cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኮረማሽ - Koremash

مشاركات الإعلانات
1 418
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-1030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሠላም ቤተሠቦቻችን! ከ ቀጣይ የጉዞ ፕሮግራማችን ጋር ተመልሰናል 🌴 ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ   እሁድ ግንቦት 11 ቀን 2016 ወደ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ጀማሪ ተጓዦችን ያማከለ የ8 ኪሎ ሜትር የሚወስድ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ (hiking) ፕሮግራም አዘጋጅተናል። የጉዞ አይነት 🌴ቀለል ያለ የእግር ጉዞ የቦታው የመጨረሻ ከፍታ..1818 ሜትር የጉዞው ክብደት..3/10 መነሻ ስዓት ...ጠዋት 1:30 ሰዓት  ሜክሲኮ (ጀማሪ ተጓዦች ሊሳተፉበት የሚችል) በመሆኑም የተፈጥሮና የእግር መንገድ ወዳጆች በዚህ ጉዞ ላይ አብራችሁን እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። ጉዞው ውስን ሰዎችን የሚያሳትፍ ብቻ በመሆኑ በፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት ቀድመው እንዲመዘገቡ እንመክራለን ። የጉዞ ዋጋ 800 ትራንስፖርት ከሜክሲኮ ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ  ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ቀለል ያለ ቁርስ የታሸገ ውሃና የፓርክ መግቢያ እንዲሁም የአስጎብኚ ክፍያን ጨምሮ: ለበለጠ መረጃ 👉 0913910270  ይደውሉ!
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌴ሁለት የጉዞ ፕሮግራሞች 🌴stay tuned 🌴ዝርዝሩን ይዘን እንመለሳለን
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን! መልካም በዓል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: ዒድ ሙባረክ።
إظهار الكل...
👍 1
ሠላም ቤተሠቦቻችን! ከ ቀጣይ የጉዞ ፕሮግራማችን ጋር ተመልሰናል 🌴 ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ   እሁድ መጋቢት 15 ቀን 2016 ወደ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ጀማሪ ተጓዦችን ያማከለ የ8 ኪሎ ሜትር የሚወስድ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ (hiking) ፕሮግራም አዘጋጅተናል። የጉዞ አይነት 🌴ቀለል ያለ የእግር ጉዞ የቦታው የመጨረሻ ከፍታ..1818 ሜትር የጉዞው ክብደት..3/10 መነሻ ስዓት ...ጠዋት 1:30 ሰዓት (ጀማሪ ተጓዦች ሊሳተፉበት የሚችል) በመሆኑም የተፈጥሮና የእግር መንገድ ወዳጆች በዚህ ጉዞ ላይ አብራችሁን እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። ጉዞው ውስን ሰዎችን የሚያሳትፍ ብቻ በመሆኑ በፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት ቀድመው እንዲመዘገቡ እንመክራለን ። የጉዞ ዋጋ 600 ትራንስፖርት ከፒያሳ ጣይቱ ሆቴል ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ  ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ቀለል ያለ ቁርስ የታሸገ ውሃና የፓርክ መግቢያ እንዲሁም የአስጎብኚ ክፍያን ጨምሮ: ለበለጠ መረጃ 👉 0913910270 ይደውሉ! 👉 @Koremashsalayish
إظهار الكل...
👍 1 1

ሠላም ቤተሠቦቻችን! ከ ቀጣይ የጉዞ ፕሮግራማችን ጋር ተመልሰናል 🌴 ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ   እሁድ መጋቢት 8 ቀን 2016 ወደ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ጀማሪ ተጓዦችን ያማከለ የ8 ኪሎ ሜትር የሚወስድ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ (hiking) ፕሮግራም አዘጋጅተናል። የጉዞ አይነት 🌴ቀለል ያለ የእግር ጉዞ የቦታው የመጨረሻ ከፍታ..1818 ሜትር የጉዞው ክብደት..3/10 መነሻ ስዓት ...ጠዋት 1:30 ሰዓት (ጀማሪ ተጓዦች ሊሳተፉበት የሚችል) በመሆኑም የተፈጥሮና የእግር መንገድ ወዳጆች በዚህ ጉዞ ላይ አብራችሁን እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። ጉዞው ውስን ሰዎችን የሚያሳትፍ ብቻ በመሆኑ በፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት ቀድመው እንዲመዘገቡ እንመክራለን ። የጉዞ ዋጋ 600 ትራንስፖርት ከፒያሳ ጣይቱ ሆቴል ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ  ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ቀለል ያለ ቁርስ የታሸገ ውሃና የፓርክ መግቢያ እንዲሁም የአስጎብኚ ክፍያን ጨምሮ: ለበለጠ መረጃ 👉 0993949053 ይደውሉ! 👉 @Koremashsalayish
إظهار الكل...
ለመላው የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድሞችና እህቶች እንኳን ለአብይ ፆም እና ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ! መልካም የጾም ወራት ይሁንላችሁ! ይሁንልን 💒🕋
إظهار الكل...
3👍 1👏 1
2🔥 2
እንኳን አደረሳችሁ #ዓድዋ_128 #የጥቁር_ሕዝብ_ኩራት #የኢትዮጵያዊያን_ድል #VictoryOfAdwa #AfricanVictory #Koremash #Ethiopia 📷 Yidney Yidney
إظهار الكل...
🥰 1