Applications & Pc Softwares Technology
الذهاب إلى القناة على Telegram
Tech & Apps Hub 🇪🇹 የቴክኖሎጂ እና የመረጃ ሰው ይሁኑ! በቻናላችን፦ 📱 ተመራጭ የሞባይል አፕሊኬሽኖች (Premium Apps) 💻 የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች እና ጌሞች (PC Softwares & Games) 💡 አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች እና ትምህርቶች 📺 ወቅታዊ የቴክ ዜናዎችን ያገኛሉ። 🔹 ሁሉንም በአንድ ቦታ ለማግኘት ይቀላቀሉን! 👉 Join: @apkdl_exedl 💬 Apk
إظهار المزيد3 582
المشتركون
+224 ساعات
+77 أيام
+5030 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+79
في 0 قنوات
يونيو '26
+103
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '26
+100
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+75
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+164
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+126
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+113
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+122
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+124
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+3 187
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '250
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '250
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '250
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+214
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+532
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+344
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+279
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+529
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+181
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+35
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+28
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+44
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+117
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+137
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+106
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+128
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+172
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+87
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+125
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+105
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+142
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+130
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+116
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+50
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+54
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+78
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+122
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+103
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+78
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+53
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+51
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+103
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+80
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+88
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+60
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+101
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+106
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+85
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+70
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+50
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+49
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+23
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+15
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+17
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+15
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+10
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+14
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+24
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+20
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+13
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+21
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+45
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+355
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 24 يوليو | 0 | |||
| 23 يوليو | +4 | |||
| 22 يوليو | +6 | |||
| 21 يوليو | +1 | |||
| 20 يوليو | 0 | |||
| 19 يوليو | +4 | |||
| 18 يوليو | +4 | |||
| 17 يوليو | +2 | |||
| 16 يوليو | +1 | |||
| 15 يوليو | +6 | |||
| 14 يوليو | +7 | |||
| 13 يوليو | +5 | |||
| 12 يوليو | +5 | |||
| 11 يوليو | +3 | |||
| 10 يوليو | +4 | |||
| 09 يوليو | +1 | |||
| 08 يوليو | +3 | |||
| 07 يوليو | +7 | |||
| 06 يوليو | +6 | |||
| 05 يوليو | 0 | |||
| 04 يوليو | +3 | |||
| 03 يوليو | +2 | |||
| 02 يوليو | +4 | |||
| 01 يوليو | +1 |
منشورات القناة
#ነፃ_ጥቅል_ስጦታ
ኢትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት ስኬቱን በማስመልከት ለደንበኞቹ የነጻ የኢንተርኔት እና የድምጽ አገልግሎቶችን አቅርቧል።
ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ ያቀረበው አገልግሎት
• 1.5 ጂቢ (GB) የኢንተርኔት ዳታ፣
• 15 ደቂቃ የድምፅ ጥሪ፣ እና
• 30 አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS) ያካተተ ነው።
የቴሌብር ሱፐርአፕ (telebirr SuperApp) ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ተጨማሪ 500 ሜጋ ባይት (MB) ዳታ የተሰጠ ሲሆን፣ ያልተገደበ ጥቅል ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ደግሞ የ10 ደቂቃ ነፃ የዓለም አቀፍ ጥሪ ስጦታ መዘጋጀቱን ገልጿል።
ይህ ነጻ አገልግሎት ከሐምሌ 17 እስከ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ፣ ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ የሚያገለግል መሆኑን ኩባንያው አስታውቋል።
ሃምሌ 16 ቀን 2018 ዓ/ም
| 2 | #OpenAI
በደኅንነት ፍተሻ ወቅት የAI ሞዴል ከሙከራ ገደቡ አምልጦ በሌላ የAI ተቋም ላይ የሳይበር ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ።
የChatGPT አምራች የሆነው OpenAI እጅግ የላቁ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ሞዴሎቹ በደኅንነት ፍተሻ ወቅት ያልተጠበቀ ባህሪ በማሳየት ሌላ የAI ተቋም የሳይበር ጥቃት መፈጸማቸውን (ሀክ ማድረጋቸውን) ይፋ አድርጓል።
ኩባንያው እንደገለጸው፣ የሰው ልጅ መመሪያ ከሰጠው በኋላ ብቻውን ሊሠራ የሚችል የAI ሥርዓት ቁጥጥር በሚደረግበት አካባቢ ፍተሻ እየተደረገለት ሳለ ድክመቶችን በማግኘቱ ከሙከራ ገደቦቹ ማምለጥ ችሏል።
ጥቃቱ የደረሰው በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ የሰው ሠራሽ (AI) ሞዴሎች አምራች በሆነው Hugging Face ላይ ሲሆን የኮምፒውተር ሥርዓቱ ውስጥ ዘልቀው መግባት መቻላቸው ተነግሯል።
OpenAI ክስተቱ " ከዚህ በፊት ያልታየ " መሆኑን ገልጾ፣ ከHugging Face ጋር በመተባበር ምርመራ እያካሄደ መሆኑን አስታውቋል።
የHugging Face ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክሌመንት ዴላንጌም "ይህ ሁሉ በራሱ መከሰቱ በጣም አስደንጋጭ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።
በሳይበር ደኅንነት ዘርፍ የሚሰሩ ባለሙያዎች ይህ ክስተት የAI አቅም በፍጥነት እየጨመረ በመምጣቱ አሁን ያሉት የደኅንነት መከላከያዎች በቂ ስለመሆናቸው አዲስ ጥያቄዎችን እንዳስነሳ ይገልጻሉ።
የSonicWall ሥራ አስፈጻሚ ስፔንሰር ስታርኪ፣ ድርጅቶች የሳይበር መከላከያቸውን ማጠናከርና ለዚህ ዘርፍ ቅድሚያ መስጠት እንዳለባቸው አሳስበዋል።
ክስተቱ የላቁ የAI ሥርዓቶች እየተሻሻሉ በሚሄዱበት ወቅት የደኅንነት መስፈርቶችንና የቁጥጥር ሥርዓቶችን የበለጠ ማጠናከር እንዳለባቸው የሚያሳይ አዲስ ውይይት ማስነሳቱን #ቢቢሲ ዘግቧል።
ሃምሌ 16 ቀን 2018 ዓ/ም
tikvahethiopia ዘገባውን ተቀብለናል | 16 |
| 3 | ✅Buying receivers that receive BlinterSat 51.5°E / 24H Sport 1/2HD channels or checking whether they receive or not with their model
✅Buying receivers that receive Nilesat 7w BeinSport 1/2/3HD channels or checking whether they receive them or not with their model✅VIP/SPTV/24H Sport/Gshare/Amos/Apollo/Forever/Dish technicians selling iptvs by consulting the type of server you want; Buying a six-month or annual package
3rd. You can access all football games at home by opening live streaming websites on your laptop or desktop computer.
✅ When the time of the game we want arrives, we can watch the games directly by opening the websites
✅ Most of the websites are not allowed to share the link on social media such as Facebook and Tiktok due to copyright, so they will only be released on our Telegram channel.🔷 Name all applications in the above order; I have left the android application file itself and its links in the below paste, download it now.Use it.
For Android Users
👉 CRICFy TV
👉 YACINE TV
👉 Football Live HD
👉 Drama Live
👉 Sportzfy
👉 Aya TV
👉BIT TV
👉UGHD APP
📱For iphone users
👉 Yora Sports
👉 Nova score
👉 StrymTV
👉 Sada football
👉 Sega Football
🖥 For PC Users
👉https://www.score808.com
👉 https://www.808ball.com/
👉 https://www.koraa-live.com/
👉 https://www.novascores.com/
🔵 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ
💢 https://t.me/+PPA4t6GFt2UwODJk
Join and share 👇👇🏾👇🏿
🔗 CHANNEL 📲💻 @apkdl_exedl
📣
👥GROUP 📱 @apkdl_exe
#app
#apksoftwares #apk #software #application
#ethiopia #Games #Computer||application
#applications_download #software #apkdl_exedl
#pc_software #pc_setup
#Applications_pc_softwares | 1 509 |
| 4 | ⚽️⚽️ የእግርኳስ ጨዋታዎችን በምንድን ነው የሚመለከቱት?
@apkdl_exedl
🔵 ከቅርብ ጊዜያት ወደዚህ ለረጅም አመታት ኳስ በማሳየት የሚታወቁ የነበሩ ነፃ የኳስ ቻናሎች በተለያዩ ምክኒያቶች የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ፤ የጣሊያን ሴሪኣ፤የስፔን ላሊጋን እና የአውሮፓ ቻምፒዮኒስ ሊግ ተጠባቂና ወሳኝ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን እያሳዩ አይደለም::
ከዚህ ጋር በተያያዘ አብዛኞቹ የእግር ኳስ አፍቃሪያን ተጠባቂና ወሳኝ ጨዋታዎችን በነፃ ወይም እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በቤታቸው መመልከት የሚችሉባቸውን አማራጮች በመፈለግ ረጅም ጊዜ እንደሚያባክኑ ለማወቅ ችለናል እኛም ችግሩን በተወሰነ መልኩ ሊቀርፉ የሚችሉ የተለያዩ አማራጮችን ከዚህ በታች ለመዘርዘር እንሞክራለን፡፡
1️⃣ኛ. ነፃ አፕሊኬሽኖችን ሞባይል ስልካችን ላይና ቲቪያችን ላይ በመጫን ሁሉንም የእግርኳስ ጨዋታዎች በቤታችን መኮምኮም
✅የሚያስፈልጉን ነገሮች፡- የኢንተርኔት አገልግሎት
✅በቀጥታ የሚተላለፉ የእግርኳስ ጨዋታዎችን የሚያሳዩ የተለያዩ የአንድሮይድና አይ ኦ ኤስ አፕሊኬሽኖች
✅ጨዋታዎችን የምንመለከትብት ስማርት ሞባይል
✅ጨዋታዎችን የምንመለከትብት ስማርት ቴሌቪዥን
✅ቴሌቪዥናችን ስማርት ካልሆነና አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚቀበል ካልሆነ የግድ ኳስ መመልከቻ አፕሊኬሽኖችን የምንጭንበት ቲቪ ስማርት ማድረጊያ አንድሮይድ ቲቪ ቦክስ
2️⃣ኛ. ቪ.አይ.ፒ ሰርቨሮችን በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛትና በማስሞላት እቤታችን በሚገኙ ሬሲቨሮች በትንሽ የኢንተርኔት ኮኔክሽን ሁሉንም የእግርኳስ ጨዋታዎች በቤታችን መኮምኮም
✅የሚያስፈልጉን ነገሮች፡- ሰርቨሮቹን አክቲቭ ሆነው እንዲቆዩ የሚያደርግ ትንሽየ የኢንተርኔት ኮኔክሽን
✅በ Ethiosat /NSS 57°E/ የሚገኙ SPTV 1 HD እና SPTV 2 HD የተባሉ ቻናሎችንን የሚቀበሉ ሬሲቨሮች መግዛት ወይም በሞዴላቸው እንደሚቀበሉና እንደማይቀበሉ ቼክ ማድረግ
✅BlinterSat 51.5°E / 24H Sport 1/2HD የተባሉ ቻናሎችንን የሚቀበሉ ሬሲቨሮች መግዛት ወይም በሞዴላቸው እንደሚቀበሉና እንደማይቀበሉ ቼክ ማድረግ
✅Nilesat 7w BeinSport 1/2/3HD የተባሉ ቻናሎችንን የሚቀበሉ ሬሲቨሮች መግዛት ወይም በሞዴላቸው እንደሚቀበሉና እንደማይቀበሉ ቼክ ማድረግ
✅VIP / SPTV / 24H Sport / Gshare / Amos / Apollo / Forever / iptvዎችን ከሚሸጡ የዲሽ ቴክኒሻኖች የሚፈልጉትን የሰርቨር አይነት በመመካከር የወር፤ የስድስት ወር ወይም የአመት ፓኬጅ መግዛት
3️⃣ኛ. በላፕቶፕ ወይም በዴስክቶፕ ኮምፒውተራችን በዌብሳይት በኩል በቀጥታ የሚያስተላልፉ ድህረ-ገፆችን በመክፈት ሁሉንም የእግርኳስ ጨዋታዎች በቤታችን መኮምኮም
✅የምንፈልገው ጨዋታ ሰዓት በሚደርስበት ጊዜ ድህረ-ገዎቹን በመክፈት በቀጥታ ጨዋታዎቹን መመልከት
✅አብዛኛቹ ዌብሳይቶች ከኮፒራይት መብት ጋር በተያያዘ እንደነ ፌስቡክና ቲክቶክ የመሳሰሉ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሊንኩን ማጋራት ስለማይፈቀድ የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ብቻ የሚለቀቁ ይሆናል፡፡
🔷 ከላይ በተጠቀሰው ቅደምተከተል መሰረት የሁሉንም አፕሊኬሽኖች ስም፤ የአንድሮይድ አፕሊኬሽን ፋይሉን ራሱንና ሊንኮቹን ከዚህ በታች ባለው ፓስት ለቀንላችኋል አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት፡፡
🏵መልካም መዝናኛ!🏵
📲For Android Users
👉 CRICFy TV
👉 YACINE TV
👉 Football Live HD
👉 Drama Live
👉 Sportzfy
👉 Aya TV
👉BIT TV
👉UGHD APP
📱For iphone users
👉 Yora Sports
👉 Nova score
👉 StrymTV
👉 Sada football
👉 Sega Football
🖥 For PC Users
👉https://www.score808.com
👉 https://www.808ball.com/
👉 https://www.koraa-live.com/
👉 https://www.novascores.com/
🔵 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ
Apk & Tech Downloads 🚀
የእርስዎ የቴክኖሎጂ መረጃ ምንጭ!
✅ Apps: ምርጥ አፕሊኬሽኖች ለስልክዎ
✅ PC: ለኮምፒውተርዎ አስፈላጊ ሶፍትዌሮች
✅ News: ፈጣን እና እውነተኛ የቴክኖሎጂ መረጃዎች
ዓላማችን፦ እርስዎን የቴክኖሎጂ ሰው ማድረግ ነው!
🔗 ቻናሉን ይቀላቀሉ፦ @apkdl_exedl
📩 አስተያየት ካለዎት፦ @apkdl_exe
እውቀትን እናጋራ! ⚡️"#ኢትዮጵያ"፣ "#አፕሊኬሽን"፣ "#Softwar
http://t.me.apkdl_exedl
⚽️⚽️ How do you watch football games?
@apkdl_exedl
🔵 Free football channels that have been known for showing football for many years since recent times, for various reasons, the English Premier League; The Italian Serie A, the Spanish LaLiga and the European Champions League are not showing important football games.
In this regard, we have come to know that most of the football lovers spend a long time looking for options where they can watch important games for free or at a very affordable price at home.
1️⃣nd. By installing free applications on our mobile phone and TV, we can watch all football games at home.
✅ Things we need:- Internet service
✅ Various Android and IOS applications that show live football games
✅ Smart mobile for watching games✅ Smart TV to watch games
✅ If our TV is not smart and does not accept the Android operating system, then we must install football watching applications with a TV smart Android TV box.
2nd. By buying and charging VIP servers at affordable prices, we can control all football games at home with a small internet connection.
✅ What we need: - A small internet connection that keeps the servers active
✅Buying receivers that receive SPTV 1 HD and SPTV 2 HD channels on Ethiosat /NSS 57°E/ or checking whether they receive or not with their model | 1 219 |
| 5 | 💥አዲሱ BLACK YACINE TV APP
✔️ ማጫወቻ APP አያስፈልገውም
✔️ Smart tv ላይም በጥራት ይሰራል
✔️ምንም ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም
🔷 @apkdl_exedl
Apk & Games Tech Downloads 🚀
Your ultimate source for everything tech!
✅ Apps: Best apps for your phone
✅ PC: Essential software for your computer
✅ News: Fast and reliable tech updates
🎯 Our Goal: Making you a technology expert!
🔗 Join Channel: @apkdl_exedl
📩 Contact us: @apkdl_exe
Let’s share knowledge! ⚡️
"#Premium ," "#Free " "#Download ," "#Software " | 826 |
| 6 | 🔵 UGHD App
✅ ለሁሉም android ሞባይሎች እና
✅ ለሁሉም android Box እና tv stick የሚሆነ ፀዴ app ነው
☑️ @apkdl_exedl
Apk & Games Tech Downloads 🚀
Your ultimate source for everything tech!
✅ Apps: Best apps for your phone
✅ PC: Essential software for your computer
✅ News: Fast and reliable tech updates
🎯 Our Goal: Making you a technology expert!
🔗 Join Channel: @apkdl_exedl
📩 Contact us: @apkdl_exe
Let’s share knowledge! ⚡️
"#Premium ," "#Free " "#Download ," "#Software " | 781 |
| 7 | 💥የፈለጉትን ጨዋታ በቀጥታ ምትመለከቱበት ምርጥ አፕ RBTV77
✔️ ከፈለጉ ውጤቱን ምትከታተሉበት
✔️ የጨዋታ Statistics ፣ Linup አለማችን ላይ የሚደረጉ ስፖርቶችን በአንድ ላይ
✔️ ማስታወቂያ አጥፍቼዋለሁ
🔷 @apkdl_exedl
Apk & Games Tech Downloads 🚀
Your ultimate source for everything tech!
✅ Apps: Best apps for your phone
✅ PC: Essential software for your computer
✅ News: Fast and reliable tech updates
🎯 Our Goal: Making you a technology expert!
🔗 Join Channel: @apkdl_exedl
📩 Contact us: @apkdl_exe
Let’s share knowledge! ⚡️
"#Premium ," "#Free " "#Download ," "#Software " | 737 |
| 8 | 🔥 AYA TV
✅ምንም አይነት ማስታወቂያ የለውም
✅ በአነስተኛ ኮኔክሽን የሚሰራ
✅ የፊልም እና መዝናኛ ቻናሎች አሉት
✅ የሕፃናት ቻናሎች
✅በማንኛውም Android device ይሰራል
✔️ከዚህ ቡሃላ የፊልም እና የኳስ APP በ ሶፍትዌር ቻናልችን በስፋት ያገኛሉ👇
☑️ @apkdl_exedl
Apk & Games Tech Downloads 🚀
Your ultimate source for everything tech!
✅ Apps: Best apps for your phone
✅ PC: Essential software for your computer
✅ News: Fast and reliable tech updates
🎯 Our Goal: Making you a technology expert!
🔗 Join Channel: @apkdl_exedl
📩 Contact us: @apkdl_exe
Let’s share knowledge! ⚡️
"#Premium ," "#Free " "#Download ," "#Software " | 695 |
| 9 | 🔵 Sportzfy_v6.4_08-30-2024.apk
✅ UPDATE የሆነ ነው
✅ Football live stream apk
☑️ @apkdl_exedl
Apk & Games Tech Downloads 🚀
Your ultimate source for everything tech!
✅ Apps: Best apps for your phone
✅ PC: Essential software for your computer
✅ News: Fast and reliable tech updates
🎯 Our Goal: Making you a technology expert!
🔗 Join Channel: @apkdl_exedl
📩 Contact us: @apkdl_exe
Let’s share knowledge! ⚡️
"#Premium ," "#Free " "#Download ," "#Software " | 641 |
| 10 | 🔵 Dramalive ይህ ከበፊቱ ሚለየው ምንም ማስታወቂያ የለውም እያያቹ በመሀል Ad ወይም ማስታወቂያ እየመጣ አይረብሽም አክቲቭ ኮድ ከፈለጋቹ ☞ 232425
☑️ @apkdl_exedl
Apk & Games Tech Downloads 🚀
Your ultimate source for everything tech!
✅ Apps: Best apps for your phone
✅ PC: Essential software for your computer
✅ News: Fast and reliable tech updates
🎯 Our Goal: Making you a technology expert!
🔗 Join Channel: @apkdl_exedl
📩 Contact us: @apkdl_exe
Let’s share knowledge! ⚡️
"#Premium ," "#Free " "#Download ," "#Software " | 602 |
| 11 | Apk & Games Tech Downloads 🚀
Your ultimate source for everything tech!
✅ Apps: Best apps for your phone
✅ PC: Essential software for your computer
✅ News: Fast and reliable tech updates
🎯 Our Goal: Making you a technology expert!
🔗 Join Channel: @apkdl_exedl
📩 Contact us: @apkdl_exe
Let’s share knowledge! ⚡️
"#Premium ," "#Free " "#Download ," "#Software " | 587 |
| 12 | Apk & Games Tech Downloads 🚀
Your ultimate source for everything tech!
✅ Apps: Best apps for your phone
✅ PC: Essential software for your computer
✅ News: Fast and reliable tech updates
🎯 Our Goal: Making you a technology expert!
🔗 Join Channel: @apkdl_exedl
📩 Contact us: @apkdl_exe
Let’s share knowledge! ⚡️
"#Premium ," "#Free " "#Download ," "#Software " | 576 |
| 13 | 💥አዲሱ Blue YACINE TV APP
✅ ማጫወቻ APP አያስፈልገውም
✅Smart tv ላይም በጥራት ይሰራል
✅ምንም ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም
☑️ @apkdl_exedl
Apk & Games Tech Downloads 🚀
Your ultimate source for everything tech!
✅ Apps: Best apps for your phone
✅ PC: Essential software for your computer
✅ News: Fast and reliable tech updates
🎯 Our Goal: Making you a technology expert!
🔗 Join Channel: @apkdl_exedl
📩 Contact us: @apkdl_exe
Let’s share knowledge! ⚡️
"#Premium ," "#Free " "#Download ," "#Software " | 551 |
| 14 | 🔥ቀጥታ የእግርኳስ ጨዋታዎችን ብቻ የሚያሳይ ገራሚ APP
🟩 Football Live HD V 1
✅ ሁሉንም የሊግ ጨዋታዎችን ጨምሮ የሀገራትን ጨዋታዎችንም በጥራት በ እንግሊዘኛ ኮሜኔታተር
✅ ምንም አይነት ማስታወቂያ የለውም!!
☑️ @apkdl_exedl
Apk & Games Tech Downloads 🚀
Your ultimate source for everything tech!
✅ Apps: Best apps for your phone
✅ PC: Essential software for your computer
✅ News: Fast and reliable tech updates
🎯 Our Goal: Making you a technology expert!
🔗 Join Channel: @apkdl_exedl
📩 Contact us: @apkdl_exe
Let’s share knowledge! ⚡️
"#Premium ," "#Free " "#Download ," "#Software " | 513 |
| 15 | ⚽️⚽️ የእግርኳስ ጨዋታዎችን በምንድን ነው የሚመለከቱት?
@apkdl_exedl
🔵 ከቅርብ ጊዜያት ወደዚህ ለረጅም አመታት ኳስ በማሳየት የሚታወቁ የነበሩ ነፃ የኳስ ቻናሎች በተለያዩ ምክኒያቶች የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ፤ የጣሊያን ሴሪኣ፤የስፔን ላሊጋን እና የአውሮፓ ቻምፒዮኒስ ሊግ ተጠባቂና ወሳኝ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን እያሳዩ አይደለም::
ከዚህ ጋር በተያያዘ አብዛኞቹ የእግር ኳስ አፍቃሪያን ተጠባቂና ወሳኝ ጨዋታዎችን በነፃ ወይም እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በቤታቸው መመልከት የሚችሉባቸውን አማራጮች በመፈለግ ረጅም ጊዜ እንደሚያባክኑ ለማወቅ ችለናል እኛም ችግሩን በተወሰነ መልኩ ሊቀርፉ የሚችሉ የተለያዩ አማራጮችን ከዚህ በታች ለመዘርዘር እንሞክራለን፡፡
1️⃣ኛ. ነፃ አፕሊኬሽኖችን ሞባይል ስልካችን ላይና ቲቪያችን ላይ በመጫን ሁሉንም የእግርኳስ ጨዋታዎች በቤታችን መኮምኮም
✅የሚያስፈልጉን ነገሮች፡- የኢንተርኔት አገልግሎት
✅በቀጥታ የሚተላለፉ የእግርኳስ ጨዋታዎችን የሚያሳዩ የተለያዩ የአንድሮይድና አይ ኦ ኤስ አፕሊኬሽኖች
✅ጨዋታዎችን የምንመለከትብት ስማርት ሞባይል
✅ጨዋታዎችን የምንመለከትብት ስማርት ቴሌቪዥን
✅ቴሌቪዥናችን ስማርት ካልሆነና አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚቀበል ካልሆነ የግድ ኳስ መመልከቻ አፕሊኬሽኖችን የምንጭንበት ቲቪ ስማርት ማድረጊያ አንድሮይድ ቲቪ ቦክስ
2️⃣ኛ. ቪ.አይ.ፒ ሰርቨሮችን በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛትና በማስሞላት እቤታችን በሚገኙ ሬሲቨሮች በትንሽ የኢንተርኔት ኮኔክሽን ሁሉንም የእግርኳስ ጨዋታዎች በቤታችን መኮምኮም
✅የሚያስፈልጉን ነገሮች፡- ሰርቨሮቹን አክቲቭ ሆነው እንዲቆዩ የሚያደርግ ትንሽየ የኢንተርኔት ኮኔክሽን
✅በ Ethiosat /NSS 57°E/ የሚገኙ SPTV 1 HD እና SPTV 2 HD የተባሉ ቻናሎችንን የሚቀበሉ ሬሲቨሮች መግዛት ወይም በሞዴላቸው እንደሚቀበሉና እንደማይቀበሉ ቼክ ማድረግ
✅BlinterSat 51.5°E / 24H Sport 1/2HD የተባሉ ቻናሎችንን የሚቀበሉ ሬሲቨሮች መግዛት ወይም በሞዴላቸው እንደሚቀበሉና እንደማይቀበሉ ቼክ ማድረግ
✅Nilesat 7w BeinSport 1/2/3HD የተባሉ ቻናሎችንን የሚቀበሉ ሬሲቨሮች መግዛት ወይም በሞዴላቸው እንደሚቀበሉና እንደማይቀበሉ ቼክ ማድረግ
✅VIP / SPTV / 24H Sport / Gshare / Amos / Apollo / Forever / iptvዎችን ከሚሸጡ የዲሽ ቴክኒሻኖች የሚፈልጉትን የሰርቨር አይነት በመመካከር የወር፤ የስድስት ወር ወይም የአመት ፓኬጅ መግዛት
3️⃣ኛ. በላፕቶፕ ወይም በዴስክቶፕ ኮምፒውተራችን በዌብሳይት በኩል በቀጥታ የሚያስተላልፉ ድህረ-ገፆችን በመክፈት ሁሉንም የእግርኳስ ጨዋታዎች በቤታችን መኮምኮም
✅የምንፈልገው ጨዋታ ሰዓት በሚደርስበት ጊዜ ድህረ-ገዎቹን በመክፈት በቀጥታ ጨዋታዎቹን መመልከት
✅አብዛኛቹ ዌብሳይቶች ከኮፒራይት መብት ጋር በተያያዘ እንደነ ፌስቡክና ቲክቶክ የመሳሰሉ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሊንኩን ማጋራት ስለማይፈቀድ የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ብቻ የሚለቀቁ ይሆናል፡፡
🔷 ከላይ በተጠቀሰው ቅደምተከተል መሰረት የሁሉንም አፕሊኬሽኖች ስም፤ የአንድሮይድ አፕሊኬሽን ፋይሉን ራሱንና ሊንኮቹን ከዚህ በታች ባለው ፓስት ለቀንላችኋል አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት፡፡
🏵መልካም መዝናኛ!🏵
📲For Android Users
👉 CRICFy TV
👉 YACINE TV
👉 Football Live HD
👉 Drama Live
👉 Sportzfy
👉 Aya TV
👉BIT TV
👉UGHD APP
📱For iphone users
👉 Yora Sports
👉 Nova score
👉 StrymTV
👉 Sada football
👉 Sega Football
🖥 For PC Users
👉https://www.score808.com
👉 https://www.808ball.com/
👉 https://www.koraa-live.com/
👉 https://www.novascores.com/
🔵 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ
Apk & Tech Downloads 🚀
የእርስዎ የቴክኖሎጂ መረጃ ምንጭ!
✅ Apps: ምርጥ አፕሊኬሽኖች ለስልክዎ
✅ PC: ለኮምፒውተርዎ አስፈላጊ ሶፍትዌሮች
✅ News: ፈጣን እና እውነተኛ የቴክኖሎጂ መረጃዎች
ዓላማችን፦ እርስዎን የቴክኖሎጂ ሰው ማድረግ ነው!
🔗 ቻናሉን ይቀላቀሉ፦ @apkdl_exedl
📩 አስተያየት ካለዎት፦ @apkdl_exe
እውቀትን እናጋራ! ⚡️"#ኢትዮጵያ"፣ "#አፕሊኬሽን"፣ "#Softwar
http://t.me.apkdl_exedl | 619 |
| 16 | A19 TOOLS +_1.0.apk
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
Tech & Apps Hub 🇪🇹
Become a tech-savvy individual! On our channel, you will find:
📱 Premium Mobile Applications
💻 PC Software & Games
💡 Latest Tech Tutorials & Insights
📺 Up-to-the-minute Tech News
🔹 Everything you need in one place!
👉 Join: @apkdl_exedl
💬 Feedback & Queries: @apkdl_exe
Stay Updated! ✨
: " #Apps ", " #PC , #Premium ," "#Free ," "#Download ," and #Software " , #Technology " , #ኢትዮጵያ " , #አፕሊኬሽን , | 1 233 |
| 17 | AntiSplit-G2 Plus_1.7.apk
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
Tech & Apps Hub 🇪🇹
Become a tech-savvy individual! On our channel, you will find:
📱 Premium Mobile Applications
💻 PC Software & Games
💡 Latest Tech Tutorials & Insights
📺 Up-to-the-minute Tech News
🔹 Everything you need in one place!
👉 Join: @apkdl_exedl
💬 Feedback & Queries: @apkdl_exe
Stay Updated! ✨
: " #Apps ", " #PC , #Premium ," "#Free ," "#Download ," and #Software " , #Technology " , #ኢትዮጵያ " , #አፕሊኬሽን , | 1 111 |
| 18 | Converter_1.0.apk
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
Tech & Apps Hub 🇪🇹
Become a tech-savvy individual! On our channel, you will find:
📱 Premium Mobile Applications
💻 PC Software & Games
💡 Latest Tech Tutorials & Insights
📺 Up-to-the-minute Tech News
🔹 Everything you need in one place!
👉 Join: @apkdl_exedl
💬 Feedback & Queries: @apkdl_exe
Stay Updated! ✨
: " #Apps ", " #PC , #Premium ," "#Free ," "#Download ," and #Software " , #Technology " , #ኢትዮጵያ " , #አፕሊኬሽን , | 921 |
| 19 | • Name :- OGWhatsApp 💛
• Version :- V20.30
• Updated On :- 15/06/2024
• Package :- com.gbwhatsapp3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
Tech & Apps Hub 🇪🇹
Become a tech-savvy individual! On our channel, you will find:
📱 Premium Mobile Applications
💻 PC Software & Games
💡 Latest Tech Tutorials & Insights
📺 Up-to-the-minute Tech News
🔹 Everything you need in one place!
👉 Join: @apkdl_exedl
💬 Feedback & Queries: @apkdl_exe
Stay Updated! ✨
: " #Apps ", " #PC , #Premium ," "#Free ," "#Download ," and #Software " , #Technology " , #ኢትዮጵያ " , #አፕሊኬሽን , | 856 |
| 20 | • Name :- GBWhatsApp 🩵
• Version :- V20.30
• Updated On :- 15/06/2024
• Package :- com.gbwhatsapp
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
Tech & Apps Hub 🇪🇹
Become a tech-savvy individual! On our channel, you will find:
📱 Premium Mobile Applications
💻 PC Software & Games
💡 Latest Tech Tutorials & Insights
📺 Up-to-the-minute Tech News
🔹 Everything you need in one place!
👉 Join: @apkdl_exedl
💬 Feedback & Queries: @apkdl_exe
Stay Updated! ✨
: " #Apps ", " #PC , #Premium ," "#Free ," "#Download ," and #Software " , #Technology " , #ኢትዮጵያ " , #አፕሊኬሽን , | 766 |
