cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Advertising posts
1 427Subscribers
+124 hours
+17 days
-530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: ዒድ ሙባረክ።
Show all...
ሠላም ቤተሠቦቻችን! ከ ቀጣይ የጉዞ ፕሮግራማችን ጋር ተመልሰናል 🌴 ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ   እሁድ መጋቢት 15 ቀን 2016 ወደ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ጀማሪ ተጓዦችን ያማከለ የ8 ኪሎ ሜትር የሚወስድ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ (hiking) ፕሮግራም አዘጋጅተናል። የጉዞ አይነት 🌴ቀለል ያለ የእግር ጉዞ የቦታው የመጨረሻ ከፍታ..1818 ሜትር የጉዞው ክብደት..3/10 መነሻ ስዓት ...ጠዋት 1:30 ሰዓት (ጀማሪ ተጓዦች ሊሳተፉበት የሚችል) በመሆኑም የተፈጥሮና የእግር መንገድ ወዳጆች በዚህ ጉዞ ላይ አብራችሁን እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። ጉዞው ውስን ሰዎችን የሚያሳትፍ ብቻ በመሆኑ በፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት ቀድመው እንዲመዘገቡ እንመክራለን ። የጉዞ ዋጋ 600 ትራንስፖርት ከፒያሳ ጣይቱ ሆቴል ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ  ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ቀለል ያለ ቁርስ የታሸገ ውሃና የፓርክ መግቢያ እንዲሁም የአስጎብኚ ክፍያን ጨምሮ: ለበለጠ መረጃ 👉 0913910270 ይደውሉ! 👉 @Koremashsalayish
Show all...
👍 1 1

ሠላም ቤተሠቦቻችን! ከ ቀጣይ የጉዞ ፕሮግራማችን ጋር ተመልሰናል 🌴 ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ   እሁድ መጋቢት 8 ቀን 2016 ወደ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ጀማሪ ተጓዦችን ያማከለ የ8 ኪሎ ሜትር የሚወስድ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ (hiking) ፕሮግራም አዘጋጅተናል። የጉዞ አይነት 🌴ቀለል ያለ የእግር ጉዞ የቦታው የመጨረሻ ከፍታ..1818 ሜትር የጉዞው ክብደት..3/10 መነሻ ስዓት ...ጠዋት 1:30 ሰዓት (ጀማሪ ተጓዦች ሊሳተፉበት የሚችል) በመሆኑም የተፈጥሮና የእግር መንገድ ወዳጆች በዚህ ጉዞ ላይ አብራችሁን እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። ጉዞው ውስን ሰዎችን የሚያሳትፍ ብቻ በመሆኑ በፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት ቀድመው እንዲመዘገቡ እንመክራለን ። የጉዞ ዋጋ 600 ትራንስፖርት ከፒያሳ ጣይቱ ሆቴል ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ  ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ቀለል ያለ ቁርስ የታሸገ ውሃና የፓርክ መግቢያ እንዲሁም የአስጎብኚ ክፍያን ጨምሮ: ለበለጠ መረጃ 👉 0993949053 ይደውሉ! 👉 @Koremashsalayish
Show all...
ለመላው የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድሞችና እህቶች እንኳን ለአብይ ፆም እና ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ! መልካም የጾም ወራት ይሁንላችሁ! ይሁንልን 💒🕋
Show all...
3👍 1👏 1
2🔥 2
እንኳን አደረሳችሁ #ዓድዋ_128 #የጥቁር_ሕዝብ_ኩራት #የኢትዮጵያዊያን_ድል #VictoryOfAdwa #AfricanVictory #Koremash #Ethiopia 📷 Yidney Yidney
Show all...
🥰 1
የዛሬው የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናችን በእንዲህ መልኩ አልፏል።   ይህ ፕሮግራማችን ስኬታማ ይሆን ዘንድ በጉዞው ላይ አብራችሁን ለመሆን የፈቀዳችሁ ቤተሠቦቻችን እያመሠገንንን የቀጣይ ጉዞ መዳረሻችንን በቅርቡ የምናሳውቅ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን ። ኮረማሽ የጉዞ ማህበር!
Show all...
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የደስታ እና የሰላም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን:: 🌲 መልካም የገና በዓል! 🌲
Show all...
3🙏 1
  የዓመቱን የመጀመሪያ የአዳር (camping) መርሃ ግብር በታሪካዊው የመናገሻ ሱባ ጥብቅ ደን ውስጥ በቅርቡ የምናካሄድ ይሆናል
Show all...
👍 3