طــــريــقــة الــنــجــاح
Open in Telegram
من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)
Show more623
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1630 days
Posts Archive
ሱረቱል ካህፍ) 💐📖🎧
(ሙሉ ሱራ )
#سورة_الكهف_بصوت
#ياسر_الدوسري
የቻለ ይቅራ 📖 ያልቻለ ያዳምጥ 👂🎧
የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
የጁመአ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ
https://t.me/daewette_asselefya_fi_mersa
Repost from የመርሳ ሰለፍዮች የደርስ እና የዳዕዋ ግሩፕ
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾
قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል
اللهم صل على نبينا محمدﷺ 🍃🍂
https://t.me/daewette_asselefya_fi_mersa
Repost from قناة أبي عبد الرحمن المرسي
📚الكتاب: كتاب التوحيد الذي هو حق الله على العبيد
📝تأليف لشيخ الإسلام المجدد محمد بن عبد الوهاب رحمه الله
✒በአላህ ፍቃድ ከነገ ጀምሮ በሹሩጡ ላኢላሃ ኢለሏት ተተክቶ የሚጀምረው የተውሂድ ኪታብ ነው
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
ወደቻናሉ በመቀላቀል ትምህርቱን ተከታተሉ ባረከላሁ ፊኩም
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2921
🔶አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት
📚 اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
⬅️ مـن أصـول عقيـدة أهـل السنـة والجمـاعة
➡️ ሚንኡሱሊ አቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማአህ!
📝تأليف፡- الشيـخ صالـح بـن فـوزان بـن عبـد اللَّـه الفـوزان
▶"ደርስ ቁጥር 1⃣
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ለማግኘት⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2834
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
አቡ ሀመዊያህ(ሀፊዘሁሏህ)
👆👆
ከሸርህ ሱና ኢመሙል በርባህሪይ ከሼህ ፈውዘን መብረሪያ የተወሰደ።
عرفت الشر لا الشر لكن لتوقيه
(ሸሩን ያወኩት ለሸር አይደለም ነገር ግን ልጠነቀቀው ናው) ።መንቁል
ጠማመ ፍርቃዎች እና ማን ነቸው፣ ጥመታቸው ምንድናው እና መስረቾቻቻውስ እናደምጥ👇👇
ስለኸሪጆች አብራር አወል👇👇
https://t.me/Abuhalidaselafy/1055
ስለሺዓዎች👇👇👇👇ይጨኑ
https://t.me/Abuhalidaselafy/1056
ስለቀዳርያዎች👇👇👇👇ይጨኑ
https://t.me/Abuhalidaselafy/1057
ስለጀህምያዎች 👇👇👇ይጫኑ
https://t.me/Abuhalidaselafy/1058
ስለሙዕተዝላዎች 👇👇👇ይጫኑ https://t.me/Abuhalidaselafy/1059
ስለሙርጂአዎች 👇👇👇ይጫኑ
https://t.me/Abuhalidaselafy/1060
ስለአሻኢረዎች👇👇👇👇
https://t.me/Abuhalidaselafy/1062
ስለማትሩዲዎች👇👇👇👇
https://t.me/Abuhalidaselafy/1068
ስለሱፊያዎች 👇👇👇👇
https://t.me/Abuhalidaselafy/1111
ስለእህዋን(ሼህ አቡ ዘር/ጠልሀ👇👇
https://t.me/Abuhalidaselafy/685
ስለተብሊጎች አብረር አወል
https://t.me/Abuhalidaselafy/1122
ስለአህበሽ:በዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ አስ'ስልጢይ 👇👇👇
https://t.me/Abuhalidaselafy/716
ስለሀጀዊረዎች እና ሀዳዲያዎች ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ👇👇https://t.me/Abuhalidaselafy/349
ስለሙመይዓ(ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ ሀፊዘሁሏሁ ተዓላ)👇👇
https://t.me/Abuhalidaselafy/392
ስለሙመይዓ በሸይኽ ሐሰን ገላው አላህ ይጠብቃቸው👇👇👇
https://t.me/Abuhalidaselafy/855
Repost from Ibn Awol (ኢብን አዎል)
የሙሃመድ ስራጅ ተልቢስ
ባጠል ላይ ያለ ሰወሰ ብዙ ግዜ ነገሮችን በግልፅ አያብራራም፣በድፍኑ እየተናገረ ተከታዮችን ያደነዝዛል።ተከታዮችም አይጠይቁም።
ሰዎች ነገሮችን በድፍኑ ሚነገሩት ባንዱ ሲቲዛቸው በሌላው ለማምለጥ ነው።እንዲህ ምትሆነው ደሞ ባጢል ላይ ስትሆን ብቻ ነው፤ሀቅን የያዙ ሰዎች ንግግራቸው ሁሌም ግልፅ ነው፤አውቀው ምንም ኣይነት አሻሚ ንግግር አይናገሩም።
ወደ ሙሀመድ ስራጅ ስመለስ አንዲት ከደርስ የተቆረጠች ድምፅ ለቆ ነበር፤እሱም እንደ ጓደኛው ተልቢስ አድርጎ ወጥቶዋል።ድምፁ ላይ የሆነ ኪታብ ሚያስቀራ ይመስላል።
እንዲህ ይላል"የቢደኣ ባለ ቤቶችን አትቀላቀሏቸው አትቀማመጧቸው"ይላል
ኢሄ የኪታቡ ባለ ቤት ንግግር ነው።ከዛ እሱ እንዲህ ብሎ ተእሊቅ አደረገ"ጠይብ ኣንድ ኣንድ ኡለሞች ግን ኣንድ ኣንድ ስራዎችን በተመለከተ ከአህሉል ቢደዓ ጋር መተባበር እንደሚቻል ጠቅሰዋል"።
↪️ኢሄ የመጨረሻው ንግግር ኪታቡ ላይ ዬለም።እንጊዲህ ሙሃመድ ስራጅ በኪታቡ ባለቤት ላይ ረድ እያደረገ ነው ማለት ነው።የሰለፊይ ኡለሞች የፃፏቸውን ኪታቦች እንዲህ እያደረጉ ነው ሚበርዟቸው።ስለዚህ ኣንድ ሂዝቢይ የሰለፊያ ኡለሞች የፃፏቸውን የመንሃጅ ኪታብ ስላስቀራ ብቻ እንዳትሸወድ።አላማው ኪታቦቹን መበረዝ ነው።
ሌላው" ኣንድ ኣንድ ኡለሞች ፈቅደዋል" ያልከውን ብትጠቅሰው ጥሩ ነበረ፣እነዚህ ኡለሞች ኣንተ እንደምትለው ነው የፈቀዱት?
ሌሎች ኡለሞችስ ንግግራቸውን እንዴት ነው የተረዱት?
እነዚህ አሁን ያነሳሃቸው ነገሮች ለምንድነው በግልፅ ማታወራቸው?
እነዚህ "ተገደው የተባበሩ"ያልካቸው ሰዎች እነማን ናቸው?።ኣንተ ባትገልፃቸውም እኛ ግን እናቃቸዋልን፣የፈለከው ኢብን መስዑዶችን ነው።ሙሪዶችህ ባይጠይቁህም እኛ ግን እንጠይቅሃልን።
በመጀመሪያ እብን መስዑዶች ከቢደዓ ባለቤቶች ጋር ሲተባበሩ በምንድነው የተገደዱት?።ማነውስ ያስገደዳቸው?፤እስቲ ለተከታዮችህ አብራራላቸው።እነሱም እኮ ተገደን ነው ሲሉ አይሰሙም ኣንተ ኬት አምጥተህ ነው ኡዝር ምትደረድረው።
ሲቀጥል ኣንተ ፈቅደዋሉ ምትላቸው ኡለሞች ያስቀመጧቸውን ሸርጦችን አሟልተዋል?።
ለመተባበር እንደምሳሌነት የጠቀስከው ደሞ የሀጅን ጉዳይ ነው፣ኢሄ እውነት ለመናገር አህያ ያስቃል።ተከታዮችህንም ምን ያህል እንደምትንቃቸው ነው ሚያሳየው።
ቆይ ኢብን መስዑዶች ከሙብተዲዖች ጋር የተባበሩት በሀጅ ጉዳይ ነው?።
ኡለሞችስ ረድ ያረጉባቸው በሀጅ ጉዳይ ተባብራቹሃል ብለው ነው?።ለምንድነው ሰዎችን ኢሄን ያህል ምትንቁት?።እንደዚህ አይነት ድፍረትን ኬት ነው ምታመጡት።
ሱፊይ ሰለፊይ ሚባል ነገር ካሁን ቦሃላ ዬለም፣ሰለፊያን ቀብረናታል ብለው እጃቸውን ወደላይ አንስተው አጨብጭበው ፎቶ ተነስተው የመጡ ሰዎች ላይ እንዴት ትዋሽባቸዋልህ።እነሱ ራሱ ይታዘቡሃል እኮ።
ሌሎችም ጉዳዮች ኣሉ ብለሃል ብትጠቅሳቸው ጥሩ ነበር።
ደሞ" በልኩ ሊሆን ይገባል በልቁ መደበላለቁ አይቻልም"ትላልህ።
ለተከታዮችህ የቸገራቸው ግን ኢሄ አይደለም እነሱን የቸገራቸው የኢብን መስዑዶች መተባበር በልቁ ነው ወይስ አይደለም ሚለው ነው።ሚቻለው ነው ወይም ከማይቻለው ነው ብለህ ብታብራራላቸው የሰላም እንቅልፍ በተኙ ነበር።ኣንተ ግን ማሀል ሰፋሪ አድርገህ ነው የተውካቸው።
t.me/ibnawolllll
t.me/ibnawolllll
🟢ለመስጂድ ብሎ ተመዩዕ
ይሀው ስሙት "በሀገራችን ለመስለሃ እያሉ ፣መስጂድ ለመረከብ እያሉ ወዘተ ከሙብተዲዕ ጋር የሚደመሩ ሙመይዓዎች ናቸው።" ይላል።
👆ይህ ንግግር
ሸይኽ ሙሳ አል ቀጧን በፊት
በፊት በሱሩሪዮች እንዳጠቃላይ በዶክተር ጀይላን ላይ በተለይ በሙመዪዓዎች ላይ ባጠቃላይ በመርከዙ ሰዎች ላይ በተለይ የተናገረውን ስሙ
በሐበሻ ምድር የሰለፍያ ዳዕዋ ጠላቶች ዶክተር ጀይላንና የመርከዙ ሰዎች ናቸው ይላል ። !!!!!
👉ኢብኑ ሙነወር ወደ ተመዩዕ እየተጣራ እንደሆነ ይግባችሁ።
👉ይህን ሸይኻቸውንስ ይሳማሉ ወይስ "እኔን ስሙኝ" ባዩን አምታች ኢብኑ ሙነወርን❓❗️
የድምፁን አማረኛ ማብራሪያ ከፈለጉ
https://t.me/Abuhemewiya/3037
Repost from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
🔷 ሸይኽ ዐ/ሐሚድ የፎቶ መስአላ ኢጅቲሀድይ ነው ብለዋልን ?
ከሳምንታት ጀምሮ የሚራገብ አንድ ቅጥፈት አለ ። ይኸውም ከሸይኽ ዐ/ሐሚድ ቪዲዮ ጋር የተያያዘ አንድ ፁሑፍም አብሮ እየተሰራጨ ነው ። ከዚህ ጋር በተያያዘ ፀሐፊው የቀጠፋቸውን የተወሰኑትን ብቻ አይቼ ሌሎች ሀተታዎቹን ለራሱ እተውለታለሁ ።
ወደ ነጥቦቹ ከማምራታችን በፊት የሚራገበውን ቪዲዮ በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ ተመልከቱት : –
https://drive.google.com/file/d/1ZLzI1YvFqLn3L5DjFSxicXTpAufx0-ti/view?usp=drivesdk
🔹ይህ ቪዲዮ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት እኔና ሸይኽ ዐ/ሐሚድ ኢብራሂመል ሙሐይሚድ ከሚባል ከሳውዲ ከመጣ እንግዳ ጋር ወደ ሸይኽ ዐ/ከሪም ዚያራ ሄደን ነበር ። ሸይኽ ዐ/ሐሚድ አምቡዬ ላይና ሊሙ ላይ በሸይኽ ዐ/ከሪም መስጂዶች ላይ ዳዕዋ ያደርጋሉ ። በተለይ አምቡዬ ላይ ሁለት ቀን ሰፋ ያለ ዳዕዋ አድርገዋል ። መጨረሻ ላይ ለጥቂት ደቂቃዎች ስለሳውዲ ዑለሞችና መሪዮች ዳዕዋ ሲያደርጉ እንግዳው በሞባይሉ ቀርፆ በራሱ ግሩፕ ላይ ለቀቀው ። አንድ ወንድም ከሱ ግሩፕ ወደራሱ ሼር አደረገው ። የተለያዩ ወንድሞች የሸይኽ ቪዲዮ ተለቆ አየን ብለው ደወሉ ። ለሸይኽ ተነገራቸው እሳቸውም አላህን ፈርቶ እንዲያጠፋው ንገሩት አሉ ተነገረው ወዲያው አጠፋው ።
አሁን የሚራገበው ቪዲዮ ታሪክ ይህ ነው ። ወደ አራጋቢውና ቸክቻኪው ስመለስ ከዚህ ቪዲዮ ጋር እንዲህ ይላል : –
" የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች !
በሕሩ ተካ የሆነ ጊዜ የፎቶ/የተስዊር ጉዳይን የኢጅቲሃድ መስአላ ነው የሚል ጃሂል የሆነ ሰው ነው ብሎ ተናግሮ ነበር። ሰሞኑን ደግሞ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ በቪዲዮ ብቅ ብለው ቪዲዮው እየተዘዋወረ እያየን ነው።
እንግዲህ በሕሩ ተካ ዐብዱልሐሚድንም ጃሂል ናቸው ይል ይሆን?! ወይስ ምን ሊል ነው? ደግሞ ጭፍራዎቹ አያፍሩም እኮ! የሆነ ሰው በድብቅ ቀርጷቸው ነው እንጂ እሳቸው ፈቅደው አይደለም እንዳይሉ ቪዲዮ አንሺው ከፊት ለፊታቸው ነው ያለው። ምንም አያስኬዳቸውም። ያለው አማራጭ እንደለመዱትም ነጭ ውሸት ዋሽተው ያለውንም የሌለውንም ከጉዳዩ የማይገናኘውንም አገናኝተው ማምለጥ ነው እንጂ ሌላ አማራጭ የላቸውም። እስካሁን ሰዎችን ከሱና ያስወጡበት ተብዲዕ ያደረጉበት ቃዒዳቸው እራሳቸውንም ጠልፎ መጣል እንደ ቀጠለ ነው። እነሱ ግን አይኔን ግንባር ያድርገው ብለው በውሸታቸው እንደቀጠሉ ነው። በጣም የሚርመው ነገር ሰዎችን የሚተቹበትን ተብዲዕ የሚያደርጉበትን በራሳቸው ሲሆን ሌላ የማይገናኝ ምክንያት ማምጣታቸው ነው።
እስቲ ለዚህም ምን አይነት ማስተባበያ እንደሚያመጡ እንጠብቃቸዋለን!!
የሚናገሩትን የማይኖሩ ጉዶች የሚለውን ቃል ምንኛ ያማረ አገላለፅ አደረገው!!የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች!
ምነኛ ለነሱ የገጠመ ስም ሆነ ? "
🔹 እዚህ ላይ ይህ ቸክቻኪ ባሕሩ ተካ የተስዊር መስኣላ ኢጅቲሀድይ ነው ያለ ሰው ጃሂል ነው ብሎ ነበር እስኪ አሁን ሸይኽ ዐ/ሐሚድ ጃሂል ናቸው ይል ይሆን ወይ ? ይላል ።
🔹 አንደኛ – መልስ ፣ በመጀመሪያ ደረጃ የፎቶ መስኣላ ኢጅቲሀድይ ነው ያለ ሰው ጃሂል ነው ብዬ ከሆነ ያልኩበትን ማምጣት ግድ ይላል ። እሺ ደስ ይበልህ ብያለሁ እንበል ። እኔ ሸይኽ ዐ/ሐሚድን ጃሂል እንድላቸው አንተ የፎቶ መስአላ ኢጅቲሀድይ ነው ያሉበትን እስኪ አምጣ ‼! ያመጣኸው ቪዲዮ ከምትለው ጋር አንተ ከዐቅልህ ጋር እንደማትገናኘው ሁሉ አይገናኝም ።
🔹 – ሁለተኛ ፣ እስካሁን ሰዎችን ከሱና ያስወጡበት ተብዲዕ ያደረጉበት ቃዒዳቸው እራሳቸውንም ጠልፎ መጣል እንደ ቀጠለ ነው ። ይላል ።
የትኛው ቃዒዳ ? የፎቶ መስኣላ ኢጅቲሀድይ ነው ያለ የሚለው ነው ወይስ የቱ ? ይህ መች ነው ቃዒዳ የሆነው ? ወይስ ባሕሩ በተስዊር ወይም ቪዲዮ ምክንያት ሰዎችን ከሱና አስወጥቷል ? አው ከሆነ መልስህ ያስወጣሁበትን ፁሑፍ ወይም ድምፅ አምጣ !!!
ለማንኛውም የኢኽዋን እንባ ጠባቂዮች እየቀጠፉ ሰውን ቀጣፊ በማለት የማይኖሩትን እየጮሁ ስማቸውን ለሰው በመስጠት የተካኑ ናቸውና እንዳንተ አይነቱ ከዐቅሉ የተለያየን ሰው ቢያስቸከችኩ አይገርመንም ።
🔹 ማሳሰቢያ : –
በፎቶና ቪዲዮ መስኣላ ሰውን ከሱና አላስወጣሁም ነው ያልኩት እንጂ ሐራም ከትላልቅ ወንጀሎች እንዲሁም ወደ ሽርክ የሚያዳርስ መሆኑን አሁንም ለማረጋገጥ እወዳለሁ ። ሌላው እንደ መስአላ ከመረጃ አንፃር ለሚያየው እንጂ በማግራራት ሚንሀጅ ከሆነ ከሱና የሚያስወጣ ሊሆን እንደሚችል ሊታወቅ ይገባል ። ይህም ማለት ልክ እንደመርከዙ ሰዎች መጀመሪያ ሐራም ነው ሲል ቆይቶ በኋላ ሲንሸራተትና በዳዕዋ መስላሓ ስም የራሱን ጥቅም ለማስጠበቅ የሰለፍያን ዳዕዋ ሒሳብ ማወራረጃ ለማድረግ ማካበድ አያስፈልግም ይሄ ሐራም ነው ይሄ ቢዳዓ ነው አትበሉ የሚል ከሆነ ። ሰለፎች ከ39 በላይ የፍቅህ መስአላዎችን ዐቂዳ ውስጥ አካተዋል ።
ወንድሜ ሆይ እንደ ጠዋት ፀሀይ ፍትው ያሉ ሐዲሶች የመጡበትን የፎቶና የቪዲዮ ጉዳይ ቢያንስ እንኳን የሚያጠራጥርህን ተው ወደሚለው ማስጠጋት ካቃተህ ራስህን መርምር ።
https://t.me/bahruteka
Repost from قناة أبي عبد الرحمن المرسي
↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
⬅️ مـن أصـول عقيـدة أهـل السنـة والجمـاعة
➡️ ሚንኡሱሊ አቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማአህ!
📝تأليف፡- الشيـخ صالـح بـن فـوزان بـن عبـد اللَّـه الفـوزان
✒በአላህ ፍቃድ ከነገ ጀምሮ ይህን ኪታብ እንጀምራለን በደንብ ተከታተሉ
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2834
Repost from قناة أبي عبد الرحمن المرسي
🎙በወንድም አቡ አብዱረህማን አልመርሲይ ሀፊዘሁ አሏህ ተቀርቶ ያለቀውን የሹሩጡ ላኢላሃ ኢለሏህን ደርስ በቀላሉ ለማገኘት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ👇
📚شـروط لا إلـه إلا اللـه ونواقـض الإسـلام
📝تأليف፡لفضيلة الشيخ د. محمد بن سعيد الرسلان •حفظه اللّٰه
🌾የኪታቡን pdf ለማግኘት ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1607
ክፍል አንድን
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1623
ክፍል ሁለት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1661
ክፍል ሶስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1732
ክፍል አራት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1742
ክፍል አምስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1765
ክፍል ስድስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1770
ክፍል ሰባት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1837
ክፍል ስምንት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1846
ክፍልዘጠኝ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1873
ክፍል አስር
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1896
ክፍል አስራ አንድ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1913
ክፍል አስራ ሁለት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1969
ክፍል አስራ ሶስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2244
ክፍል አስራ አራት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2261
ክፍል አስራ አምስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2340
ክፍል አስራ ስድስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2352
ክፍል አስራ ሰባት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2357
ክፍል አስራ ስምንት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2363
ክፍል አስራ ዘጠኝ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2376
ክፍል ሀያ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2380
ክፍል ሀያ አንድ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2391
ክፍል ሀያ ሁለት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2402
ክፍል ሀያ ሶስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2414
ክፍል ሀያ አራት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2442
ክፍል ሀያ አምስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2459
ክፍል ሀያ ስድስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2470
ክፍል ሀያ ሰባት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2504
ክፍል ሀያ ስምንት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2687
ክፍል ሀያ ዘጠኝ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2690
ክፍል ሰላሳ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2717
ክፍል ሰላሳ አንድ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2783
ክፍል ሰላሳ ሁለት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2791
ክፍል ሰላሳ ሶስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2800
ክፍል ሰላሳ አራት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2814
ክፍል ሰላሳ አምስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2818
ክፍል ሰላሳ ስድስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2836
ክፍል ሰላሳ ሰባት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2837?single
ክፍል ሰላሳ ስምንት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2837?single
ክፍል ሰላሳ ዘጠኝ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2837?single
ክፍል አርባ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2837?single
ክፍል አርባ አንድ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2858
ክፍል አርባ ሁለት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2859
ክፍል አርባ ሶስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2860
ክፍል አርባ አራት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2861
ክፍል አርባ አምስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2862
ክፍል አርባ ስድስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2872
ክፍል አርባ ሰባት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2873
ክፍል አርባ ስምንት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2874
ክፍል አርባ ዘጠኝ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2875
ክፍል ሀምሳ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2876
ክፍል ሀምሳ አንድ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2885
ክፍል ሀምሳ ሁለት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2886
ክፍል ሀምሳ ሶስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2887
ክፍል ሀምሳ አራት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2888
ክፍል ሀምሳ አምስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2889
ክፍል ሀምሳ ስድስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2906
ክፍል ሀምሳ ሰባት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2907
ክፍል ሀምሳ ስምንት የመጨረሻ ክፍል
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2908
Repost from قناة أبي عبد الرحمن المرسي
🎙በወንድም አቡ አብዱረህማን አልመርሲይ ሀፊዘሁ አሏህ ተቀርቶ ያለቀውን የፊርቀቱ ናጅያ ደርስ በቀላሉ ለማገኘት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ⬇
📚 كتاب منهاج الفرقة الناجية فالطائفة المنصورة
📝تأليف፡- لــفـضيـلة الشيخ محمد بن جمـيل زينو رحمه الله
🌾የኪታቡን pdf ለማግኘት ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1103
🔽መግቢያ (ሙቀዲማ)
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1114
🌾ክፍል አንድ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1262
🌾ክፍል ሁለት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1299
🌾ክፍል ሶስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1325
🌾ክፍል አራት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1342
🌾ክፍል አምስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1350
🌾ክፍል ስድስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1353
🌾ክፍል ሰባት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1378
🌾ክፍል ስምንት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1387
🌾ክፍል ዘጠኝ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1396
🌾ክፍል አስር
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1459
🌾ክፍል አስራ አንድ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1469
🌾ክፍል አስራ ሁለት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1606
🌾ክፍል አስራ ሶስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1617
🌾ክፍል አስራ አራት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1626
🌾ክፍል አስራ አምስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1734
🌾ክፍል አስራ ስድስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1746
🌾ክፍል አስራ ሰባት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1753
🌾ክፍል አስራ ስምንት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1767
🌾ክፍል አስራ ዘጠኝ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1773
🌾ክፍል ሀያ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1832🌾ክፍል ሀያ አንድ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1841
🌾ክፍል ሀያ ሁለት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1871
🌾ክፍል ሀያ ሶስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1893
🌾ክፍል ሀያ አራት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1910
🌾ክፍል ሀያ አምስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1968
🌾ክፍል ሀያ ስድስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2016
🌾ክፍል ሀያ ሰባት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2247
🌾ክፍል ሀያ ስምንት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2341
🌾ክፍል ሀያ ዘጠኝ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2354
🌾ክፍል ሰላሳ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2359
🌾ክፍል ሰላሳ አንድ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2367
🌾ክፍል ሰላሳ ሁለት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2378
🌾ክፍል ሰላሳ ሶስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2413
🌾ክፍል ሰላሳ አራት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2444
🌾ክፍል ሰላሳ አምስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2452
🌾ክፍል ሰላሳ ስድስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2458
🌾ክፍል ሰላሳ ሰባት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2469
🌾ክፍል ሰላሳ ስምንት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2505
🌾ክፍል ሰላሳ ዘጠኝ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2789
🌾ክፍል አርባ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2796
🌾ክፍል አርባ አንድ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2807
🌾ክፍል አርባ ሁለት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2819
🌾ክፍል አርባ ሶስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2829
🌾ክፍል አርባ አራት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2830
🌾ክፍል አርባ አምስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2831
🌾ክፍል አርባ ስድስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2848
🌾ክፍል አርባ ሰባት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2849
🌾ክፍል አርባ ስምንት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2850
🌾ክፍል አርባ ዘጠኝ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2851
🌾ክፍል ሀምሳ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2852
🌾ክፍል ሀምሳ አንድ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2866
🌾ክፍል ሀምሳ ሁለት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2867
🌾ክፍል ሀምሳ ሶስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2868
🌾ክፍል ሀምሳ አራት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2869
🌾ክፍል ሀምሳ አምስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2870
🌾ክፍል ሀምሳ ስድስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2880
🌾ክፍል ሀምሳ ሰባት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2881
🌾ክፍል ሀምሳ ስምንት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2882
🌾ክፍል ሀምሳ ዘጠኝ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2883
🌾ክፍል ስልሳ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2884
🌾ክፍል ስልሳ አንድ
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2895
🌾ክፍል ስልሳ ሁለት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2896
🌾ክፍል ስልሳ ሶስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2897
🌾ክፍል ስልሳ አራት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2898
🌾ክፍል ስልሳ አምስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2899
🌾ክፍል ስልሳ ስድስት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2900
🌾ክፍል ስልሳ ሰባት
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2901
🌾ክፍል ስልሳ ስምንት የመጨረሻ ክፍል👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2902
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
ጅዳ መዲና ፣መካ ፣ሪያድ ያላችሁ ትዕዛዛችሁ ስለመጣ አናግሩኝ ባረከላሁ ፊኩም
ተጨማሪ ለማዘዝ ሳኡዲ ያላችሁ ብቻ ጠለባት የምትፈልጉ አናግሩኝ
👇👇
@Umu_Abdirehman
0558634235
https://t.me/Umu_Abdirehman_jilbab_azegaj
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ኦላይን ግብይት ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
🔹 የሙነወር ልጅ በለተሞ ቅፅል ከዑለሞች እያስጠነቀቀ እኔን ስሙ ይላል ። አሳፋሪ የሆኑ ልቅምቅሞሽ ሐሳቦችን እየደረደረ ምክሬን ስሙ ዑለሞችን እንዳትሰሙ እያለ ነው ። ሌላ ጊዜ በመጠኑም ቢሆን በአሽሙር ነበር ለሌሎች ያለውን ንቀት የሚገልፀው በዚህ ፁሑፉ ግን ዑለሞች የሚንሀጅ ግንዛቤ እንደሌላቸውና እሱ ብቻ የሰለፎችን ሚንሀጅ የተገዘበ መሆኑን በግልፅ ያስቀምጣል ።‼
ዑለሞችን ትቶ ጃሄል እኔን ተከተሉ የሚልበት ጊዜ ከቂያማ ምልክቶች አንዱ ነው ። አላህ ካለ ከዚህ በኋላ ሰለፍያን በሰለፍይነት ስም ለመናድ ታጥቆ የተነሳውን የምነወር ልጅ ማንነት በድምፅና በፁሑፍ በተከታታይ የምናቀርብ ይሆናል ።
ይህ የሚሆነው ግን ለዐቅል ባልተቤቶች ነው ። የወንድማችን ኢልያስ አወል ( ኢብኑ አወል) ፁሑፍ ጥሩ ማሳያ ነው አላህ ይቀበለው ።
https://t.me/bahruteka
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ኦላይን ግብይት ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
መሻይኮች እስኪገቡ
በሼይኽ አህመድ አወል #ሀፊዘሁላህ
ጥቅል ምክር
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=e33ae529361acf1560
Repost from Abu Imran Muhammed Mekonn
📢 ሰበር ዜና
ዛሬ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ዛሬ እለተ እሁድ ግንቦት 18/2016 ከአሱር ጀምሮ ከሳዑዲ ዐረቢያ የመጡ ታላላቅ እንግዶች የዚያራና የሙሃዶራ ፕሮግራም አላቸው፣ ላልሰማ በፍጥነት አዳርሱ!!
እንግዶች:-
الشيخ محمد بن زيد المدخلي
ود. مناحي بن ظافر الدوسري
የታላቁ ዓሊም የዘይድ አል-መድኸሊይ (ረሂመሁላህ) ልጅ የሆኑት ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዘይድ አል-መድኸሊይ (ሀፊዘሁላህ) እና ዶ/ር መናሂይ ቢን ዛፍር አድ-ዱወይሲሪ (ሀፊዘሁላህ) ናቸው።
ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አዲስ አበባ አለምባንክ
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን።
ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031
በተጨማሪም ሎኬሽን ⤵️⤵️
https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
ሱረቱል ካህፍ) 💐📖🎧
(ሙሉ ሱራ )
#سورة_الكهف_بصوت
#ياسر_الدوسري
የቻለ ይቅራ 📖 ያልቻለ ያዳምጥ 👂🎧
የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
የጁመአ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ
https://t.me/daewette_asselefya_fi_mersa
