cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Applications & pc setups

ፍላጎታችን የ #Technology ሰዉ ማድረግ ነው ውድ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች #app @apkdl_exedl 🅹🅾🅸🅽 ሲያረጉ 🔵አዳዲስ ✅📲 application ✅📱የTechnology ✔ 💻pc game & software ✅📺 ወቅታዊ መረጃወች & ሌሎችም... ጥያቄ አልያም አስተያየት ካሎት https://t.me/joinchat/AAAAAE56VwMgklGP2oYgdA

Show more
Advertising posts
1 690
Subscribers
No data24 hours
+147 days
+4630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Traffic sources
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ከሌሎች ጊዜያት በተለየ በበዓላት ወቅት የሳይበር ጥቃቶች እንደሚጨምሩ የተለያዩ የመረጃ ምንጮች ያመላክታሉ፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የበዓላት ወቅት ከሌሎች ጊዜያት በተለየ ሰዎች በከፍተኛ ደረጃ ግብይት የሚፈጽሙበት፤ በተለይም ደግሞ የሚፈጸመው ግብይት በአብዛኛው በሞባይል ባንኪንግና በበይነ መረብ አማካኝነት የሚፈጸም መሆኑ፣ እንዲሁም ከወዳጅ ዘመድ ጋር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቶችን የምንለዋወጥበትና ትኩረታችንን በዓሉና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የምናደርግበት በመሆኑ ነው፡፡ ይህም ለአጭበርባሪዎችና ለሳይበር ወንጀለኞች ትልቅ ዕድልን ይፈጥርላቸዋል፡፡ በዚህ ረገድ በዓልን ጠብቀው በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚፈጸሙ ጥቃቶች መካከል ኢ-ሜይልን ጨምሮ ሌሎችም የማስገር ጥቃቶች፣ የዌብሳይት ጥቃቶች፣ የመረጃ ስርቆት፣ በሞባይል አጭር መልእክት የሚላኩ ማጭበርበሪያዎች፣ የማንነት ስርቆት፣ መረጃን በመያዣነት አግቶ ገንዘብ የሚያስከፍለው የአጋች ሶፍትዌር ጥቃት፣ የአገልግሎት ንፍገት ጥቃት ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ፡፡ ስለሆነም ሕብረተሰቡ ከምንጊዜውም በላይ በበዓላት ሰሞን ከፍተኛ ጥንቃቄዎችን በማድረግ ሊደርሱ ከሚችሉ የሳይበር ጥቃቶች እራሱን ሊጠብቅ ይገባል፡፡ ተቋማትም ይህንኑ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ለዚህም የሚከተሉትን የደህንነት መፍትሔዎች በትክክል መተግበር እጅጉን ይጠቅማል፡፡ • በበዓላት ሰሞን በሞባይል ባንኪንግ በሚገበያዩበት ወቅት ጥድፊያ ስለሚኖርና ይህንን በመጠቀም አጭበርባሪዎች ጥቃት ሊያደርሱ ስለሚችሉ የገንዘብ ልውውጡ በትክክል መፈጸሙን ማረጋገጥ አይዘንጉ፤ ለምሳሌ፡ በሞባይል ባንክዎ ገንዘብ ያስገባልዎ ሰው አጭበርባሪ ከሆነ ከዚህ ቀደም የተዘጋጀና ገንዘቡ መግባቱን የሚያሳይ “ቬሪፊኬሽን” “በስክሪን ሻት” ሊያሳይዎ ስለሚችል ይህ መሆን አለመሆኑን በስክነት ማረጋገጥ ይገባዎታል፤ • በሞባይል ስልኮች ላይ የሚላኩ የተለያዩ የበዓል መልዕክቶችን ምንጫቸው ከየት እንደሆነ መለየትና በተለይም፤ “የበዓል ስጦታ አለን”፣ “ሎተሪ ደርሶዎታል”፣ “የንኳን አደረስዎ ፖስት ካርድ” ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉ መልእክቶችን ሳያጣሩ ምላሽና የግል መረጃን አለመስጠት፤ • በተመሳሳይ በቴሌግራም፣ በዋትስአፕና በሌሎችም ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚላኩ መልዕክቶችን፣ ማስፈንጠሪያዎችንና ፋይሎችን ሳያጣሩ ከመክፈትና ከመጫን መቆጠብ፤ • በተቋማትም እንደዚሁ ሰራተኞች ወይም ኃላፊዎች የሚጠቀሟቸውን የኢ-ሜይል አድራሻዎች በማስመሰል ጥቃት ሊፈጸም ስለሚችል ጥንቃቄ እንዲደረግ ለሠራተኛው አስቀድሞ ግንዛቤ ማስጨበጥ፤ • ከዚህ በተጨማሪም ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት በኢ-ሜይል፣ በፌስቡክና በሌሎችም ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚመጡ መልክቶች፣ ማስፈንጠሪያዎች፣ አባሪዎችና ማናቸውም ፋይሎች ከመክፈት በፊት ሁሉንም ተገቢ ጥንቃቄዎች ማድረግ፤ • እንዲሁም አጥቂዎች አጥፊ ተልዕኮ ያላቸዉ ሰነዶችን፣ ደረሰኞችን፣ ስጦታዎችን፣ የሶፍትዌር ዝመናዎችን ወይም የትዕዛዝ ማረጋገጫዎችን በማስመሰል ሊልኩ ስለሚችሉ በኢ-ሜይል ለሚላኩ ማናቸውም ቅጾች ወይም አገናኞች የይለፍ ቃልን ወይም ገንዘብ ነክ መረጃዎችን አለማስገባት፤ • ጠንካራ የይለፍ ቃል መጠቀምና ቶሎ ቶሎ መቀየር፣ ባለብዙ ደረጃ የማንነት ማረጋገጫ ዘዴዎችን መጠቀምና የዘመነ ሶፍትዌር መጠቀምም ከመፍትሔዎቹ መካከል የሚመከሩ ናቸው፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
1420Loading...
02
በበዓላት ሰሞን የሚደርሱ የሳይበር ጥቃቶችን እንዴት መከላከል ይቻላል?
1210Loading...
03
#DV2025 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ። ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል። ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል። አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
1181Loading...
04
✅dr.fone - Unlock (Android) 🔆Remove 4 Types of Android Screen Lock without Data Loss! 🔆It can remove 4 screen lock types - pattern, PIN, password & fingerprints. 🔆Only remove the lock screen, no data loss at all. No tech knowledge asked, everybody can handle it. ➡️Work for Samsung Galaxy S/Note/Tab series, and LG G2, G3, G4, etc. #Share Join and share 👇👇🏾👇🏿 🔗 CHANNEL 📲💻 @apkdl_exedl 📣 👥GROUP 📱 @apkdl_exe
7566Loading...
05
📲ለኮፒ ስልኮች #IMEI መቀየሪያነት ያገለግላል። #Share Join and share 👇👇🏾👇🏿 🔗 CHANNEL 📲💻 @apkdl_exedl 📣 👥GROUP 📱 @apkdl_exe
9704Loading...
06
📲 Smart Phone flash tools 🔐 🔑 reset frp 🔑 remove password 🔑 screen patterns and more #Share Join and share 👇👇🏾👇🏿 🔗 CHANNEL 📲💻 @apkdl_exedl 📣 👥GROUP 📱 @apkdl_exe
79713Loading...
07
👆👆 Contains all latest samsung root file All in one Join and share 👇👇🏾👇🏿 🔗 CHANNEL 📲💻 @apkdl_exedl 📣 👥GROUP 📱 @apkdl_exe
8946Loading...
08
Media files
7089Loading...
09
አርሰናል ከ ሙኒክ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ HD ጥራት Nss 57°E 11050 H 4000
3901Loading...
10
ሲቲ ከ ማድሪድ SPTV 2 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ HD ጥራት Nss 57°E 11050 H 4000
5200Loading...
11
አርሰናል ከ ሙኒክ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ HD ጥራት Nss 57°E 11050 H 4000
1970Loading...
12
30 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ከኢንተርኔት አገልግሎት ውጪ መሆናቸው ተገለጸ ኢትዮጵያ ኢንተርኔት በመዝጋቷ ምክንያት 1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አጥታለች ተብሏል ዓለማችን በኢንተርኔት መዘጋት ምክንያት 9 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማጣቷ ተገልጿል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4cHxfSt
4780Loading...
Repost from ATC NEWS
ከሌሎች ጊዜያት በተለየ በበዓላት ወቅት የሳይበር ጥቃቶች እንደሚጨምሩ የተለያዩ የመረጃ ምንጮች ያመላክታሉ፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የበዓላት ወቅት ከሌሎች ጊዜያት በተለየ ሰዎች በከፍተኛ ደረጃ ግብይት የሚፈጽሙበት፤ በተለይም ደግሞ የሚፈጸመው ግብይት በአብዛኛው በሞባይል ባንኪንግና በበይነ መረብ አማካኝነት የሚፈጸም መሆኑ፣ እንዲሁም ከወዳጅ ዘመድ ጋር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቶችን የምንለዋወጥበትና ትኩረታችንን በዓሉና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የምናደርግበት በመሆኑ ነው፡፡ ይህም ለአጭበርባሪዎችና ለሳይበር ወንጀለኞች ትልቅ ዕድልን ይፈጥርላቸዋል፡፡ በዚህ ረገድ በዓልን ጠብቀው በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚፈጸሙ ጥቃቶች መካከል ኢ-ሜይልን ጨምሮ ሌሎችም የማስገር ጥቃቶች፣ የዌብሳይት ጥቃቶች፣ የመረጃ ስርቆት፣ በሞባይል አጭር መልእክት የሚላኩ ማጭበርበሪያዎች፣ የማንነት ስርቆት፣ መረጃን በመያዣነት አግቶ ገንዘብ የሚያስከፍለው የአጋች ሶፍትዌር ጥቃት፣ የአገልግሎት ንፍገት ጥቃት ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ፡፡ ስለሆነም ሕብረተሰቡ ከምንጊዜውም በላይ በበዓላት ሰሞን ከፍተኛ ጥንቃቄዎችን በማድረግ ሊደርሱ ከሚችሉ የሳይበር ጥቃቶች እራሱን ሊጠብቅ ይገባል፡፡ ተቋማትም ይህንኑ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ለዚህም የሚከተሉትን የደህንነት መፍትሔዎች በትክክል መተግበር እጅጉን ይጠቅማል፡፡ • በበዓላት ሰሞን በሞባይል ባንኪንግ በሚገበያዩበት ወቅት ጥድፊያ ስለሚኖርና ይህንን በመጠቀም አጭበርባሪዎች ጥቃት ሊያደርሱ ስለሚችሉ የገንዘብ ልውውጡ በትክክል መፈጸሙን ማረጋገጥ አይዘንጉ፤ ለምሳሌ፡ በሞባይል ባንክዎ ገንዘብ ያስገባልዎ ሰው አጭበርባሪ ከሆነ ከዚህ ቀደም የተዘጋጀና ገንዘቡ መግባቱን የሚያሳይ “ቬሪፊኬሽን” “በስክሪን ሻት” ሊያሳይዎ ስለሚችል ይህ መሆን አለመሆኑን በስክነት ማረጋገጥ ይገባዎታል፤ • በሞባይል ስልኮች ላይ የሚላኩ የተለያዩ የበዓል መልዕክቶችን ምንጫቸው ከየት እንደሆነ መለየትና በተለይም፤ “የበዓል ስጦታ አለን”፣ “ሎተሪ ደርሶዎታል”፣ “የንኳን አደረስዎ ፖስት ካርድ” ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉ መልእክቶችን ሳያጣሩ ምላሽና የግል መረጃን አለመስጠት፤ • በተመሳሳይ በቴሌግራም፣ በዋትስአፕና በሌሎችም ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚላኩ መልዕክቶችን፣ ማስፈንጠሪያዎችንና ፋይሎችን ሳያጣሩ ከመክፈትና ከመጫን መቆጠብ፤ • በተቋማትም እንደዚሁ ሰራተኞች ወይም ኃላፊዎች የሚጠቀሟቸውን የኢ-ሜይል አድራሻዎች በማስመሰል ጥቃት ሊፈጸም ስለሚችል ጥንቃቄ እንዲደረግ ለሠራተኛው አስቀድሞ ግንዛቤ ማስጨበጥ፤ • ከዚህ በተጨማሪም ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት በኢ-ሜይል፣ በፌስቡክና በሌሎችም ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚመጡ መልክቶች፣ ማስፈንጠሪያዎች፣ አባሪዎችና ማናቸውም ፋይሎች ከመክፈት በፊት ሁሉንም ተገቢ ጥንቃቄዎች ማድረግ፤ • እንዲሁም አጥቂዎች አጥፊ ተልዕኮ ያላቸዉ ሰነዶችን፣ ደረሰኞችን፣ ስጦታዎችን፣ የሶፍትዌር ዝመናዎችን ወይም የትዕዛዝ ማረጋገጫዎችን በማስመሰል ሊልኩ ስለሚችሉ በኢ-ሜይል ለሚላኩ ማናቸውም ቅጾች ወይም አገናኞች የይለፍ ቃልን ወይም ገንዘብ ነክ መረጃዎችን አለማስገባት፤ • ጠንካራ የይለፍ ቃል መጠቀምና ቶሎ ቶሎ መቀየር፣ ባለብዙ ደረጃ የማንነት ማረጋገጫ ዘዴዎችን መጠቀምና የዘመነ ሶፍትዌር መጠቀምም ከመፍትሔዎቹ መካከል የሚመከሩ ናቸው፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Show all...
1
Repost from ATC NEWS
Photo unavailableShow in Telegram
በበዓላት ሰሞን የሚደርሱ የሳይበር ጥቃቶችን እንዴት መከላከል ይቻላል?
Show all...
Repost from ATC NEWS
#DV2025 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ። ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል። ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል። አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Show all...
👍 1
✅dr.fone - Unlock (Android) 🔆Remove 4 Types of Android Screen Lock without Data Loss! 🔆It can remove 4 screen lock types - pattern, PIN, password & fingerprints. 🔆Only remove the lock screen, no data loss at all. No tech knowledge asked, everybody can handle it. ➡️Work for Samsung Galaxy S/Note/Tab series, and LG G2, G3, G4, etc. #Share Join and share 👇👇🏾👇🏿 🔗 CHANNEL 📲💻 @apkdl_exedl 📣 👥GROUP 📱 @apkdl_exe
Show all...
👍 1 1
📲ለኮፒ ስልኮች #IMEI መቀየሪያነት ያገለግላል። #Share Join and share 👇👇🏾👇🏿 🔗 CHANNEL 📲💻 @apkdl_exedl 📣 👥GROUP 📱 @apkdl_exe
Show all...
👍 1
📲 Smart Phone flash tools 🔐 🔑 reset frp 🔑 remove password 🔑 screen patterns and more #Share Join and share 👇👇🏾👇🏿 🔗 CHANNEL 📲💻 @apkdl_exedl 📣 👥GROUP 📱 @apkdl_exe
Show all...
👆👆 Contains all latest samsung root file All in one Join and share 👇👇🏾👇🏿 🔗 CHANNEL 📲💻 @apkdl_exedl 📣 👥GROUP 📱 @apkdl_exe
Show all...
👍 1
👍 2