en
Feedback
የስንኝ ቋጠሮ

የስንኝ ቋጠሮ

Open in Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

Show more
2 046
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
መቼስ በዚ ዘመን ጌም የማይወድ የለም😋የፈለጉትን ጌም አማርጠው መጫወት ከፈለጉ ደግሞ ይሄ ቻናል አየምልጣችሁ🔥🔥 ◉Pubg ◉Call of Duty ◉Pes 21 ◉Fifa 21 ኸረ ምኑ ታቶ ከታች �
መቼስ በዚ ዘመን ጌም የማይወድ የለም😋የፈለጉትን ጌም አማርጠው መጫወት ከፈለጉ ደግሞ ይሄ ቻናል አየምልጣችሁ🔥🔥 ◉Pubg ◉Call of Duty ◉Pes 21 ◉Fifa 21 ኸረ ምኑ ታቶ ከታች 𝕤𝕖𝕖 የሚለውን በመጫን ያግኟቸው💥🔥

ተጀመረ ተጀመረ ምኑ አትሉኝም? የመጅኑን እና የለይላ ታሪክ። እንዳያመልጦት መነበብ ያለበት ምርጥ የፍቅር ታሪክ😍😍😍
ተጀመረ ተጀመረ ምኑ አትሉኝም? የመጅኑን እና የለይላ ታሪክ። እንዳያመልጦት መነበብ ያለበት ምርጥ የፍቅር ታሪክ😍😍😍

አብቃው!! በቀኝህ ግራህን በደንብ አስተምረው ቀኝ እጅህን ብቻ ብዙ አታድክመው ድንገት ሳይታወቅ እክል ይገጥመውና ግራህን ሲጠብቅ ለተግባር ክወና በልምድ እጥረት ግራህ አቅቶት እንዳይቆም አሰልጥነህ አብቃው ጉዞህ እንዳይከትም!! @gitmv @mogea

ትርታ እኔ በመታሁት አንቺ ትደምቂያለሽ፣ በኔ ክላሲካ አንቺ ትዜሚያለሽ፣ ቀን ከሌት ስታትር አንቺ ትሰሚያለሽ መኖርሽ በኔ ነው፣ አንቺ ስትደመጭ እኔ እምታወቀው ልብ ለምባለው ነሽ የልብ ምቴ አንቺ የሌለሽ ጊዜ ያነዬ ነው ሞቴ፤

ትርታ ሳይህ በመደንገጥ ፍርሃቴም በዛ በቃ ተጠመድኩኝ እኔም እንደዋዛ በናፍቆትህ ስከንፍ እንዲያ በሀሳብ እኔው ጋር ነበረ ለካስ ያንተም ልብ አውቀህልኝ ኖሯል የልቤን ትርታ ስጋቴ ጨምሮ ፍቅሬ እንደበረታ ✍seada

ትርታ #### እንኳን ሳቄ ቀርቶ ፤ ይቁም የልቤም ትርታ ልቤም ባፍንጫዬ ትውጣ ፤ አንቺን ማጣት ፈርታ ጉዳት ብርቄ አይደለም አስሬ ልጎዳ ፤ ማጣት ብርቄ አይደለም አስር ጊዜ ልጣ የልቤ መዝገብ ላይ ስምሽን ካልፃፈው፤ የዘውትር ፀሎቴ ስግደት ምሕላዬ እንቺን ካላመጣ።

ከጫጫታ መሃልከ ሁካታ መሃል ሟች በመሞቱ ረብሻው አይሏል ህዝብ ሁሉ ይጮሃል ሰሚ ጆሮ ጠፍቷል ከሟች ደረት ውስጥ ትርታ ይሰማል!! Moges✍

''ትርታ'' የቁርጧ ቀን ድንገት ደርሳ ሸለብ ቢጤ እንዳደረገኝ እንደው እስትንፋሴ ድንገት ከኔ ባይገኝ ተጎዳ እኮ ሞቷል ብለው ያገር ሙሾ ቢያወርዱልኝ አደራ እንዳትቆርጪ የተስፋ ጠብታ ልቤን አላምነውም ምን በሞት ቢረታ አንቺን ያሰበበት አይጠፋም ትርታ 💓.......💓 ....... 💓..... ከ ዳዊት @gitmv

1⃣

2⃣

3⃣

ውድድሩ ሊጀምር ነው…

ሰላም ውድ የ ስንኝ ቋጠሮ አባሎች እንዴት ቆያችሁ? ዛሬ ማታ ድንቅ የግጥም ውድድር ይኖረናል ስለሆነም ከታች ያሉ መስፈርቶችን በመከተል እንድትወዳደሩ አሳስባለው!! 👉 ርዕስ "ትርታ" 👉 ከ አራት እስከ ስድስት ስንኝ 👉 ይዘቱ(መልዕክቱ) ምንም ሊሆን ይችላል 👉 60 like ቀድሞ የሞላ 15 birr Card ይሸለማል 👉ቀጥሎ ሁለተኛ የወጣ ማለትም ሁለተኛ ላይ ስልሳ የሞላ 10 birr card 👉ሶስተኛ የወጣ 5 BIRR CARD እስከ ምሽት 3:00 ድረስ ግጥሞቻችሁን ላኩልን ልክ ሶስት ሰአት እንደሞላ ግጥም መቀበል እናቆማለን ስለዚህ ተሳተፉ ግጥም ለመላክ 👉 @mogea ይጠቀሙ!! ማሳሰቢያ ከዚህ በኋላ ግጥሞችን በላይክ ብዛት ሳይሆን በመስፈርት የሚዳኝ ይሆናል!! ስለዚህ በዛሬው ውድድር ግን እንደቀድሞው እንቀጥላለን!! ላይክ ስታደርጉ የግጥሙን የ አፃፃፍ ክህሎት እና መስፈርት በማየት ላይክ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን @gitmv ጥያቄ ካላችሁ @mogea

፠ ፠ ፠ ፠ ፠ ፠ ፠ ጠርጣሪው ከደጉ ሰው ክፋት ስፈልግ አድራለሁ፣ ከክፉው ደግነት አበጣጥራለሁ፤ ጠርጥር ብሎ ፈጥሮኝ፥ ሙሉ ሰው ፍለጋ ስጎድል አድራለሁ። ~~ ነብዩ ባዬ @gitmv ፠ ፠ ፠ ፠ ፠ ፠ ፠@gitmv

፠ ፠ ፠ ፠ ፠ ፠ ፠ ጠርጣሪው ከደጉ ሰው ክፋት ስፈልግ አድራለሁ፣ ከክፉው ደግነት አበጣጥራለሁ፤ ጠርጥር ብሎ ፈጥሮኝ፥ ሙሉ ሰው ፍለጋ ስጎድል አድራለሁ። ~~~~~~ ነብዩ ባዬ @gitmv ፠ ፠ ፠ ፠ ፠ ፠ ፠@gitmv

ባደግንበት ሀገር መሄጃ ስናጣ ያባበልነው ንዴት ገንፍሎ ሲወጣ የገደለን ነግሶ ቅስማችን ሲሰበር ኡኡ!... ባይኖር ኖሮ ምን ይውጠን ነበር? @gitmv @gitmv @gitmv #ሚኪያስ ፈይሣ

km_20211010_360p(1)_high_quality.mp31.51 MB

እጥኑን ፣እሣት ውስጥ ፤ ጥለነው፣ ካልጨሰ፤ ቅዳሴ፣ ጦማችን፤ ደጅህ፣ ካልደረሠ፤ እሣቱን ፣እጣን ውስጥ፤ እንጣለው'ና፤ እግዚዓብሔር ፣ይስጥልን፤ " ያሉንን" ስጠና! ምንጭ የታፈኑ ገጣሚያን

እንዴት ናችሁ የቻናላችን ተከታታዮች ከዚህ በኋላ የግጥም ውድድር በምናካሂዳቸው የተለያዩ ግጥሞች ዙሪያ ሙያዊ አስተያየት የሚሰጡ ዳኞችን ስለምንፈልግ በሙያው ላይ ጥሩ ልምድ ያላችሁ በውስጥ መስመር እንድታናግሩን እንፈልጋለን!! 👉 @mogea 👈 በዚህ ሊንክ አናግሩኝ!! @gitmv