en
Feedback
የስንኝ ቋጠሮ

የስንኝ ቋጠሮ

Open in Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

Show more
2 046
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አሁን online ላይ ላላችሁ ብቻ!! በትርደጋጋሚ ልናካሂደው ያሰብነውን ሶስተኛውን ዙር ውድድር አሁን እስከ 3:40 ድረስ ልስኩልን ለመላክ👉 @mogea አፍጥኑት!!

🏆ዉድ የቻናል ቤተሰቦቻችን ሶስተኛውን ዙር የግጥም ዉድድር ልናካሄድ ስለሆነ ከ አሁን ጀምሮ እስከ ምሽቱ 3:40 ድረስ ግጥሞቻችሁን📄 በዚህ ሊንክ👉 @mogea 📨 ይላኩልን 🥇ኛ የወጣ 145 mb 🥈ኛ የወጣ 75 mb 🥉ኛ የወጣ 30 mb ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ለመሆን ከ30 Like በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል። ከተወዳዳሪዎቹ ምን ማድርግ ይጠበቅባቸዋል? 1.ተወዳዳሪዎች ግጥሞቻችሁን ለጓደኞቻቹሁ እና ግሩፖች ላይ ሼር በማድርግ Like አስደርጉ 2.አሸናፊ ለመሆን ከ30Like በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል 3. ከ 10 ስንኝ ያልበለጠ ግጥም ቢሆን ይመረጣል 4. ጓደኞቻችሁ like ለማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ መሆን ይጠበቅበታል 5, ተወዳዳሪዎች ኮድ ይሰጣችኋል በዛ መሰረት ላይክ ማስደረግ ነው ልብ ይበሉ Like ማስደረጋቹሁን አትርሱ 👇👇 በዚህ ይላኩልን @mogea መልካም ዕድል 🖼 Join Us👉 @gitmv

sticker.webp0.15 KB

ተውኝ ልኑርበት ተስማምቶኛል ለኔ የቆሸሸ ቆዳ ጫማ በመስራቴ እስኮ እንደዝህ ነው ስራውም ቆሻሻ ጫማ ጠራጊ ነው ብላችሁ አትበሉ ለኔ ሂወቴ ነው። ✍ኢሳይያስ ጫማ ጠራጊው✍

✍️ ኪዳ የገጠር ልጅ___ቅዱስ እንዴት ናቸው እግሮችሽ #የግጥም_አብዮት 🙏

😷#ኮራና😷 ከእግዜር ስንለያይ ጓዛችንን ስንሸክፍ፣ ክብሩን ስንድር ፀጋውን ስንለክፍ፣ መች ጠፋ ሴጣን ቤንዚን የሚያርከፈክፍ። ተዉ ቢያስጠነቅቅ ሐዋርያ ሰዶ፣ ተዘባበትን በይምጣ ከሰማያት ወርዶ። ዝምታው ቀጪ ነው ንጉሱ፣ አላሸማቀቀንም ወይ የሞት ድግሱ። የማይወጡት ማጥ የፈጣሪ ቁጣ፣ ባይሰሙት አባት ልጆቹን ቀጣ። ባይደመጥ ያኔ ለስላሳ ንግግሩ፣ ሰው ይማራል በተነጠቀው ዝክሩ። ሾልከን ሄደን ነበር ከትዕዛዙ፣ ማርኮን መንፈስ ጋኔን አገዛዙ። አቤቱ አድነን ከዚህ መቅሰፍት፣ የጽድቅ ቤታችንን ረስተነው ክፍት። አብቃው እንዳይመለስ ይህንን ቸነፈር፣ የአዳም ወገን በተግባሩ ነው የሚሰፈር። አመርቅዞ ተቀምጧል ጥቁር ጠባሳ፣ ማን ከለከለለት የደዌውን አበሳ። ከደጅ ይሰወራል እባብ ተገዝቶ፣ አያስቆሙት ነገር ህመምን ዝቶ። ፈተና ጣለበት መከራ ጣሩ፣ ዕድሜ ጠገብ ዛፎች ተጠሩ። ከማይታይ ጠላት ጀምረናል ውጊያ፣ ለ8ተኛው ሺህ ይቆጠርልን በመትጊያ። ዘንድሮ ዶፍ የሚፋጅ ዝናብ፣ ተዥጎደጎደ በአናታችን ሳይል ጋብ። ልብስ ያርሳል ዣንጥላ በስብሶ፣ ወዴት ይታለፋል ጥፋት ተድበስብሶ። ቻዩ ሲመክር በተግሳፁ ኮራና፣ እሱም አስመልከተን ብራቅ አበራና። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 😷#መኮንን_ዮሴፍ😷

የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ፡ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺🌺 🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺 🌸 🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 መልካም በአል ለሁላቹም ኢትዩጵያን በሙሉ እንኳን አደረሳቹ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

1.21 KB

ሰላም ይህ ግሩፕ የተለያዩ የጥበብ ጥመኞችን ለማርካት ነው።ስለሆነም ይህን ግሩፕ ይቀላቀላሉ 👉👉 የጥበበኞች አለም 👈👈 ጥበበኛን ስለመፍጠር ለጥበብ ቦታ ያለቸውን ሰዎች ለመፍጠር ነወ። ይቀላቀላ
ሰላም ይህ ግሩፕ የተለያዩ የጥበብ ጥመኞችን ለማርካት ነው።ስለሆነም ይህን ግሩፕ ይቀላቀላሉ 👉👉 የጥበበኞች አለም 👈👈 ጥበበኛን ስለመፍጠር ለጥበብ ቦታ ያለቸውን ሰዎች ለመፍጠር ነወ። ይቀላቀላሉ 👇👇👇👇👇👇👇

የጥበበኞች አለም (በቃል) ጥበብን ከእግር እስከ እራሷ 👇👇👇👇👇👇👇 https://telegram.me/yetebebgnchaleme

ውዝግብ ለማጥራት ያክል… የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሀሙስ ነው። በዛሬው ዕለት አዲስ የሸዋል ጨረቃ ሊታይ ባለመቻሉ የዘንድሮው ዒድ አል - ፈጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑ መረ
ውዝግብ ለማጥራት ያክል… የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሀሙስ ነው። በዛሬው ዕለት አዲስ የሸዋል ጨረቃ ሊታይ ባለመቻሉ የዘንድሮው ዒድ አል - ፈጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑ መረጋገጡን HARMAIN SHARIFAINን ዋቢ በማድረግ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አስታውቋል።

ውዝግብ ለማጥራት ያክል… የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሀሙስ ነው። በዛሬው ዕለት አዲስ የሸዋል ጨረቃ ሊታይ ባለመቻሉ የዘንድሮው ዒድ አል - ፈጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑ መረጋገጡን HARMAIN SHARIFAINን ዋቢ በማድረግ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አስታውቋል። @gitmv @gitmv

የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሀሙስ ነው። በዛሬው ዕለት አዲስ የሸዋል ጨረቃ ሊታይ ባለመቻሉ የዘንድሮው ዒድ አል - ፈጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑ መረጋገጡን HARMAIN SHA
የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሀሙስ ነው። በዛሬው ዕለት አዲስ የሸዋል ጨረቃ ሊታይ ባለመቻሉ የዘንድሮው ዒድ አል - ፈጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑ መረጋገጡን HARMAIN SHARIFAINን ዋቢ በማድረግ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አስታውቋል። @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT

🖤አንቺ እንዴት ሆነሻል🖤 @ab_bitani

#ለቆርቆሮእኛዎች ቆርቆሮ ነን መሰል በንፋስ በጠጠር በዝናብ የምንጮህ ጫጫታ የምንወድ ኮሽ ባለ ቁጥር <><><><><><><> ቆርቆሮ ነን መሰል በሙቀት የምንግል በብርድ የምንሰልል <><><><><><><> ቆርቆሮ ነን መሰል መንጫጫት የምንወድ ሳንወነጅል 'ምንፈርድ ምንበጥስ የፍቅር ገመድ <><><><><><><><><> ቆርቆሮ ነን መሰል ያዉም ብስ የበዛዉ ጥቂቷን ጠብታ እልፍ የምናፈሰዉ ቆርቆሮ ነን መሰል ኳ ባለብን ቁጥር ብዙ የምንጫጫዉ <><><><><><><><><<><><> አዎ ቆርቆሮ ነን ጠጠር ሲወድቅብን ማጋነን የምንወድ አለት ነዉ እያልን ~~~~~~~~~~~~ አዎ ነን ቆርቆሮ መጮህ የምንችል 'ማናደምጥ ደንቆሮ ቆርቆሮ ነን መሰል የሆንን ጫጫታ ደመና የምንመኝ ፀሀይ ስትወጣ ዝናብ 'ሚያበሳጨን ሀሳበ መላጣ <><><><><><><><><><><><> በቃ ቆርቆሮ ነን አመለ ወልጋዳ ፈር ለሌለዉ ነገር ብዙ የምንዳዳ አንድ ብቻ አጥፍቶ የምንጮህ መደዳ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 በቃ ቆርቆሮ ነን እንመን ግድ የለም ኮሽ ባለ ቁጥር ስንጮህ የምንከርም 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖 አሚር ከማል @gitmv @gitmv

#የጅራፍ_ንቅሳት በኤፍሬም ስዩም @getami_mintesnot

🏆ዉድ የቻናል ቤተሰቦቻችን ሶስተኛውን ዙር የግጥም ዉድድር ልናካሄድ ስለሆነ ከ አሁን ጀምሮ እስከ ምሽቱ 3:00 ድረስ ግጥሞቻችሁን📄 በዚህ ሊንክ👉 @mogea 📨 ይላኩልን 🥇ኛ የወጣ 145 mb 🥈ኛ የወጣ 75 mb 🥉ኛ የወጣ 30 mb ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ለመሆን ከ30 Like በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል። ከተወዳዳሪዎቹ ምን ማድርግ ይጠበቅባቸዋል? 1.ተወዳዳሪዎች ግጥሞቻችሁን ለጓደኞቻቹሁ እና ግሩፖች ላይ ሼር በማድርግ Like አስደርጉ 2.አሸናፊ ለመሆን ከ30Like በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል 3. ከ 10 ስንኝ ያልበለጠ ግጥም ቢሆን ይመረጣል 4. ጓደኞቻችሁ like ለማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ መሆን ይጠበቅበታል 5, ተወዳዳሪዎች ኮድ ይሰጣችኋል በዛ መሰረት ላይክ ማስደረግ ነው ልብ ይበሉ Like ማስደረጋቹሁን አትርሱ 👇👇 በዚህ ይላኩልን @mogea መልካም ዕድል 🖼 Join Us👉 @gitmv

ሴት ልጅ አንተን እንዳፈቀረችክ የምታቅበት 10 ምልክቶች ከታች #JOIN ብለክ ተተቀምበት እና ህዝቤ ሆይ ምን ትተብቂያለሽ ገብተህ አንበዋ😋😋😋😋 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/j
ሴት ልጅ አንተን እንዳፈቀረችክ የምታቅበት 10 ምልክቶች ከታች #JOIN ብለክ ተተቀምበት እና ህዝቤ ሆይ ምን ትተብቂያለሽ ገብተህ አንበዋ😋😋😋😋 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEtmNo1Yr9u-4PkLZg

🎺🎤🎼ሙዚቃዎችን በ KB SIZE ካርድን ብማይጨርስ መልኩ ከ lyrics ጋር አንድ ላይ አዘጋጅቶ የሚያቀርብ ብቸኛ እና ተወዳጅ የቴሌግራም ቻናል 🎻🎹👇👇
🎺🎤🎼ሙዚቃዎችን በ KB SIZE ካርድን ብማይጨርስ መልኩ ከ lyrics ጋር አንድ ላይ አዘጋጅቶ የሚያቀርብ ብቸኛ እና ተወዳጅ የቴሌግራም ቻናል 🎻🎹👇👇