fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

🌹ዳእዋ ሰለፊያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ🌹

🌹ዳእዋ ሰለፊያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ🌹

رفتن به کانال در Telegram

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦ ☞ፈትዋዎች ☞ዳዕዋዎች ☞ግጥሞች ☞የፅሁፍ ትምህርቶች ☞ታሪኮች ☞ጥያቄና መልሶች

نمایش بیشتر
8 349
مشترکین
+324 ساعت
+247 روز
+10630 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+187
در 37 کانال‌ها
سپتامبر '26
+283
در 82 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+291
در 73 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+216
در 39 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+174
در 39 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+210
در 41 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+164
در 31 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+88
در 14 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+119
در 18 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+156
در 86 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+180
در 59 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+205
در 67 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+276
در 85 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+316
در 80 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+398
در 113 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+257
در 77 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+324
در 77 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+317
در 73 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+199
در 73 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+416
در 81 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+279
در 68 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+397
در 72 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+534
در 76 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+680
در 67 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+403
در 66 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+388
در 62 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+308
در 76 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+345
در 50 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+501
در 57 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+391
در 22 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+339
در 22 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+421
در 22 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+241
در 16 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+175
در 13 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+128
در 10 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+112
در 17 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+155
در 8 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+120
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+169
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+249
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+177
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+179
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+154
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+186
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+268
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+646
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+371
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+416
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+321
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+217
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+173
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+304
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+379
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+233
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+145
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+964
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
25 اکتبر0
24 اکتبر+7
23 اکتبر+10
22 اکتبر+7
21 اکتبر+7
20 اکتبر+13
19 اکتبر+3
18 اکتبر+16
17 اکتبر+3
16 اکتبر+8
15 اکتبر+12
14 اکتبر+8
13 اکتبر+6
12 اکتبر+6
11 اکتبر+3
10 اکتبر+7
09 اکتبر+5
08 اکتبر+6
07 اکتبر+9
06 اکتبر+13
05 اکتبر+4
04 اکتبر+7
03 اکتبر+7
02 اکتبر+7
01 اکتبر+13
پست‌های کانال
ወንድ ልጅ ሚስቱ እንድትሸፋፈን እና ከወንዶች አካባቢ እንድትርቅ መፈለጉ የሚሞገስ ነገር ነው። ምክኒያቱም ስለወንዶች እይታ ከወንድ በላይ የሚያውቅ ሰው የለም!! https://t.me/Ye_setoch_
ወንድ ልጅ ሚስቱ እንድትሸፋፈን እና ከወንዶች አካባቢ እንድትርቅ መፈለጉ የሚሞገስ ነገር ነው። ምክኒያቱም ስለወንዶች እይታ ከወንድ በላይ የሚያውቅ ሰው የለም!! https://t.me/Ye_setoch_Jemea

2
ወላሂ ብሰማው ብሰማው አልጠግበው ያልኩት ምክር ያሰላም ልብ ሰርስሮ የሚገባ ምክር አላህ የተግባር ሰው ያድርገን 💦ውዷ እህቴ ሆይ በሽታ ቢገጥምሽ ፣ጤናሽን ብታጭ ሰብር አድርጊ 💦ውዷ እህቴ ሆይ ትዳር ቢዘገይብሽ በዱአሽ በርትተሽ ሰብር አድርጊ 💦ውዷ እህቴ ሆይ ትዳር አላህ ወፍቆሽ ነገር ግን ትዳርሽ ቢፈርስ ባልሽ ቢፈታሽ ሰብር አድርጊ ኢላሂ ለሁሉም ነገር ሂክማና ጥበብ አለውና 👉 ምንኛ ያማረ ኻቲማ ነው በረቢ 💦ልብ የሚያርስ ምክር ናት በተለይ ለእህቶች በጥሞና አድምጡዋት በድጋሜ የተለቀቀች ብትሆንም በደንብ እናድምጣት እህቶቼ በጣም ልብ ሰርስሮ ይገባል ያሰላም 👆👆     መቼም የማይሰለች ምክር https://t.me/Ye_setoch_Jemea ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/quranbchaquranbcha https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
644
3
ተው በሰው አእምሮ ውስጥ የሌለን አትፃፉ ወንዶችን እንደፃዲቅ ሴትን ደሞ እንደ ርካሽ አድርጋችሁ የምታስቡ ሰዎች እረፉ እስኪ መልሱልኝ ስትን እህትና እናት ናችው ባለትዳር ሆነው ነገር ግን የአላህ ፈቃድ ሆኖ ልጅ እቢ ብሏቸውበኢንሻ አላህ ምኞት አመታትን ያስቆጠሩ ።ቤት ይቁጠረው ስንትስ ባልና ሚስት ናቸው ልጅ ሰጠን ብለው ደስታቸውን ሳያጣጥሙ በመሀል ምኞታቸው የተቋረጠ በኢንሻ አላህ ከአላህ ተስፋ የሚጠባበቁ ስንትና ስንት ናቸው ቤት ይቁጠረው ። ስለዚህ የእከሌ እናት ኢንሻ አላህ ስላለች ብቻ እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ቃል አትናገሩ የብዙ እናትና እህቶችን ቁስል አትኩ። ሁሉም ሴቶች አንድ አይነት አድርጋችሁ አትሰቡ የልጅ እናት መሆን መመኘት ምንም አያረክስም እንደውም ያስከብራልጅ
1 217
4
ኡሙ እገሊት إن شاء الله አቡ እገሌ  إن شاء الله ⭕️👌👉የምትሉ ሰዎች አላገበሁም አፋልጉኝ ማስታወቂያ ይመስላል ሀቂቃ ይደብራል ወንዱ እሽ ይሁን ወንድ ነው አንቺ ሴቷስ..አረ በተለይ ሰለፍያ እህት ኧረ ተው ለወንድሞቻችሁ የፈተና በር አትሁኑ‼️ 👌👉በዚህ ጊዜ እንኳን እደዚህ ብለሺለት ስንት አሳ ነባሪ አለ መሰለሺ ማናት የት ናት የሚከታተል አሏህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ‼️ 👌👉👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abuanes53 https://t.me/abuanes53
873
5
​«በጨለማ ውስጥ መብራት ይዘውልን የመጡ ውብ ሰወችን ፈጽሞ አንረሳም... አብረውን ያለቀሱን እኛ ስንስቅ አንርሳቸው https://t.me/Ye_setoch_Jemea
​«በጨለማ ውስጥ መብራት ይዘውልን የመጡ ውብ ሰወችን ፈጽሞ አንረሳም... አብረውን ያለቀሱን እኛ ስንስቅ አንርሳቸው https://t.me/Ye_setoch_Jemea
1 179
6
https://t.me/murajiamadiregiyayeselefyochi
https://t.me/murajiamadiregiyayeselefyochi
934
7
ውዷ ሰለፊይ እህታችን ኢላሂ በእዝነቱ በራህመቱ ይጠብቅሽ ያረብ አላህ ሆይ አደራህን በጤናችን በኢፊያችን አትፈትነን ያረብብብ
1 134
8
السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته ------------------------------ በደሴና በአካባቢዎቿ ያላችሁ ወንድም እህቶች ጀነት_አህመድ የምትባል እህታችን በደሴ_ሠፈረ ሠላም / ኸድጆ / የምትኖር ሠለፍይ እህት በሲህር ምክንያት ከቤቷ የ9 ወር ልጅ ትታ ስለጠፋችብን ያያችሁና #አሁን ያለችበትን የሚያውቅ ከታች #በተቀመጠው ስልክ እንድታሳውቁን በالله ስም እንጠይቃለን !! -------------------------- #ማሳሰቢያ :- ከቤት ስትወጣ ለብሳ የወጣችሁ ጥቁር ጅልባብና ኒቃብ ነው !! --------------------------- በሁሉም ቻናልና ግሩፕ ሸር አድርጉልን ስልክ  ቁጥር  :- 0904149592
446
9
ይሄ አግባብ አይደለም ምክኒያቱም የሰዎችን ሚስጥርን እንዲንጠብቅ ያዘዘን ሀያሉ ጌታችን ነው ለምን የጠላታችን አይሆንም እናም ይች ሴት ግልፀኛ ሳትሆን ወረኛ ናት በእኔ እይታ ስንት ሰዎች በሂወታችን አሉ የጓደኛ ሚስጥር አለ የቤተሰብ ሚስጥር አለ ሌላም ሌላም ስለዚህ ለባል የሚነገርና የማይነገርል እንለይ ለማለት ነው 👍💯
1 128
10
ሚስጥር ብላችሁ ለኔ አትንገሩኝ ከባሌ የምደብቀው አንድትም ሚስጥር ስለሌለኝ አለች አንዷ ግልፀኛ https://t.me/daewaselefiya_desse
ሚስጥር ብላችሁ ለኔ አትንገሩኝ ከባሌ የምደብቀው  አንድትም ሚስጥር  ስለሌለኝ   አለች አንዷ ግልፀኛ https://t.me/daewaselefiya_desse
883
11
💎የኒቃብን ጥቅም አያውቁም ! ሁለት ሰዎች ቢሆኑ እንጂ የሚቀና ወንድ እና የአደብ ባልተቤት የሆነች ሴት👑💎 https://t.me/Ye_setoch_Jemea
💎የኒቃብን ጥቅም አያውቁም ! ሁለት ሰዎች ቢሆኑ እንጂ የሚቀና ወንድ እና የአደብ ባልተቤት የሆነች ሴት👑💎 https://t.me/Ye_setoch_Jemea
1 295
12
ትክክል https://t.me/Ye_setoch_Jemea
ትክክል https://t.me/Ye_setoch_Jemea
1 078
13
👌ሚስትህን ከፈቀድክላት ደመወዟ የራሷ 👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 አዳምጧትማ ክክክክክ 👌ሴት ልጅ የሴት ህፃናት የምታስተምር ከሆነ ኢኽቲላጥ ከሌለ ከወንዶች የማትገናኝ ከሆነ
👌ሚስትህን ከፈቀድክላት ደመወዟ የራሷ 👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 አዳምጧትማ ክክክክክ 👌ሴት ልጅ  የሴት  ህፃናት  የምታስተምር ከሆነ ኢኽቲላጥ  ከሌለ  ከወንዶች  የማትገናኝ  ከሆነ  ልታስተምር  ይፈቀድላታል  ።  ተመልከቱ  የመስፈርቱን  ጥበት ... 👌 ትዳር  ኑሯት  ልጅ እያላት  ከሆነ  ለልጆቿ  ቅድሚያ  ትስጥ  ። ባሏ  ፈቅዶ  ከሆነ  ከደመዎዟ  ወዳ  ካልሰጠችው  አያገባውም  ። 👌እሷ  ልስታስተምር  ስትወጣ  እሱ ህፃናቶቹን  ቤት  እየጠበቀ ከሆነ   የፈጣሪን  ስርዓተ  ህግ ጥሰዋል  ።  ባል  የውጭ  ጉዳይ  ሚኒስቴር   ሲሆን  ሚስት  ደግሞ  የአገረሰ ውስጥ  ጉዳይ  ሚኒስቴር  ናት  ።  እሷ ከወጣት  የአገር  ውስጥ  ጉዳይ  ሚኒስቲሪቱ  ያለ ስራዋ  ከአገር ውጭ  እየሰራች  ነው  ።  የአገር ውጭ  ሚኒስቲሩም  አገር  ውስጥ  እየሰራ  ነው  ።  ይሔ  የስራ ጣልቃ  ገብነት  መደብን  መሳት  ይባላል ።  ያለሙያው  ያለ ምድቡ  የሚሰራ  ስራውን  በትክክል  ሊወጣ   አይችልም  ....! ተቀላቅሎ መማር የለም ። ተቀላቅሎ ማስተማርም የለም ። 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18356 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18356
513
14
እውነተኛ ታሪክ… ~ •ነገሩ እንድህ ነው…ከጥቂት ወራት በፊት ኸውለት በነፍሷ ውስጥ ትልቅ ባዶነት ይሰማት ነበር። ወደ ጌታዋ መቅረብ፣ ቁርኣን መቅራትና ዲኗን ማወቅ ተጠማች። በዚህ መሃል ነበር በአንድ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ "ኡስታዝ" ተብሎ የሚጠራውንና በጣፋጭ አንደበቱ ቁርኣን የሚቀራውን ያንን ወንድም ያወቀችው። የእሱ የድምፅ ቅላጼና ስለ አላህ ፍቅር የሚናገራቸው ቃላት የኢማኔ መጨመሪያ ይሆናል የሚል ተስፋ በውስጧ አሳደሩ። መጀመሪያ ላይ «ኡስታዜ ይህን አንቀጽ አብራራልኝ» በሚል ጥያቄ ጀመረች። እሱም በክብር መለሰላት። ቀስ እያለ ግን ጥያቄው ከዲን ወጣና «ዛሬ ውሎሽ እንዴት ነበር?» ወደሚል የግል ትኩረት ተቀየረ። «እንደ አንቺ ያለች ጠንካራ እህት ማግኘት መታደል ነው» የሚሉ የማባበያ ቃላት በዲን ካባ ተጠቅልለው መምጣት ጀመሩ። ኸውለት ሳታስበው በዚያ ሰው ፍቅር ወደቀች። አሁን ቂርኣኑን የምትከታተለው ለአላህ ብላ ሳይሆን የእሱን ድምፅ ለመስማት ሆነ። ሌሊት ቆማ ስትሰግድ አላህን ከመለመን ይልቅ የኡስታዙ መልዕክት በስልኳ ላይ "Typing..." የሚል ምልክት ማሳያውን በጉጉት መጠበቅ ጀመረች። ሐያእ ቀስ በቀስ ተገፈፈ። በመካከላቸው ያለው ወግ አጎል ቀልድ እና ክልክል የሆኑ የፍቅር ቃላት ወረሩት። ጊዜው እየገፋ ሲሄድ ግን አንድ እውነት ተገለጠ። ያ "ኡስታዝ" የተባለው ሰው ለኸውለት የነበረው ፍላጎት በዲን ስም ስሜቱን ማርካት እንጂ እሷን ወደ አላህ ማቅረብ አልነበረም። እሷ ግን ልቧን ሰጥታዋለች። በሄደችበት ሁሉ እሱን ታስባለች። የቁርኣኑ ጥፍጥና ጠፋባት። ልቧ ደረቀ። ሶላቷ ላይ ትኩረት አጣች። የነፍሷ ሰላም ተናወጠ። በመጨረሻም ያ የጠበቀችው ትዳር ሳይሆን መገለል ሆነ። ኡስታዝ ተብዮው ካለበት ቻናል እና ግሩፕ ጠቅላላ ወጣች። ያ ኡስታዝ ሌላ አዲስ ተማሪ አገኘና እሷን እንደ አሮጌ እቃ ወረወራት። ኸውለት ዛሬ ብቸኛ ናት። በአንድ ወቅት ወደ አላህ ያቀርበኛል ብላ ያሰበችው ሰው፣ ዛሬ ከጌታዋ ያራቃት ትልቁ ሰበብ ሆነ። እንባዋ አይደርቅም፤ አበጃለሁ ባይ አጥፊ ገጠማት።ኸውለት ግን ከበፊቱ አሁን ላይ በ ኢማኗ በጣም ጥሩ ላይ ነች።ጠንክራለች። ቁርኣንም መሐፍዝ ጀምራ 15 ጁዝ ላይ ደርሳለች። ኸውለት… ታሪኳን እዚህ ላይ ላቁመው። አንተ አስተማሪ ተብዮው ሆይ! በአላህ ስም የምትነግድ፣ የዋህ የሆኑ እህቶችን ልብ በቃላት ወጥመድ የምታጠምድ ተኩላ አትሁን። ከስክሪን ጀርባ ሆነህ ዲኑን መደበቂያ አታድርገው። አንዲት ሴት "ኡስታዜ" ስትልህ፣ በአንተ ውስጥ አርአያን እንጂ ወጥመድን አልፈለገችም። ሐያእ ይኑርህ! ድንበር አትለፍ። ያቺ እህት ባንተ ሰበብ ከዲን ስትርቅ፣ ልቧ ሲሰበርና ተስፋ ስትቆርጥ አላህ እንደሚመለከትህ አትዘንጋ። ሂሳብህ ከባድ ነው። አንቺም እህቴ ሆይ! ንቂ! ውድ የሆነውን ልብሽን ለማንም የሚዲያ ጀግና አትስጪ። ኡስታዝ ስለተባለ ብቻ መልአክ አይደለም። እውነተኛ አስተማሪ ወደ አላህ እንጂ ወደ ራሱ አይጠራሽም። በመካከላችሁ ያለው የሐያእ ግርዶሽ እንዲገፈፍ አትፍቀጂ። ቂርኣን ለመቅራት የግል ወሬና የለሊት ስልክ መደዋወል አያስፈልግም። ከስክሪን ጀርባ ያሉ ብዙ ፃድቅ መሳይ ግብዞችን ተጠንቀቂ። ኢማንሽ በሰው ስብዕና ላይ ሳይሆን በጌታሽ ላይ የተመሰረተ ይሁን። ልብሽን ጠብቂ፤ እሱ የአላህ ቤት ነውና! https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/deawaselefiyabealansha https://t.me/Ye_setoch_Jemea
1 287
15
بدون متن...
1 110
16
ትክክል 👌💯 https://t.me/Ye_setoch_Jemea
ትክክል 👌💯 https://t.me/Ye_setoch_Jemea
1 545
17
🔊 ጠንካራ ዳዒና ጎበዝ ወጌሻ ሁን በሚል ርዕስ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله ⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ በሁሉም ሙስሊሞች በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
891
18
🎤የማለዳ ግብዣዬ ነው ልብን ቀዝቀዝ የሚያደርግ ያማረ ቲላዋ ቢደመጥ ቢፈመጥ የማይሰለች ድምፅ ያሰላም በቃ ሰምታችሁ ፍረዱ 👉💯 👇👇👇👇 🌼      🎧 🌼ተ 🌼   ጋ 🌼      በ 🌼        ዙ 🌼           ል 🌼              ኝ 📖ቁርአን የልብ ሰላምነው 📖ቁርአን የቀልብ ምግብነው 📖ቁርአን የልብ ብርሀንነው 📖ቁርአን የደስታምንጭነው 👇👇 https://t.me/Ye_setoch_Jemea
1 876
19
رِياضُ الصالحِينْ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️                ➴   🍒 ተ                   ➴🍒    ጀ                                             ➴🍒   ረ                              ➴🍒   ተ                                                                                                       ➴ 🍒 ጀ                                                                                                        ➴🍒  ረ                                ➴🍒ግቡ                                                  ➴🍒ግቡ                                                     ➴🍒ግቡ                                                               ➴🍒ግቡ ኡስታዝገብቶልፍጠኑ    👇👇👇👇 https://t.me/abuabdilah11 https://t.me/abuabdilah11
1 062
20
▪ምርጡ ልብ የቱ ነው ተብሎ ተጠየቀ? 🍀እውነተኝነት ከእርሱ የማይለየው ልብ ነው አሉ። ▪ምርጡ ሰውስ ማነው ተብሎ ተጠየቀ? ☘ በአላህ ስም ስለሚወድህ ፈጽሞ የማይረሳህ ሰው ነው አሉ። ▪ምርጡ ቀን
▪ምርጡ ልብ የቱ ነው ተብሎ ተጠየቀ? 🍀እውነተኝነት ከእርሱ የማይለየው ልብ ነው አሉ። ▪ምርጡ ሰውስ ማነው ተብሎ ተጠየቀ? ☘ በአላህ ስም ስለሚወድህ ፈጽሞ የማይረሳህ ሰው ነው አሉ። ▪ምርጡ ቀን የቱ ነው? ☘ምንም ወንጀል ሳይሠራበት ያለፈብህ ቀን ነው። ▪ምርጡ ስጦታስ ምንድን ነው? ☘ሳታውቀው ወደ አላህ  የተደረገልህ (ዱዓ) ስጦታ ነው። ​«ታዲያ ታላቁን አላህ ለእኔም ለእናንተም ፈጽሞ የማይጠፋ ደስታን፣ በበጎ ነገር የረዘመ ዕድሜን፣ የተባረከ ሲሳይን፣ ምህረትን፣ ይቅርታን እና ተቀባይነት ያለው መታዘዝን እንዲሰጠን እለምነዋለሁ።🤲 መልካም ምሽት እመኝላችኃለሁ። https://t.me/Ye_setoch_Jemea
1 680