en
Feedback
የስንኝ ቋጠሮ

የስንኝ ቋጠሮ

Open in Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

Show more
2 046
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የፀፀት መዳንት ቀጣሁ በደልኩ እጅግ ደጋግሜ ራሴንም ወቀስኩ ብዬ ለህመሜ። ስተተን ላላርም ላሬሳው ሳጠፋ ከዚህ ቅጣት ዓለም ምያስጥለኝ ስጠፋ። ቀጥቸ በቅጣት ላሸንፊ ስታገል በህልና መዳ ከፀፀት ስቃጠል። መዳንት ፈልገ ለህመመ ፈዋሽ ስማቅቅ ብኖርም ራሰንም ላልዋሽ። ማመነን ወደድኬት ስተተን ማወቀ በሐሰት ሸንግየ ራሰን ከማድነቀ። ከቀጣሁት በላይ ሰላሙ ተሰማኝ እውነቱን ማመኔ ጉዳተን አስረሳኝ። መዳንተን ሸመትኩ ዛሬ አገኘሁት ዳግም ላልመለስ ላላስታውስ ተውኩት ከህልና ፀፀት እረፊት ከለሌበት በአንድ አፍታ ሁሉን አሸነፊኩት ይቅርታ በምል ቃል ራሰን አገኘሁት። ✍Richo

#እምነትና_እውነት ገጣሚና አንባቢ ቶላዋቅ ኢተፋ #ይቀላቀሉን👇👇👇 @tibebnBeMasho @tibebnBeMasho

❤️የፍቅር ጥቅሶችን አተው ተቸግረዋል እንግዲያውንስ ለናንተ ይሄ ቻናል መቷል❤️

sticker.webp0.16 KB

🌎🌍 🇷🇺🇨🇦🇨🇳🇱🇷 ✔️40% የአለማችን መረት በ 6 ሀገራት ተይዟል። ፨ ፨ 🇺🇸🇺🇸 👭 🚎🚗 ✔️በ '' Los Angeles '' የህዝቡ ቁጥር ከመኪና ቁጥር ያንሳል። ፨ ፨ 🇧🇷🇧🇷 🍊🍊 ✔️ብራዚል በአለማችን ቁጥር አንድ ብርቱካን አማራች ናት። ፨ ፨ 🐖🐖 👩‍👩‍👦‍👦👭 🇩🇰 ✔️በዴንማርክ የአሳማ ቁጥር ከህዝብ ቁጥር ይበልጣል። ፨ ፨ 📩 🏪 🇮🇳🇮🇳 ✔️በአለም በርካታ የፖስታ ቤቶች ባለበት ህንድ ነች። ፨ ፨ 🥥🥥 🌍🌏 ✔️በ አመት ወደ 2 ቢሊዮን ያህል ኮኮናት በአለም ዙሪያ ይመረታል። ፨ ፨ 🇪🇸🇪🇸 🐇🐇 📘 ✔️'' Spain '' የምለው ቃል የ ጥንቸል ምድር ማለት ነው። ፨ ፨ 🇻🇦🇻🇦 . ✔️''ቫቲካን ሲቲ'' የአለማችን ትንሿ ሀገር ስትሆን ፣ 1000 ሰው ና 439 893m^2 ነው። ፨ ፨ 🇰🇵🇰🇵 📖 💻 ❌ ✔️ሰሜን ኮሪያ ውስጥ መጻፍ ቅዱስ ሲያነብ ወይም የወሲብ ቪድዮ ሲያይ የተገኘ የሞት ቅጣት ይፈረድበታል ። ፨ ፨ ☠ 🐍🐍 🇦🇺 ✔️ቀዳሚ 10 ገዳይ የእባብ ዝርያዎች አውስትራሊያ ውስጥ ይገኛሉ። ማንኛውም አስተያየት ✍✍ @Ebiso_bot ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ @fOr_DReaMEr ➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟➟ ══════◄••❀••►══════ ➻➻➻➻➻➻ https://t.me/for_dreamer

ሰላምበTelegarm የሚያሳልፉትን ጊዜ እጅግ እንዲወዱት የሚያደርግ ተወዳጁን ቻናል እነሆ! መርጠው ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እርስ በርስ እንማማር/learn each other በዚ ቻናል ያለንን ብቃት በማዉጣት ከራሣችን እና ከሌሎች ሠወች ታሪክ ምንማርበት ሲሆን ማንኛዉንም አፀያፊ ቃል አንጠቀምም። ሁሉን እናከብራለን ማንንም አንቅም። እርስ በርስ በመማማር የተሻለ ሰዉ እንፍጠር! ለአስታየትና ሀሳቦች እንዲሁም ግጥሞችን ለመላክ 👇👇👇👇 @selamnen https://telegram.me/learneachother

ከማር የሰጠሙ --------------------------------------------------- በልውስ መርዝ ቢያረጅ፣በመሰደብ ቢጦር ሊወጋው ቢከጅል ፣ በቆልማጣ ሹል ጦር ማር በደረብ እሬት ፣ ሊያመረው ቢታገል ከ ውሃ ወደ እሳት ፣ ማጋደሉ ቢግል ሞቱን ሻረ ለውጡ...... እሬት ቢሆን ማሩ ፣ ቢቀር መጣፈጡ ያባይ ልጅ ብልሃት ፣ ዘመነኛው ዘዴ አብዮት ሳይገባው ፣ ፍግም እንዲል ጓዴ ለውጡን ቀድሞ መግደል..... እሬቱን አውጥቶ ፣ ማሩን ብቻ ማደል --------------------------------------------------- ✍✍tomi <በማር ጠብታ ውስጥ የሰጠሙ ህዝቦች> አዳም ረታ (እቴሜቴ ሎሚ ሽታ)

Hermon ye enatu

ፊልም በነፃ ለማግኘት Mike movies ዝምብላቹ #Download ለማረግ😍 Join😀👇🏻 https://t.me/MikeMovies1

Mike Promoter: ፊልም በነፃ ለማግኘት Mike movies ዝምብላቹ #Download ለማረግ😍 Join😀👇🏻 https://t.me/MikeMovies1

Makbel Joseph: ቀያይ ሰማያት ምዕራባዊ አጽናፍ ቀይ ሰማይ ታየኝ፣ መሬት ከዛቢያዋ ልጠልቅ መሰለኝ። ሰማይ ቢታጠፍም እስከ ሰባተኛ፣ አይንሽን ሳላየው አልችልም ልተኛ። መንበሩ ቢሰፋ ቆሞ ከመንግስቱ፣ አያግደኝም ጊዜ ነው ምሽቱ። ጽድቅና ኩነኔ ቢሆን የሱ ምንጣፍ፣ ለምነው ሚላላ አፈቅርሻለሁ ሲፃፍ። ከጠፈር ጠረፍ ላይ ከሕዋው መጥቆ፣ የሞትኩልሽ ፈሊጥ ቢለፈፍ ለጥቆ። በአሸን ክዋክብት ይታጀባል እንጂ፣ ደም አይለቀስም ለጨረቃ ፍጂ። መኮንን ዮሴፍ(ባቢ)

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ✍ Addis Kidan

3.11 KB

(በዕውቀቱ ሥዩም) 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊ ነን!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፈቅደን ሲመሩን፣ ችቦ ተቀባይ ለሚነዱን ግን፣ አሻፈረን ባይ ካልነኩን በቀር፣ ቀድመን ማንዘምት ከጋሻ በፊት፣ ጦር የማንሸምት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊ ነን!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ህብር ያስጌጠው፣ ሕይወት ለማብቀል ዘር ሳናጣራ፣ የምንዳቀል ለነዱን ሰይጣን ፣ ለመሩን ሠናይ ጌታን ከገባር ፣ ለይተን ምናይ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊ ነን!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ብዙ ህልሞችን፣ ወዳንድ ዓላማ የሰበሰበ ፣ገርቶ ያስማማ በደምና ላብ ፣ያቆመው ካስማ አገዳ አይደለም ፣የሚቀነጠስ የዝምድናችን መተሳሰርያ ሺ ጊዜ ቢከር፣ የማይበጠስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊ ነን!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምን ሆድ ቢብሰን ፣ምን ብንቸገር እድር አይፈርስም፣ እንኳንስ አገር ብለን በትዕግሥት ፣የምንሻገር ሲገፈትረን ፣ግፈኛና አጥቂ ቁልቁል ሲሰደን፣ ሽቅብ መጣቂ ለውርደት ሲያጩን ፣የምንጀነን ኢትዮጵያዊ ነን !🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #በዕውቀቱ ሥዩም @gitmv @gitmv @gitmv

~~ ስጠብቅሽ ቁሜ ~~~~ ስጠብቅሽ ቁሜ የቀጠርሽኝ ቦታ ምነው ቀረሽብኝ የልቤ ትርታ አይንሽን ለማየት ፍቅሬ ስለጓጓው ከቀጠርሽኝ ሠአት ቀደም ብዬ ወጣው ቀኑ እረዘመብኝ ሰአቱ አልሄድ አለ ያላንቺ ሴት ላያይ አፌ ስለማለ ካሁን ካሁን መጣች እያልኩ ስጠብቅ ቀረሽብኝ አንቺ ምን እነደሆንሽ ሳላቅ በሰላም ነው ውዴ ምነው ምን ሆንሽብኝ የቀጠርሽኝ ቦታ ቀረሽ አስቁመሽኝ በሰላም ከሆነ ችግር የለም ፍቅሬ ነገ አገኝሻለው ካልተመቸሽ ዛሬ ትመጫለሽ ብዬ ጠብቄሽ ነበረ የናፈቀሽ ልቤ እንደጓጓ ቀረ፣ ❤️❤️❤️😂😂😂😂😍😍😍 ~~besra~💀

~~ ስጠብቅሽ ቁሜ ~~~~ ስጠብቅሽ ቁሜ የቀጠርሽኝ ቦታ ምነው ቀረሽብኝ የልቤ ትርታ አይንሽን ለማየት ፍቅሬ ስለጓጓው ከቀጠርሽኝ ሠአት ቀደም ብዬ ወጣው ቀኑ እረዘመብኝ ሰአቱ አልሄድ አለ ያላንቺ ሴት ላያይ አፌ ስለማለ ካሁን ካሁን መጣች እያልኩ ስጠብቅ ቀረሽብኝ አንቺ ምን እነደሆንሽ ሳላቅ በሰላም ነው ውዴ ምነው ምን ሆንሽብኝ የቀጠርሽኝ ቦታ ቀረሽ አስቁመሽኝ በሰላም ከሆነ ችግር የለም ፍቅሬ ነገ አገኝሻለው ካልተመቸሽ ዛሬ ትመጫለሽ ብዬ ጠብቄሽ ነበረ የናፈቀሽ ልቤ እንደጓጓ ቀረ፣ ❤️❤️❤️😂😂😂😂😍😍😍 ~~besra~💀

ይድረስሽ ምኞቴ አንች እናት ኑር የመአቱን እድሜ ሁሉንም ይስጥሽ ፈጣሪ በአንዴ። እናት አንች ኑር የልጅሽ ፈገግታ ጭራሹን አትጥፊ ከህወት ገበታ ተዉበሽ ኑር እልፊ ዓመት በደስታ ፈገግታሽ ይበልጣል ከሁሉም ስጦታ። ዉለታሽ ብዙ ነዉ አያልቅም ብወራ የቱም ብዕር ብፂፊ አድስሚ ብሰራ። እናት ዓለም ሁለም ልብሽ ከቶ አይጥቆር ችግርሽ አይብዛ ከምኑም ብቆጠር ርቦሽ ያጠገብሽኝ አንች እናት ኑር በልጆችሽ ህወት በጭራሽ ሳታፊር Rich✍

ሟችስ ያው ይሞታል ገዳይ ነው እሚያሳዝን ለሚንከራተተው ይዞ የሟች ነብስን የቃየል ምልክት በግምባሩ አትሞ ኖርኩኝ ብሎ ይላል የአቤል ነፍስ ይዞ ተሸክሞ ዝናብም ዘነበ ደጁ እረሰረሰ ሰው ከሰው ያስጠጋል ቤትም ከፈረሰ እንግዲ ከቤት ላይ ብዙ ማገር ፈርሶ ሰው መጠለያ አጣ ሀገር ተገርስሶ እንግዲ የሌለ ከገዳይ በለጠ ነፍስ አለኝ እንዳይል ከሞት ያመለጠ የሰው ጭንጋፍ በዛ የሚቀጥፍ ከንቱ ህይወትን እንደዋዛ ከቀናቶች መሀል ደግ ቀን አለፈ በመልካም ሲራመድ ክፉ እየጠለፈ እንዴት ነው ነገሩ የመነጋገሩ ቀረ እንዴ እንደሰው በዚህ ዘመን መሀል ከእንስሳ ያነስነው እባክህ ፈጣሪ ይህን ሰው ቀይረህ የመጀመሪያውን አዳምን አብጀው በቀናነቱ ነው በፍቅር ያረጀው እሱ በፍሬ እንጂ በሰው አይጎመጅም እንደዚ ዘመን ሰው አይደለም የቀን ጅብ ለላፈው........በገነት ያኑርልን ላሳለፈው......የቃየልን ፍርድ ይስጥልን ።።🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተፃፈ በኢትኤል