en
Feedback
የስንኝ ቋጠሮ

የስንኝ ቋጠሮ

Open in Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

Show more
2 046
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
እንቆጳዝዮን አንችነትሽን ሸሽተው ከፍቅርሽ ቢርቁ ፣ እንደሌዊ ልጆች በክብር ሳይበቁ ፣ ውድ እንቁ ሃገሬን ለጥል የነኩሽ 'ለት ከዙፋንሽ በታች በሞታቸው ይንቁ ። ሙሌ code#8 @gitmv

እንቆጳዝዮን አንችነትሽን ሸሽተው ከፍቅርሽ ቢርቁ ፣ እንደሌዊ ልጆች በክብር ሳይበቁ ፣ ውድ እንቁ ሃገሬን ለጥል የነኩሽ 'ለት ከዙፋንሽ በታች በሞታቸው ይንቁ ። ሙሌ code#8 @gitmv

ፍቅርሽ ባሰብኝ ልቤን አስደንግጦት አደገኛዉ ፍቅር ስምሽን ሳላነሳ ብዉል ይለኛል ቅር ፍቅር ሰዉ ሲገዛ ባይመስል የሚጎዳ ግን ውስጥ ውስጡን ብታዉቂ ያስከፍላል እዳ በእጄ ስለሆነ የሀሳቤ ቁልፉ ያላንቺ አይገኝም ሰላም እና እንቅልፉ ቃሌን እንዳላጥፈዉ ታዛቢዎች አሉ አካሌና መንፈሴ አንችን ያወራሉ ሞት አደላድሎ አፈር ካልተጫነኝ ቃሌን አላጥፈዉም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ Muluye @gitmv code #7

ፍቅርሽ ባሰብኝ ልቤን አስደንግጦት አደገኛዉ ፍቅር ስምሽን ሳላነሳ ብዉል ይለኛል ቅር ፍቅር ሰዉ ሲገዛ ባይመስል የሚጎዳ ግን ውስጥ ውስጡን ብታዉቂ ያስከፍላል እዳ በእጄ ስለሆነ የሀሳቤ ቁልፉ ያላንቺ አይገኝም ሰላም እና እንቅልፉ ቃሌን እንዳላጥፈዉ ታዛቢዎች አሉ አካሌና መንፈሴ አንችን ያወራሉ ሞት አደላድሎ አፈር ካልተጫነኝ ቃሌን አላጥፈዉም ካንቺ ጋር ነዋሪ ነኝ Muluye @gitmv code #7

*ኖረሺኝ ለሌለሽ፤ኖሬልሽ ለሌለሁ* ጥያቄዬ ነች መልስ የማላገኝላት ለኔ ባላት መውደድ ልክ ስሜቷን ማልረዳላት አብሮ በማሳለፍ ውስጥ ፍፁም ማታውቀኝ፤እኔም ማላውቃት ህመሟን ማልታመመው፤ህመሜም ከቶ ማይገባት አብረን ሆነን ባለመሆን ውስጥ የማታገኘኝ የማላገኛት። ✍Ab code #6 @gitmv

ትዝታህ ዝታህ መጣብኝ አለኝ አንተን አንተን መሄድህን አይቶ ከጎኔ መራቅህን እዘንልኝ ፍቅሬ አትሁንብኝ እዳ መሸሸጊያ አጣሁ ሆንኩልህ እንግዳ አንተ እንደው ጨካኝ ነህ ልብህ የማይራራ መውደዴን ልንገርህ ስሜትን ተጋራ ✍✍ ንጹህ @gitmv code #5

///ማነው ሞኝ/// መኖር በአለመኖር ነግሶ በሞትም ህይወት ነግሶ ማነው ሞኝ ሞቱን የከሰሰ መኖሩ ካ'ለመኖሩ እያነሰ ✍በአክሊሉ @gitmv code #4

ግማሽ ፊት በትንሻ ቤቴ ግድግዳ ልሠቅለው ፎቶየን ሠጥቸ ስዕሌን ባስለው ከፊሉ ገረጣ ከፊሉ ጠቆረ ቀና ያለው ፎቶ ስዕል አቀረቀረ የትናንቱ ሳቄ ፎቶ ሆኖ ቀረ Code #3 @gitmv ዮዳሄ ✍

አርብ-ዕሮብ ህዝቤ ብሰከክ ፣ ስትሆን ረሞጫ ፣ ቢተዋህን አይተው ነጎዱት በሩጫ ፤ ኧወይ መፈጥረቅ መነቸፍ በባዶ ፣ ማሸነጥ አሜከላ ለምዶ ፤ እንደ ዕድሞ ፣ እንደዚያ ግንብ አጥር ፣ ሳቅ ሳቅ በል ፣ ስልህም ቅር ቅር ። code #2 @gitmv 👉ፋፊ👈

እስከ-መቼ🤔 እስከ መቼ ይሆን እንዲህ የምፈራው በቃ ቆርጫለሁ መውደዴን ልንገረው ብዬ እነሳና ፈራሁ እንደ ግና እቤቱ ከቤቴ ብዙ አይራራቅም አንድ ቀን ደፍሬ መንገሬ አይቀርም። ✍Seada code #1 @gitmv

1

2

3

ሊጀምር ነው

ሰላም ውድ የ ስንኝ ቋጠሮ አባሎች እንዴት ቆያችሁ? ዛሬ ማታ ድንቅ የግጥም ውድድር ይኖረናል ስለሆነም ከታች ያሉ መስፈርቶችን በመከተል እንድትወዳደሩ አሳስባለው!! 👉 ርዕስ "የፈለጋችሁት" በማንኛውም ርዕስ 👉 ከ አራት እስከ ስድስት ስንኝ 👉 ይዘቱ(መልዕክቱ) ምንም ሊሆን ይችላል 👉 60 like ቀድሞ የሞላ 15 birr Card ይሸለማል 👉ቀጥሎ ሁለተኛ የወጣ ማለትም ሁለተኛ ላይ ስልሳ የሞላ 10 birr card 👉ሶስተኛ የወጣ 5 BIRR CARD እስከ ምሽት 3:00 ድረስ ግጥሞቻችሁን ላኩልን ልክ ሶስት ሰአት እንደሞላ ግጥም መቀበል እናቆማለን ስለዚህ ተሳተፉ ግጥም ለመላክ 👉 @mogea ይጠቀሙ!!

ነገ ማታ 3:00 የግጥም ውድድር ይኑር የምትሉ…👍 አይኑር የምትሉ 👎

/////እማ//// ፧ ፧ አንች ማለት በ'ኔ ሚስጥራዊ ቅኔ እኔ ሰምሽ ስሆን አንች ወርቅ ለኔ፡፡ ✍በአክሊሉ

አልፈታህም😂 ልፍታሽ ልፍታሽ አለኝ ከመጀመሪያውም መቼ አገባኸኝ ከአዲሷ ሚስቱጋ የሚሰምር መስሎት አላወቀም እንጂ የአሁኗም እኔ ነኝ በሌላ አካውንት 😂😂 አልፈታህም ባሌ 😂😂😂 ✍️✍️ሐና ይመር @hanayimer21 @hanayimer21

😔ሰዉ ለሰዉ ልጅ መዳኒት ፤ የሰዉ ልጅ ከሆነ ለህመሙ ደርሶ ፤ ከስቃይ ካዳነ እኮ ለምን ጠፋ ፤ እኔ ጋር ያ እዉነት ሳቃስት የሰማ ፤ ያጣሁለት እረፍት በጨለማ መንገድ ፤ እራሴን ስመራ የት ነበር የሰዉ ልጅ ፤ ሲሆን የኔ ተራ። Richi ✍

*ቃል ያጣ ስሜት* አንዳንድ ስሜቶች ቃላት አይፈልጉም፤ገለፃን አይሹም ማብራሪያ አይጠይቁም እንዲሁ አንደበት ለጉመው እምባ ከአይን ቋጥረው ካ'ካል ተሰንቅረው ምቾት ያርቃሉ እልፍ ህመም አርግዘው ልብን ያውካሉ። ✍Ab