317.69
Grade 8 Amharic = 183.54
Grade 8 English = 204.72
Grade 8 Afan Oromo = 128.15
Grade 8 Mathematics = 234.92
Grade 8 Performance & Visual Arts = 182
Grade 8 Citizenship = 228.63
Grade 8 Information Technology = 139
Grade 8 General Science = 229.67
Grade 8 Social Studies = 209.21
Grade 8 Health & Physical Education = 146.8
Grade 8 Career & Technical Education = 215.14
Communication Book = 250
Total = 2351.78

ውድ ወላጆች ተጨማሪ ቱታ ዩኒፎርሞች በአቅራቢው ድርጅት አማካኝነት የመጡ ስለሆነ ሳያልቅ እስከ ሐምሌ 30፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ት/ቤት በመገኘት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ቲሸርት እና ቁምጣ ብቻ ለሚፈልጉም ማስተናገድ ተጀምሯል።
እናመሰግናለን!
የት/ቤቱ አስተዳደር፡
3 896
መልዕክት ለወላጆች / ህጋዊ አሳዳጊዎች
🔹 የ2019 ዓ.ም የሰርቪስ ምዝገባ እና መደበኛ ምዝገባ ✍️ ከሐምሌ 01፣ 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ እንደቆየ ይታወቃል፡፡ የጊዜ ገደቡን በሚመለከት ወላጆች እንዲራዘምላቸው ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት እና በመጨረሻዎቹ ቀናት የወረፋ መደራረብ በመፈጠሩ ምክንያት እስከ ሐምሌ 20፣ 2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን ከሐምሌ 20 በኋላ ሰራተኞች እረፍት ስለሚወጡ ምዝገባ ሊካሄድ የሚችለው ሁኔታዎች የሚፈቅዱ ከሆነ ብቻ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ማስታወሻ:- ክፍያ ተከፍሎ ደረሰኙ ለት/ቤቱ ፋይናንስ በአካል ሊቀርብ ካልቻለ ምዝገባው እንዳልተካሄደ ስለሚቆጠር ደረሰኞች ወደ ፋይናንስ በአካል እንዲቀርቡ በአንክሮ ለማስታወስ እንወዳለን፡፡

⭕️1⃣⭕️
ውድ ወላጆች የ2019 ዓ.ም የሰርቪስ ምዝገባ እና የትምህርት ምዝገባ ✍️ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ይቀረዋል።
ክፍያ ከተከፈለ በኋላ ደረሰኙ ለት/ቤቱ ፋይናንስ በአካል ቀርቦ ፎርም ካልተሞላ ምዝገባው እንዳልተካሄደ ስለሚቆጠር ደረሰኞች ወደ ፋይናንስ በአካል እንዲቀርቡ በአንክሮ ለማስታወስ እንወዳለን፡፡
(ክፍያ በከፈሉበት በተመሳሳይ ቀን ምዝገባውን ያከናውኑ)
(ምዝገባ ጨርሳችሁ የተማሪ መታወቂያ ያልወሰዳችሁ ወላጆች ውሰዱ)
ጊዜ ገደቡን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠሩ የቦታ ማጣት ችግሮች ት/ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን በአክብሮት ይገልፃል፡፡
ማስታወሻ:- የዳሽን ባንክ ሰራተኞች ት/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ በመሆኑ ወደ ባንክ መሄድ አያስፈልግም።
እናመሰግናለን!
የት/ቤቱ አስተዳደር።
3 896
⭕️2⃣⭕️
ውድ ወላጆች የ2019 ዓ.ም የሰርቪስ ምዝገባ እና የትምህርት ምዝገባ ✍️ ሊጠናቀቅ 2 ቀናቶች ይቀሩታል።