የስንኝ ቋጠሮ
Open in Telegram
የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!
Show more2 046
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 046
👑👑👑 data 👑👑👑
ምኔንስ ልክፈልሽ ምኑስ አንሶብሻል 💔
ስላንች ብናገር ቃላቶች ያጥሩኛል 💔
ግን እንደምወድሽ አንዳንዴም ቢገርመኝ 💔
ሳልፈልግ በግዴ ፍቅርሽ ቢጎትተኝ 💔
አንዳንዶች ለእንትን ነዉ ብለው ያስባሉ 💔
አንዱ ፖለቲካ ወስደው ያዞራሉ 💔
እኔ ግን ወዳጅሽ የሰው ወሬ ትቸ 💔
የሙጥኝ አልኩብሽ ደረቴን ነፍቸ 💔
ኧረ ተይ
ወርቅአልማዜ ብየ ስምስን ባገነው 💔
የፊት የፊቱን ባይ ልቤ ካንች ጋር ነዉ 💔
በብርሀንሽ ብዛት አይኖቸ ታውረው 💔
ሊጠፉ ደርሰዋል አዛኝ መካሪ አተው 💔
ኧረ ተይ
አውራ ጣቴ ታሞ ቀናቶች አለፉት 💔
ሲለፋ ሲደክም ሁሌ ሲንከራተት 💔
ኧረ ተይ
ክፋያሽ ምን ነበር እኔኑ ላስቀየምሽ 💔
ከአንዴም ሁለት ጊዜ ኑሬያለሁ ስዘልፈሽ 💔
ምን መሰለሽ እቴ
ያኔ ካስታወስሸው ከኪሴ ስትገቢ 💔
ለኔ ለሚቀረው አንዴም ሳታስቢ 💔
ነገር ግን
ካንች ሌላ ፋፁም ላልነካብሽ ምየ 💔
ውለታሽ ብዙ ነዉ ፍቅሬ ነሽ dadaየ 💔
ተፃፈ በቃለአብ መስፍን
@gitmv
2 046
👑👑👑 ዳታየ 👑👑👑
ምኔንስ ልክፈልሽ ምኑስ አንሶብሻል 💔
ስላንች ብናገር ቃላቶች ያጥሩኛል 💔
ግን እንደምወድሽ አንዳንዴም ቢገርመኝ 💔
ሳልፈልግ በግዴ ፍቅርሽ ቢጎትተኝ 💔
አንዳንዶች ለእንትን ነዉ ብለው ያስባሉ 💔
አንዱ ፖለቲካ ወስደው ያዞራሉ 💔
እኔ ግን ወዳጅሽ የሰው ወሬ ትቸ 💔
የሙጥኝ አልኩብሽ ደረቴን ነፍቸ 💔
ግን ለምን ፍቅርየ ፍቅርሽ አሞዘዘኝ 💔
በፍቅርሽ ወላፈን ስበሸ ያስገባሽኝ 💔
ኧረ ተይ
ወርቅአልማዜ ብየ ስምስን ባገነው 💔
የፊት የፊቱን ባይ ልቤ ካንች ጋር ነዉ 💔
በብርሀንሽ ብዛት አይኖቸ ታውረው 💔
ሊጠፉ ደርሰዋል አዛኝ መካሪ አተው 💔
ኧረ ተይ
አውራ ጣቴ ታሞ ቀናቶች አለፉት 💔
ሲለፋ ሲደክም ሁሌ ሲንከራተት 💔
ልሳኔ ተዘግቶ ፖስቶችሽን ሲያነብ 💔
መች በፍቅርሽ ዳግመኛ የሚያብብ 💔
ኧረ ተይ
ክፋያሽ ምን ነበር እኔኑ ላስቀየምሽ 💔
ከአንዴም ሁለት ጊዜ ኑሬያለሁ ስዘልፈሽ 💔
ምን መሰለሽ እቴ
ያኔ ካስታወስሸው ከኪሴ ስትገቢ 💔
ለኔ ለሚቀረው አንዴም ሳታስቢ 💔
ያለገልጋይ ነበር እኔ አንችን ስጠላሽ 💔
ወስደሽብኝ እንኳን በድንገት ተሰወርሽ 💔
ነገር ግን
ካንች ሌላ ፋፁም ላልነካብሽ ምየ 💔
ውለታሽ ብዙ ነዉ ፍቅሬ ነሽ ዳታየ 💔
ተፃፈ በቃለአብ መስፍን
@gitmv
2 046
ግጥም👌
#እዛ ጋር የቆመው ተራራ .. . ድሮ ነበር ወዲህ
በእምነት ነው አንስቼ ... ቦታ ያስቀየርኩት
ይግረምህ እንግዲህ!
.
ደግሞ ይሄ የብሱ አሁን የቆምንበት
ሰፊ ባህር ነበር ... አሳ የዋኘበት
እንድ ቀልድ አንድ ቀን ቢደብረኝ ውሀ
መሬት አደረኩት በእምነቴ አምሀ።
.
ያን አትሌት አየኸው?.. .ወዲያ የሚሮጠው
ስንኩል ነበር ባካል ... እግር ያልነበረው
ይገርምሀል በጣም .... ፀሎት ነው ያዳነው ።
.
ስንቱን ነው ያበላሁ ድንጋይ ዳቦ አድርጌ
ሀገር ነው ያዳንኩት መናፍስት ጠርጌ
.
እሾም ነበር ንጉስ..መንግስት ነበር እሽር
ምንም ይቀየራል ...በእምነት ስታትር !
ብለው ለነገሩኝ ለእኒያ የእምነት አባት
አንድ ቀን በጠዋት..
እስኪ በፀሎቶ አብሉኝ ቁርስ ብላቸው
እንዲህ መለሱልኝ መጥሀፉን ጠቅሰው
"ጌታ አምላክህን ... አትፈታተነው ። "
...
@gitmv
✍ Dagi
2 046
ምን ሊሆን ነው መልሴ ?
የፍቅርሽ ትኩሳት የመውደድሽ ወላፈን
ይረብሸኝ የለም ወይ ምስኪኑን እኔን
ግን አንቺ አታውቂም
መታመሜ አይገባሽም
ቢገባሽም አይገባሽም
ባይገባሽም አይገባሽም
እያልኩ ስነግርሽ አምርሬ ከነፍሴ
አ ፈ ቅ ር ሀ ለ ሁ ያልሽኝ እንደሆነ
ምን ሊሆን ነው መልሴ ?
መቸስ እኔም አልልሽም ። 😂😂😂😂
#blue fish
2 046
አታዉጭኝ
#ገጣሚ ጎሣዬ ፍቄ
ከሀሳብሽ ብወጣ ብጣል ከወደ ደጅ
ጆሮሽ ብጠየፍም ስለኔ ለመስማት
አይንሽ ብሸፈንም እኔን ላለማያት
፡
እግርሽ ብከዳሽም ወደኔ ለመምጣት
ከንፈርሽ በጠየፍ ከንፈሬን ለመሳም
እኔ ጋ ሚያመጣሽ መንገዱ ብጋረድ
፡
ከሁሉ ከአካልሽ ሁሉም ብቃረንሽ
እኔነቴን ጠልቶ ገፍቶ ብጥለኝ ገላሽ
ግና የኔ ፍቅር........
፡
ከልብሽ አታዉጭኝ አኑሪኝ አትመሽ
ቁስልሸ አያሸንፍ ገስፎ ከኔ በደል
ጥላቻ እንዳይሽር ያኒን መሳይ ፍቅር
፡
እንዳልወጣ ፍቅሬ ከልብሽ ምቾት ውስጥ
ያኔ ነዉ የኔ ውድ ማብቅያዉ ለኔ ይህወት
የመሸነፍ ዉጤት የዉድቀቴ ምክንያት።
@gitmv
