የስንኝ ቋጠሮ
الذهاب إلى القناة على Telegram
የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!
إظهار المزيد2 046
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
2 046
ሰላም ውድ የ ስንኝ ቋጠሮ አባሎች እንዴት ቆያችሁ? ዛሬ ማታ ድንቅ የግጥም ውድድር ይኖረናል
ስለሆነም ከታች ያሉ መስፈርቶችን በመከተል እንድትወዳደሩ አሳስባለው!!
👉 ርዕስ "የፈለጋችሁት" በማንኛውም ርዕስ
👉 ከ አራት እስከ ስድስት ስንኝ
👉 ይዘቱ(መልዕክቱ) ምንም ሊሆን ይችላል
👉 60 like ቀድሞ የሞላ 15 birr Card ይሸለማል
👉ቀጥሎ ሁለተኛ የወጣ ማለትም ሁለተኛ ላይ ስልሳ የሞላ 10 birr card
👉ሶስተኛ የወጣ 5 BIRR CARD
እስከ ምሽት 3:00 ድረስ ግጥሞቻችሁን ላኩልን ልክ ሶስት ሰአት እንደሞላ ግጥም መቀበል እናቆማለን ስለዚህ ተሳተፉ
ግጥም ለመላክ 👉 @mogea ይጠቀሙ!!
2 046
አልፈታህም😂
ልፍታሽ ልፍታሽ አለኝ
ከመጀመሪያውም መቼ አገባኸኝ
ከአዲሷ ሚስቱጋ የሚሰምር መስሎት
አላወቀም እንጂ የአሁኗም እኔ ነኝ በሌላ አካውንት 😂😂
አልፈታህም ባሌ 😂😂😂
✍️✍️ሐና ይመር
@hanayimer21
@hanayimer21
2 046
😔ሰዉ
ለሰዉ ልጅ መዳኒት ፤ የሰዉ ልጅ ከሆነ
ለህመሙ ደርሶ ፤ ከስቃይ ካዳነ
እኮ ለምን ጠፋ ፤ እኔ ጋር ያ እዉነት
ሳቃስት የሰማ ፤ ያጣሁለት እረፍት
በጨለማ መንገድ ፤ እራሴን ስመራ
የት ነበር የሰዉ ልጅ ፤ ሲሆን የኔ ተራ።
Richi ✍
2 046
*ቃል ያጣ ስሜት*
አንዳንድ ስሜቶች
ቃላት አይፈልጉም፤ገለፃን አይሹም
ማብራሪያ አይጠይቁም
እንዲሁ
አንደበት ለጉመው
እምባ ከአይን ቋጥረው
ካ'ካል ተሰንቅረው
ምቾት ያርቃሉ
እልፍ ህመም አርግዘው ልብን ያውካሉ።
✍Ab
