cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Applications & pc setups

ፍላጎታችን የ #Technology ሰዉ ማድረግ ነው ውድ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች #app @apkdl_exedl 🅹🅾🅸🅽 ሲያረጉ 🔵አዳዲስ ✅📲 application ✅📱የTechnology ✔ 💻pc game & software ✅📺 ወቅታዊ መረጃወች & ሌሎችም... ጥያቄ አልያም አስተያየት ካሎት https://t.me/joinchat/AAAAAE56VwMgklGP2oYgdA

Show more
Advertising posts
1 921
Subscribers
+124 hours
+57 days
+6530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from Du Rove's Channel
🆒 The TapSwap mini app has taken Telegram by storm and now has 56 million users 😲 This crazy popularity was achieved in just a few months without any marketing 😎 💪 The audience of TapSwap alone is larger than that of all legacy blockchain-based projects combined. TapSwap’s team is wisely relying on Telegram for distribution and on TON to mint its upcoming token 📱 🔼TapSwap is an inspiring success story for all developers building apps on Telegram and TON. Well done – and Godspeed! ⏩
Show all...
tapswap community

Turn your endless taps into a financial tool. Join @tapswap_bot

👍 1
Repost from TIKVAH-MAGAZINE
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ የዲጂታል ምንዛሬ (Digital Currency) እንቅስቃሴ ጅማሮ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትላንት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በኢትዮጵያ የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (ሲ.ቢ.ዲ.ሲ) (Central Bank Digital Currency (CBDC) ) ማስተዋወቅ የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ የሚያወጣውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል። ይህ አሰራር ማለትም የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (CBDC) ከባህላዊ ገንዘብ ጎን ለጎን እየተዘዋወረ ለዲጂታል የኢትዮጵያ ገንዘብ መንገድ ይከፍታል ተብሏል። 🪙  የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (ሲ.ቢ.ዲ.ሲ) - Central Bank Digital Currency (CBDC) ምንድነው? የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ  (CBDC) በአንድ ሀገር ማዕከላዊ ባንክ የሚሰጥ የዲጂታል ምንዛሪ አይነት ነው። በኢትዮጵያ ስናየው ደግሞ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሚሰጥ የዲጂታል ምንዛሪ ማለት ነው። ይህም እንደ ቢትኮይን ያሉ ክሪፕቶከረንሲዎች (Cryptocurrencies) አይነት ሆኖ ከእነሱ የሚለየው ፣ የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (CBDC)ን የሚያዘጋጀው ፣ ሚያወጣው እና የሚቆጣጠረው የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ መሆኑ ነው። ይህ ማለት የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ የምንዛሬ ዋጋውን እና የተረጋጋ እንቅስቃሴ መኖሩን ያረጋግጣል። የመግዛት አቅሙም በማዕከላዊ ባንክ የተስተካከለ እና ከአገሪቱ የባህላዊ ገንዘብ (የ ኢትዮጵያ ብር) ምንዛሪ ጋር ተመጣጣኝ እንዲሆን ይደረጋል። በጠቅላላ አገላለጽ የአንድ ሀገር CBDC በዲጂታል መልክ ሆነ እንጂ በመሠረቱ ከ ሀገሪቱ በማዕከላዊ ባንክ የተደገፈ ባህላዊ ገንዘብ (Fiat Currency) ምንዛሬ ጋር እኩል ነው ማለት ይቻላል። 🪙 በ ማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ (CBDC) ዙሪያ የሌሎች ሃገራት ልምድ ምን ይመስላል? ኢትዮጵያ ይህንን አይነት ሥርዓት ለመሞከር የመጀመሪያዋ ሀገር አይደለችም።  የስኬት ደረጃዎቻቸው ይለያይ እንጂ በተለያዩ ሀገራት ተግባራዊ ሆኗል። የሌሎች ሀገራት ተሞክሮን በተመለከተ በቀጣይ የምናቀርብ ይሆናል። Credit : Shega Media #TikvahTechTeam #CBDC #Cryptocurrencies @TikvahethMagazine
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Today June 12 Hamster Kombat Combo Cards for free 5M Coins 👇 1. Top 10 Global Ranking 2. License Europe 3. Prediction Markets... Done! 😎 Join or Login : https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId544704849 #Goodluck 👍
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
The June 12 Hamster Kombat Daily Cipher Morse Code For Today is SATOSHI. Complete and Grab Free 1M Coins 👇 S: ••• (dot dot dot) A: •- (dot dash) T: - (dash) O: --- (dash dash dash) S: ••• (dot dot dot) H: •••• (dot dot dot dot) I: •• (dot dot) How to crack the code 👇 👉 For S = 3 taps only. 👉 For A= 1 tap and hold 3 sec. 👉 For T = hold 3 secs (Once). 👉 For O = hold 3 secs (3 different times). 👉 For S = 3 taps only. 👉 For H = hold 3 secs (4 different times). 👉 For I = 2 taps only. Done! 😎 https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId544704849 #Goodluck 👍
Show all...
👍 1
GC Auto Clicker VIP 2.2.37 GC Auto Clicker — An excellent autoclicker with a bunch of settings and additional features. #apps @apkdl_exedl ℹ️መደብ፡ #መገልገያዎች #utilities ✅ ስሪት: 2.2.37 Join and share 👇👇🏾👇🏿 🔗 CHANNEL 📲💻 @apkdl_exedl 📣 👥GROUP 📱 @apkdl_exe
Show all...
GC Auto Clicker — An excellent autoclicker with a bunch of settings and additional features. #apps @apkdl_exedl ℹ️መደብ፡ #መገልገያዎች #utilities ✅ ስሪት: 2.2.37
Show all...

‼️ Auto Clicker Pro v2.1.1 ‼️ 💫 Update 💡 Top Autoclicker, helps you repeat clicks in games or programs at any specified interval. ⚙️ Features: ✓Floating control panel for start/stop. ✓Great for gaming. ✓Friendly user interface. ✓Supports multiple click points. ✅ I recommend it. Over 50 million downloads on Google Play. 💸 Works great with Hamster Kombat Google Play link   🔑 Premium + RUS unlocked. @Join and share 👇👇🏾👇🏿 🔗 CHANNEL 📲💻 @apkdl_exedl 📣 👥GROUP 📱 @apkdl_exe
Show all...
Auto Clicker Pro v2.1.1.apk3.82 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
‼️ Auto Clicker Pro v2.1.1 ‼️ 💫 Update 💡 Top Autoclicker, helps you repeat clicks in games or programs at any specified interval. ⚙️ Features: ✓Floating control panel for start/stop. ✓Great for gaming. ✓Friendly user interface. ✓Supports multiple click points. ✅ I recommend it. Over 50 million downloads on Google Play. 💸 Works great with Hamster Kombat Google Play link 🔑 Premium + RUS unlocked. @Join and share 👇👇🏾👇🏿 🔗 CHANNEL 📲💻 @apkdl_exedl 📣 👥GROUP 📱 @apkdl_exe
Show all...
በጣም መተግበሪያዎች ልትሞክሯቸው የሚገቡ ምርጥ Chrome extensions: https://t.me/apkdl_exedl ➡️1. Dark reader: chrome Night mode. ➡️2. Browsec: Provides access to VPN servers. ➡️3. Ambition: chatGPT for your browser. ➡️4. Google translate: Language translator ➡️5. chatGPT for Google: chatgpt extension for Google. ➡️6. Similar sites: display similar sites. ➡️7. WebP / avif: image converter ➡️8. scipace copilot: research paper analyzing ai ➡️9. Codeium: AI code auto complete ➡️10. TubeBuddy: YouTube channel analysis tool ➡️11. Temp mail: temporary email —Ethio Alert Be Alert— Contact us if you have any questions:- ከኛ ጋር ኖት ፨ ለመቀላቀል JOIN @APKDL_EXEDL 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 👇👇👇👇 Join and share 👇👇🏾👇🏿 🔗 CHANNEL 📲💻 @apkdl_exedl 📣 👥GROUP 📱 @apkdl_exe
Show all...
Applications & pc setups

ፍላጎታችን የ #Technology ሰዉ ማድረግ ነው ውድ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች #app @apkdl_exedl 🅹🅾🅸🅽 ሲያረጉ 🔵አዳዲስ ✅📲 application ✅📱የTechnology ✔ 💻pc game & software ✅📺 ወቅታዊ መረጃወች & ሌሎችም... ጥያቄ አልያም አስተያየት ካሎት

https://t.me/joinchat/AAAAAE56VwMgklGP2oYgdA

👍 2 2
Repost from ATC NEWS
ከሌሎች ጊዜያት በተለየ በበዓላት ወቅት የሳይበር ጥቃቶች እንደሚጨምሩ የተለያዩ የመረጃ ምንጮች ያመላክታሉ፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የበዓላት ወቅት ከሌሎች ጊዜያት በተለየ ሰዎች በከፍተኛ ደረጃ ግብይት የሚፈጽሙበት፤ በተለይም ደግሞ የሚፈጸመው ግብይት በአብዛኛው በሞባይል ባንኪንግና በበይነ መረብ አማካኝነት የሚፈጸም መሆኑ፣ እንዲሁም ከወዳጅ ዘመድ ጋር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቶችን የምንለዋወጥበትና ትኩረታችንን በዓሉና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የምናደርግበት በመሆኑ ነው፡፡ ይህም ለአጭበርባሪዎችና ለሳይበር ወንጀለኞች ትልቅ ዕድልን ይፈጥርላቸዋል፡፡ በዚህ ረገድ በዓልን ጠብቀው በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚፈጸሙ ጥቃቶች መካከል ኢ-ሜይልን ጨምሮ ሌሎችም የማስገር ጥቃቶች፣ የዌብሳይት ጥቃቶች፣ የመረጃ ስርቆት፣ በሞባይል አጭር መልእክት የሚላኩ ማጭበርበሪያዎች፣ የማንነት ስርቆት፣ መረጃን በመያዣነት አግቶ ገንዘብ የሚያስከፍለው የአጋች ሶፍትዌር ጥቃት፣ የአገልግሎት ንፍገት ጥቃት ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ፡፡ ስለሆነም ሕብረተሰቡ ከምንጊዜውም በላይ በበዓላት ሰሞን ከፍተኛ ጥንቃቄዎችን በማድረግ ሊደርሱ ከሚችሉ የሳይበር ጥቃቶች እራሱን ሊጠብቅ ይገባል፡፡ ተቋማትም ይህንኑ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ለዚህም የሚከተሉትን የደህንነት መፍትሔዎች በትክክል መተግበር እጅጉን ይጠቅማል፡፡ • በበዓላት ሰሞን በሞባይል ባንኪንግ በሚገበያዩበት ወቅት ጥድፊያ ስለሚኖርና ይህንን በመጠቀም አጭበርባሪዎች ጥቃት ሊያደርሱ ስለሚችሉ የገንዘብ ልውውጡ በትክክል መፈጸሙን ማረጋገጥ አይዘንጉ፤ ለምሳሌ፡ በሞባይል ባንክዎ ገንዘብ ያስገባልዎ ሰው አጭበርባሪ ከሆነ ከዚህ ቀደም የተዘጋጀና ገንዘቡ መግባቱን የሚያሳይ “ቬሪፊኬሽን” “በስክሪን ሻት” ሊያሳይዎ ስለሚችል ይህ መሆን አለመሆኑን በስክነት ማረጋገጥ ይገባዎታል፤ • በሞባይል ስልኮች ላይ የሚላኩ የተለያዩ የበዓል መልዕክቶችን ምንጫቸው ከየት እንደሆነ መለየትና በተለይም፤ “የበዓል ስጦታ አለን”፣ “ሎተሪ ደርሶዎታል”፣ “የንኳን አደረስዎ ፖስት ካርድ” ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉ መልእክቶችን ሳያጣሩ ምላሽና የግል መረጃን አለመስጠት፤ • በተመሳሳይ በቴሌግራም፣ በዋትስአፕና በሌሎችም ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚላኩ መልዕክቶችን፣ ማስፈንጠሪያዎችንና ፋይሎችን ሳያጣሩ ከመክፈትና ከመጫን መቆጠብ፤ • በተቋማትም እንደዚሁ ሰራተኞች ወይም ኃላፊዎች የሚጠቀሟቸውን የኢ-ሜይል አድራሻዎች በማስመሰል ጥቃት ሊፈጸም ስለሚችል ጥንቃቄ እንዲደረግ ለሠራተኛው አስቀድሞ ግንዛቤ ማስጨበጥ፤ • ከዚህ በተጨማሪም ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት በኢ-ሜይል፣ በፌስቡክና በሌሎችም ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚመጡ መልክቶች፣ ማስፈንጠሪያዎች፣ አባሪዎችና ማናቸውም ፋይሎች ከመክፈት በፊት ሁሉንም ተገቢ ጥንቃቄዎች ማድረግ፤ • እንዲሁም አጥቂዎች አጥፊ ተልዕኮ ያላቸዉ ሰነዶችን፣ ደረሰኞችን፣ ስጦታዎችን፣ የሶፍትዌር ዝመናዎችን ወይም የትዕዛዝ ማረጋገጫዎችን በማስመሰል ሊልኩ ስለሚችሉ በኢ-ሜይል ለሚላኩ ማናቸውም ቅጾች ወይም አገናኞች የይለፍ ቃልን ወይም ገንዘብ ነክ መረጃዎችን አለማስገባት፤ • ጠንካራ የይለፍ ቃል መጠቀምና ቶሎ ቶሎ መቀየር፣ ባለብዙ ደረጃ የማንነት ማረጋገጫ ዘዴዎችን መጠቀምና የዘመነ ሶፍትዌር መጠቀምም ከመፍትሔዎቹ መካከል የሚመከሩ ናቸው፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Show all...
2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.