የስንኝ ቋጠሮ
Open in Telegram
የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!
Show more2 046
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 046
🖐🖐ሰላም ውድ ሜንበሮቼ
ማስታወቂያ አይደለም የዚህ ቻናል አጋር ነው JOIN በማለት አብሮነታችሁን አሳዮኝ ❤️❤️የፍቅር❤️❤️ ቻናል ነው።
❗️እኔ ዳናዊት ሴክስ እያልኩ አላዝጋችሁም❌💯
❤️❤️ይኼው ፍቅር ለያዘው❤️
❤️❤️የፍቅር ምንነት ያልገባው❤️
❤️❤️በፍቅር ለተጎዳ❤️❤
ይኼው JOIN
2 046
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/r-JX-0k4pqllMjJk
2 046
🎯ስለ ኢትዮ ሳት እና የሌሎችም ሳተላይት መረጃ ከፈለጉ ይህ ቻናል እንዳያመልጣችሁ!
📌ቻናላችን ላይ የምታገኙት መረጃዋች
📌አዳዲስ ቻናል ፍሪኩዌንሲ
📌mbc package ድምፃቸውን ማሰሪያ software
🕹የሪሲቨር ሶፍትዌር
🔐ነፃ የኳስ ቻናል
🎞የፊልም ቻናሎች እንዲሁም የልጆች ቻናሎች ያገኛሉ።
📡 በ ኢትዮ ሳት ላየ የሚገቡና የገቡ ቻናሎች ታገኛላችሁ ።
🎯ሁሌ አዳዲስ የዲሽ መረጃዋችን በኛ ቻናል ላይ ለማግኘት join በማለት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
2 046
👽በዚህ ግዙፍ ዩኒቨርስ ውስጥ እኛ ብቻችንን ነው ያለነው ብላቹ ታስባላቹ🤷♂
👽ኤሊያኖች(aliens) አሉ ብላቹ ታስባላቹ ካሉስ ለምን ከሰው ልጆች ይደበቃሉ የሰው ልጆች ወደነሱ የላኩት መልክትስ ምንድነው 💽
🔥ወደ ብላክኦል(blackhole) ውስጥ ብንገባ ወደሌላ ዩኒቨርስ ይወስደን ይሆን
☄የሰው ልጅች ምድርን እንደተቋጣጠሮት ሁሉ ከሚልዬን አመታት በፊት ዳይኖሶሮችም እችን ምድር ተቆጣጥረዋት እንደ ነበረስ ያቃሉ 💪
🌎ሙሉ በሙሉ በውሃ የተከበበቹ አለም ,በዳይመንድ ሰለተሰራቹ አለም ምን ያቃሉ😲
🌙 የሰው ልጆች ተመልሰው ወደ ጨረቃ ሊሄዱ እንደሆነስ ሰምታቹዋል 🌗
💥ማርስ ቀጣይ የሰው ልጆች
መኖሪያ ወይም ማረፊያ ትሆናለች የመጀመሪያው ጉዞ በ2030 ይደረጋል 💫
የመሳሰሉትን አስደናቂ መረጃዎች እና እስፔስ ነከ ዜናዎችን ያገኙበታል ይቀላቀሉን👇👇
https://t.me/EthioTefer/251
2 046
🔱 4ተኛ ዙር የ ᴡᴀᴠᴇ ምዝገባ ጀምረናል ይመዝገቡ‼️
ቻናሎን በአጭር ጊዜ ማሳደግ ይፈልጋሉ ❓ ምንም ብር ሳይከፍሉ ምንም ስራ ሳይሰሩ ቻናላቹ ለማሳደግ ይጠቅሞታል አሁኑኑ ይመዝገቡ።🔅
📢 ዌቭ ፕሮሞሽን ማለት ለምሳሌ ያህል 5 ቻናሎች ቢኖሩ የ ሁሉንም ቻናል ሊንክ 4ቱ ላይ ይፖሰታል። ከዛ ሰአቱ ሲያልቅ ሁሉም ጋ ይደለታል ማለት ነው ። እንደዛ እየተደረገ ነው የሚሰራው ።
👉ከ1ᴋ_3ᴋ
👉ከ3ᴋ_5ᴋ
👉ከ5ᴋ_7ᴋ
👉ከ7ᴋ_10ᴋ
👉ᴋ15ᴋ_20ᴋ
👉25ᴋ_30ᴋ ድረስ ያላቹ የቻናል ባለቤቶች ተመዝገቡ በፍፁምና በታማኝነት እንሰራለን!
‼️ስትመጡ ሁለት ሁለት ᴅɪsᴄ ይዛችሁ ኑ‼️
➡️ ቻናላቹ ከ ᴘᴏʀɴᴏɢʀᴀᴘʜʏ የፀዳ መሆን አለበት።‼️
➡️ ልክ ᴡᴀᴠᴇ ሲያልቅ እናንተ ᴅᴇʟᴇᴛᴇ አታረጉም‼️
⏺ ሁላቹም ᴡᴀᴠᴇ መግባት የምትፈልጉ የቻናል ባለቤቶች በፍጥነት አናግሩኝ።👁🗨
✍መመዝገብ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ
ለመመዝገብ @WAVER_433
2 046
#cartoon_editing
📌ለፍቅረኛችሁ 💑
📌ለቤተሰብ 👨👩👧👦
📌 ለጓደኛ 👫
📌ለራሳችሁ 🙎♂
Cartoon effect አሰርታችሁ በ ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ ቻናላችንን join በማድረግ ያናግሩን።
https://t.me/joinchat/AAAAAFJbBs37Ia_0OwfQKA
2 046
በውሸት ማስታወቂያ ያስገቡት member በውሸት መግባቱን ሲያቅ መውጣቱ አይቀርም ❤️
ነገር ግን እመኑኝ ምንም ውሸት የለበትም ስለ አርቲስቶች የህይወት ታሪክ ብቻ የሚቀርብበት ብቸኛ ቻናል።
እመኑኝ ትወዱታላችሁ!!
#JOIN ብላችሁ ተቀላቀሉ።
🧾የምትፈልጉትን የአርቲስት የህይወት ታሪክ ምረጡ -የማን ይሁንላችሁ❤️
2 046
👍በጣም እድለኛ ናችሁ ካሁን በኋላ ፊልም ቤት ሄዶ ፊልም ማስጫን ቀረ በቤትዎ ሆነው
የተመረጡዐእና አዳዲስ
የ#2020 እና የ#2021 ፊልሞች እንዲደርስዎ አሁኑኑ #join ይበሉት👇
በዚህ ቻናል ከሚለቀቁ ፊልሞች በጥቂቱ👇👇👇👇👇👇
👉 action ፊልሞች
👉 animation ፊልሞች
👉 horror ፊልሞች
👉 Box office ላይ ያሉ ፊልሞች የተለያዩ በአይነቱ ልዩ የሆኑ ፊልሞችን ወደ እናንተ ይዘን እንቀርባለን ሁሌም የምንለቃቸው ፊልሞች ቶሎ እንዲደርሳችሁ #join ማለት አትርሱ
2 046
*ማሰስ እና ማግኘት*
የመንገዱ ስፋት ማሰስ አያግድም
መፈለግ አይገታም
የምኞት መሄጃ እልፍ ጎዳናዎች
ወደ አላማ ወሳጅ ረዥም ጥርጊያዎች
ጎዳናው አንግቧል
አሳሹንም ሞልቷል
ፈላጊን ሰይሟል
እናም ይሄ መንገድ ማሰስ አያግድም
ከቶም አይሞክርም
ግናናና..የመንገዱ ብዛት ማግኘትን አይቸርም።
✍Ab
2 046
እርድና ወይስ ግርድና
አየን በየቦታው ስንትና ስንት ጉድ
አየን ባካባቢው ስንትና ስንት ሙድ😁
ሁሉን አውቃለሁ ባይ በበዛበት አለም
አየን በየሰዉ አዕላፍ አመል ሲዘም
ዘመኑ ባመጣው ሀሳብ ተጎትተው
አየናቸው ስንቱን ከግብ አለም ወተው
አብረቅራቂው ሁሉ ሚጠቅም መስሏቸው
አየናቸው ስንቱን ሲጎድል ህልማቸው
አራዳነት እና ገረድነት መሆን ተደባልቆባቸው
ገረድነት ማለት አራዳነት መስሏቸው
ኸረ ስንቱ ስንቱን ስንቱን አየናቸው
ደግሞ እያወቁ ሁሉንም እያዩ
በጭፍን ልባቸው መስለው እንዳላዩ
ደግሞ አሉ
እራሳቸው አብደው ሌላ ለማሳበድ ተፍ ተፍ የሚሉ😁
ግን አስተዋይነት ከምንም ይበልጣል
ቆም ብሎ ማየት ለሁሉም ይበጃል
አወቅንም አላወቅን የሚጠቅመንን መለየት የኛ ስራ ይሆናል
በጭፍን መግባት ግን መዘዝ ያስከትላል
✍ በናታኒም
