en
Feedback
የስንኝ ቋጠሮ

የስንኝ ቋጠሮ

Open in Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

Show more
2 046
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1⃣

2⃣

3⃣

ሊጀምር ነው

🏆ዉድ የቻናል ቤተሰቦቻችን አራተኛውን ዙር የግጥም ዉድድር ልናካሄድ መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው!!! ስለሆነ ከ አሁን ጀምሮ እስከ ምሽቱ 3:00 ድረስ ግጥሞቻችሁን📄 በዚህ ሊንክ👉 @mogea 📨 ይላኩልን 🥇ኛ የወጣ 145 mb 🥈ኛ የወጣ 75 mb 🥉ኛ የወጣ 30 mb ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ለመሆን 40 እና ከ40 Like በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል። ከተወዳዳሪዎቹ ምን ማድርግ ይጠበቅባቸዋል? 1.ተወዳዳሪዎች ግጥሞቻችሁን ለጓደኞቻቹሁ እና ግሩፖች ላይ ሼር በማድርግ Like አስደርጉ 2.አሸናፊ ለመሆን ከ40 Like በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል 3. ከ 10 ስንኝ ያልበለጠ ግጥም ቢሆን ይመረጣል 4. ጓደኞቻችሁ like ለማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ መሆን ይጠበቅበታል 5, ተወዳዳሪዎች ኮድ ይሰጣችኋል በዛ መሰረት ላይክ ማስደረግ ነው ይህ ውድድር የመጨረሻው ውድድር ሲሆን ከዚህ በኋላ አንድ ዙር ብቻ ማለትም አምስተኛው ዙር ይቀራል ይህ ድግሞ የአሸናፊዎች አሸናፊ ብቻ የሚወዳደርበት እስካሁን ባሉ ውድድሮች ከ 1-3 የወጡ ብቻ የግጥም ርዕሰ ተሰጥቷቸው የሚወዳደሩበት ይሆናል ስለዚህ በዚህ ዙር በንቃት እንድፃተፉ እናሳስባለን!! ልብ ይበሉ Like ማስደረጋቹሁን አትርሱ 👇👇 በዚህ ይላኩልን @mogea መልካም ዕድል 🖼 Join Us👉 @gitmv

🗣ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁልኝ ይህ ቻናል የእናንተ ነው!! ስለዚህ ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ የእናንተን የግጥም ችሎታ ማጉላት እና ማስተዋወቅ ነው! የአባሎቻችንን ስሜት እና አስተያየት ለመጠበቅ ስንል ምንም አይነት ሊንክ እና ማስታወቂያ አንለጥፍም!! ይህ ሲሆን ከእናንተ የሚጠበቀው ግጥሞቻችሁን መላክ እና ጓደኞቻችሁን ወደ ቻናሉ መጋበዝ ነው። አራተኛው ዙር የግጥም ውድድር በቅርቡ ይጀምራል፨ ልክ አራተኛው ዙር ሲያልቅ አምስተኛው ዙር ውድድር በተለየ መልኩ ይቀጥላል፨ አምስተኛውን ዙር ለየት የሚያደርገው ተወዳዳሪዎች ቸስካሁን ባለው በ አራቱም ዙር ከ አንድ እስከ ሶስት ድረስ የወጡትን ብቻ ሲሆን እነሱም የግጥም ርዕሰ ተሰጥቷቸው በዛ የግጥም ርዕስ ይወዳደራሉ በዚህ መልኩ የአሸናፊዎች አሸናፊ ይለያል!! እናመሰግናለን!!🙏

📣📢እንኳን ደስ አላችሁ📢📣 ለስእል አፍቃሪያን የተዘጋጀ የስእል ውድድር።🌷🌷 መወዳደር ለምትሹ አሁኑኑ🌸🌸 @yetebebgnchaleme ብለው ይቀላቀላሉ።🍁🍀 ውድድሩ ማታ 1 ሰአት🌻🌻 ይጀምራል🌼🍂 በቀጣይም የግጥም የድምፅ እና የፎቶ አርት ውድድር በማዘጋጀት ላይ እንገኛለን።🌈🌽🌾 ላላወቁ forward በማድረግ እንዲሳተፉ ያድርጓቸው።☔⚡ ሀሳባችን🎡🎢 ጥበበኞችን መፍጠር ማፍራት መደገፍ ነው።🌝🌚🌛 አሁኑኑ ይቀላቀላሉን።🌀⚡ ያስታውሱ 🙆🙆🙆 በግጥም 📝📝📝 በድምፅ 🎧🎧🎧 በፎቶግራፍ 📷📷📷 በስእል 🎨🎨🎨 ላይ ብዙ ውድድርን ከሽልማት💰💰💰 ጋር እናገናኛለን። 🎮🎮 የጥበበኞች አለም🎯🎯 የተመሰረተው በቅርቡ ነውና like👍 or share✌🔔 ማድረግ አይርሱ።🎄🎄🎈🎈📱📲 @yetebebgnchaleme @yetebebgnchaleme @yetebebgnchaleme

አንደኛ ለወጣ 10 Birr ሁለተኛ ለወጣ 7 birr ሶስተኛ ለወጣ 5 birr Card ሸልመናቸዋል @gitmv

አሁን ያሸነፋቹ ተወዳዳሪዎች ስልካችሁን በውስጥ መስመር ላኩልኝ !!

1.31 KB

0.46 KB

Owww🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 chernet sostegna !!

kassahun 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 huletegna

🌹🌹🌻🌻🌻 ምኞታችን ይምከን """""""""""""""""""""""" አንት የህልም ቀበኛ አንት የስኬት ጥላ፣ እንደ ጌታ ቅምጥ፥ የ'ኛ እየከሰመ ስምህ የሚጎላ። ምኞት ይሉህ ደዌ፥ ወይ አትሞት ወይ አትሽር፣ ይኸው ትኖራለህ ፥ ወራጅ ውሀ ሆነህ ህልም ስትሸረሽር። ተስፋን ተንተርሶ ፥ ከፆምና ፀሎት ተጋግዞ በሚኖር፣ በምፅአተኛው ልብ፥ ከተራበ አንጀቱ ጠግበህ የምታድር። ውልክፍ ተራ ምኞት አንት የቢሆን አለም፣ 'ባክህ ቶሎ ጥፋ፥ አንተም አትረገም እኛም አንታመም። ✍️🌈ፍቅሬን በግጥም🌈✍️ ፀግሽ

🌹🌹🌻🌻🌻 ምኞታችን ይምከን """""""""""""""""""""""" አንት የህልም ቀበኛ አንት የስኬት ጥላ፣ እንደ ጌታ ቅምጥ፥ የ'ኛ እየከሰመ ስምህ የሚጎላ። ምኞት ይሉህ ደዌ፥ ወይ አትሞት ወይ አትሽር፣ ይኸው ትኖራለህ ፥ ወራጅ ውሀ ሆነህ ህልም ስትሸረሽር። ተስፋን ተንተርሶ ፥ ከፆምና ፀሎት ተጋግዞ በሚኖር፣ በምፅአተኛው ልብ፥ ከተራበ አንጀቱ ጠግበህ የምታድር። ውልክፍ ተራ ምኞት አንት የቢሆን አለም፣ 'ባክህ ቶሎ ጥፋ፥ አንተም አትረገም እኛም አንታመም። ✍️🌈ፍቅሬን በግጥም🌈✍️

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ፍስሃ አንደኛ

"ሰው ነው በለኝ" አንዴ!!! እስኪ ከዘር ውጣ፣ ሰው ታቷል በረብጣ፤ ዛሬ ህይወቱን ያጣ፣ የሞት ፅዋ የጠጣ፤ ሰው ነው ባለ እጣ። . . አማራ አይደለም! ኦሮሞ አይደለም! ትግራይም አይደለም!!! አልያም ቤኒሻንጉል..... የሞተው ወንድምህ፤ የጠፋች እህትህ፤ አባት ያጣው ልጅህ! እንጂ........ መተከል አይደለም! ወይም ያማራ ህዝብ! ሰው! ሰው! ነው፤ ሰው ነው በየሜዳው፦ ደጅ ወቶ የቀረው.... አፈር ገፊ ህዝብ ነው..... በዘር ፈንታ ያለግብሩ በዘሩ! አይደል ድፍት ያለው አትበል ወንድሜ! ይነሳል ህመሜ . አንዴ! አንዴ ብቻ... ሰው ነው! በለኝ ውስጤ ይርካ፣ ወገኔ ነው! በለኝ እና ልቤ በአንተ ቆሞ ይመካ። እኔ አልክድም፦ አዎ አካል ነው፣ እኔ አልምልም፦ እሱ እውነት ነው፣ አላስረዳም እሱ ኢት ነው። አንተም እንዲህ በለኝ፦ የልቤን ዝማሬ በጆሮዬ አድርሰኝ... . "ሰው ነው ወንድም አለም ሌላ እንዳይመስልህ፥ ልብህ እንዳይዘነጋ ሚስጥር ግን ላስታውስህ....... አያ ጅብ ከሌለ ውሻ አይጮህም ከቶ፣ ማደግ ብቻ አይደለም አንዳዴም ያረጃል ሰዉም ስጋ በልቶ።" በለኝ ነቃ! ልበል ወገን አለኝ ልበል!!! 2013 ዓ.ም በቸርነት

እንዴት ልግለጽልሽ መውደዴን ማፍቀሬን እንዴት ልግለጽልሽ ቃላት ብደረድር የልቤን ላይነግርሽ የነገርሁሽ መስሎኝ ቃላትን ሳዳቅል ብዕሬን ጨምቄ እንዲወልድ ፊደል ደቂቃዎች ነጉደው ሰዓታት ሲባሉ ሰዓታት ተጣምረው ቀናቶች ሲውሉ ሳምንታት ተቆጥረው ወራቶች አለፉ እኔም አንችን ሳስብ አመታቶች ገፉ ራሴን ብጎዳ ላንች ምነው ትርፉ ደቂቃ እና ሰዓት ወር እና ሳምንታት ቶሎ ሲቀየሩ ሰከንድ እና አመታት ለሰው ማይናገር ዝግ አንደበት ይዤ ሟርት እንደቀመሰ በፍቅርሽ ደንዝዤ ሃሳብ እንዲቀለኝ አይንሽን ለማየት በአርምሞ ተጉዤ ሳገኝሽ በድንገት ልቤም እየመታ እስክታልፊ ድረስ አንችን ካየሁ ወዲያ በደስታ ስመለስ ወደ ቤቴ ሄጄ ብዕሬን ስጨምቀው ያየሁትን ሁሉ ዘርዝሬ ሳሰፍረው እየው እኖራለሁ ቀን በቀን ስጽፈው ✍ Kassahun @gitmv

ውድድሩ እንደቀጠለ ነው እስካሁን ሰላሳ የሞላ የለም ተወዳዳሪዎች በትግስት እንድትጠብቁ ይሁን!! @gitmv

👉አይንሽን ቅጭልኝ🌹🌹🌹 እውነቱን ሳትነግሪኝ ስንት ቀን ስወድሽ ከዶርሜ ወጥቼ እስፔስ ስጠብቅሽ አንዳንዴ ስታልፊ ተደብቄ ሳይሽ እንዴት ያስቸግራል ጀንጅኑኝ ማለትሽ እወቂልኝ ቆንጂት እውነቱን ልንገርሽ እኔ አፍቃሪሽ እንጂ ጀንጃኝ አልምሰልሽ ብዕሬን አውጥቼ ሳሳምር ስስልሽ ያኔ ደስ ይለኛል ወሬ ታመጫለሽ በህልም ያወራሽኝ በዉን አለም መጥቶ ሳይሽ እፈራለሁ ውስጤ ተደስቶ መፍራቱንም ልፍራ ፈራሁሽ ግድ የለም ሰማሁ ስታወሪ ፈርቶ ሰው አይሞትም አንቺን ግን ታዘብኩሽ ወድቄ ስሰብር እልቤ ላይ ቁመሽ ስትስቂ ነበር መሳቁንም ሳቂ ጥርሶቺሽ ያምራሉ አይኖቼ አይኖችሽን ማየት ይፈራሉ ይህንም ለመድኩት ቀንም ሆነ ማታ ይዩኝ እንዳሻቸው የኔ ግን ጠላቴ ከንፈሮቺሽ ናቸው ይስሙኛል ብዬ ከንቅልፌ አባነኑኝ እነርሱን ቅጫቸው ሰው መሆኔን ነጥቆ እኔነት የነሳኝ የሚያምረው ዳሌሽ ነው ሳያስፈቅድ ነክቶኝ ሁሌም አብሮኝ ይሁን ዳሌሽን ተይልኝ አትንካኝ እያሉ የሚከለክሉት እጂሽኝ ቅጪልኝ ነገሩ ተያቸው ይቀመጡ እጆችሽ እነርሱም ያምሩኛል እንቅልፍ ነስተሽ ያስቸገርሺኝ ለታ እረፍት ይሆኑኛል አሁን ግን ከልቤ ቆንጂት ልለምንሽ ገላ የሚያሳዩ ልብሶች እንዳይኖርሽ በአንገትሽ ወርጄ ስቆም ከደረትሽ ደረትሽ ላይ ሁኜ ከታዪኝ ጡቶችሽ እውነት እልሻለሁ እሞታለሁ እንጂመቼም አልለይሽ ፍስሃ✍