HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ
Open in Telegram
❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239
Show more2 280
Subscribers
-124 hours
+107 days
+3530 days
Posts Archive
መቶ አለቃው ለጥይት መከላከያ ብሎ ያስገባው መንፈስና ሴራው! ውስጣችን በመናፍስት ተይዞ ደግሞ ኩራታችን! በትዳር ውስጥ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ይኼን ያድርጉ!
https://youtu.be/eyCseszyFUk
#_የትምህርተ_ወንጌል_እና_የጸበል_አገልግሎት!
#_እሑድ_ታህሳስ_13_ጠዋት_2_ሰዓት
በመልአከ መንክራት በመምህር ግርማ ወንድሙ እና በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም!
ሼር በማድረግ መልእክቱን ለሌሎች አዳርሱ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
አባታችን መምህር ግርማ ዛሬ ካስተማሩት!! የሰይጣን ትግሉ የሕይወት ብርሃንን ማጨለም ነው!! እንጀራችን አዝም ሆኖብናል!! #ethiopia #ebstv 💥🔥🚩😱
https://youtu.be/8kpk-6RoNeA
🙏 የሰማዕቷ : ቅድስት : አርሴማ : ረድኤት : ከሁላችን : ጋር : ይሁን : የቅድስት : አርሴማ : ቃልኪዳኗ : ሀገራችንን : ኢትዮጵያን : ከክፉ : ይሰውርል እኛንም ይርዳን። 🙏
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
መምህር ግርማ ላይ የሚከፈቱ ዘመቻዎች ሁሉ ከአጋንንት ናቸው! 3ቱ ከኃጢአት መላቀቂያ መንገዶች! መንፈሳዊነት የሚኖር ሕይወት ነው! ወረኛ የሚያደርጉ መናፍስቶች
https://youtu.be/H2shsUHQWAM
ሰዎች እንዲህ ወደ እግዚአብሔር ስቀርቡና የሥላሴን ልጅነት ሲያገኙ እንዴት ደስ ይላል። እግዚአብሔርን አመስግኑ! 🙏🙏
ክህነቱን ለማፍረስ አስበ ነበር ግን አልቻልኩም!! የካህኑ የመናፍስት ውጊያዎችና ፈተና! ኮከብ ቆጠራና ዲያብሎሳዊ ሴራው!! በፓስተሩ የተደፈሩ ልጆች ጉድ ወጣ! https://youtu.be/CsvIEjM2d6E
+1
=> እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወርሃዊ መታሰቢያ ቀን! የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ በረከት ረድኤት ይደርብን፥ በአማላጅነቱ አይለየን። እስከ ዕለተ ምጽአት ተሰውሮ እንደ ሚቆይ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስቀድሞ ተናግሮለት ነበር። (ዮሐ:፳፩፥፳፪)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
ሕይወትን የሚያድሱ የማንቂያ ስብከቶች!! የዘመኑ መንፈስና ድብቁ አላማው!! የማያልቀው የጴንጤዎች ጭቅጭቅ!! እንዳትጸልይና እንዳትሰግድ የሚፈልጉ መናፍስቶች!! https://youtu.be/zdDUBWGTfsk
የጸጋ ስግደት ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም!
የብርሃን እናቱ ነሽና ምስጋና ይገባሻል (x7)
የመለኮት እናት ነሽና ምስጋና ይገባሻል (x7)
የፍቅር እናቱ ነሽና ምስጋና ይገባሻል (x7)
የደስታ እናቱ ነሽና ምስጋና ይገባሻል (x7)
የትሕትና እናቱ ነሽና ምስጋና ይገባሻል (x7)
የሰላም እናቱ ነሽና ምስጋና ይገባሻል (x7)
የበረከት እናቱ ነሽና ምስጋና ይገባሻል (x7)
የመድኃኒት እናቱ ነሽና ምስጋና ይገባሻል (x7)
የአማኑኤል እናቱ ላንቺ ምስጋና ይገባሻል (x7)
ምስጋና ይገባል አንድ አምላክ ለምሆን
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም
ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
የማስታወቂያ ባለሙያው የመናፍስት ጉዳቶች!! ዕድሉንና በረከቱን በመተት የተቀማው!! የሰላቢ መተት ውስጣችን ለመኖሩ ምልክቶቹ!! #ethiopia #ebstv 😭😱 https://youtu.be/Udn-b7GCWUw
"ማርያም ሆይ፣ የሐናን ጡት እየጠባሽ ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ያገኘሽ ያለ እናት ማደግ ያሳዝነኛል፤ ዳግመኛም በደመና የሚጫን የእሳት አበባ የለበሰ ፋኑኤል እንደ አባት ከመላእክት ጋር መናን እየመገበሽ በቅድስና የማደግሽ ምሥጢር ያስደስተኛል።" (አባ ጽጌ ድንግል)
እንኳን ለእመቤታችን ወደ መቅደስ የመግባት በዓል በሰላም አደረሰን!!!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
እጅህን መዘርጋት ስትጀምር ሁሉም ይባረካል!! በስውር የሚሰልቡና የሚገቡ መናፍስቶች! አብሮን የሚመላለሱ ለማዳ መናፍስቶች! የማይጋለጡና የማይያዙ አጋንንቶች!! https://youtu.be/3v1wZf2xkj0
"ሰው ሆይ! የሚጎዳህ ሀብትህ አይደለም፣ ድኽነትህም አይደለም። ሰውን የሚጎዳው ክፉ ልብ ነው። ክፉ ልብ ደግሞ በሀብትም ሀብት በማጣትም የሚመጣ አይደለም። ክፉ ልብ ሌሎች ክፉ ልቦችን ይወልዳል። እሳት እሳትን እየወለደ ብዙ ዕንጨቶችን እንደሚበላ ሁሉ ክፉ ልብም እንደዚህ ነው። አንተ ሰው! ይህን ማወቅ ትወዳለህን? ክፉ ምግባር ወይም በጎ ምግባር በተፈጥሮ የሚገኙ አይደሉም። እነዚህ ሁለቱ ከክፉ ልብ ወይም ከመልካም ልብ የሚገኙ ናቸው።" (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
=> አቡነ ዘበሰማያትን ስንደግም በውስጡ አምስት ነገሮች አሉበት፦
1. ሃይማኖት
2. ተስፋ
3. ፍቅር
4. ትሕትና
5. ጸሎት ናቸው
=> ማብራሪያ፦
- ሃይማኖት፡ የተባለው ያላዩትን እግዚአብሔርን አለ ብሎ አምኖ አቡነ (አባታችን) ማለት ነው።
- ተስፋ፡ ትምጻዕ መንግስትከ ማለት ነው።
- ፍቅር፡ አንዱ ለአንዱ ለነ ብሎ መጸለይ ነው።
- ትሕትና፡ ቅዱሳን ከበቁ በኋላ ኅድግ ለነ አበሳነ ማለታቸው ነው።
- ጸሎት፡ በሁሉም አለ (ወይም መላው ጸሎት ነው)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
ከዝሙት ኃጢአት ለመላቀቅ ይኼንን እናድርጉ!! ግብረ ዝሙትን ለመላቀቅ መፍትሔው!! የዝሙት መንፈስ ድብቁ ሴራና ተንኮል!! #ethiopia #ebstv 😭😱💥🔥
https://youtu.be/6c4FfwP8Ppg
ይገርማል! እንደ መካኒክነት የሚያገለግለው ሰይጣን!! ለትውልዱ መጥፋት ሁላችንም ተጠያቂዎች ነን!! መለወጥ ለምን አቃተን! ስንቆርብ መለወጥ እንጀምራለን 😭😱
https://youtu.be/3UtD_cmEMmI
እያሾፍን እየቀለድን እየጠፋን እንገኛለን!! ታስሮ ለመኖር ሁሉም ይተባበራል!! ጠዋትና ማታ የመጸለይ ጥበብና ጥቅሙ!! የመናፍስን ሴራ መረዳትና መዋጋት! 😱😭
https://youtu.be/o5Y4_jTmgV8
+2
=> አስተውሉ! አንዳንዶቻችን የአመላችን በተደጋጋሚ መቀያየርና አንዳች የጸና አቋም አለመያዝ ገርሞን እንዲሁ ራሳችንን እየታዘብን ተቀምጠናል፡፡ አንዳንዶቻችን የእኛነት መገለጫ አንድ ክፍል እንደሆነ አድርገን ተቀብለነው ከጊዜያዊ ሁነቶች ጋር ተሳስረን ከቅጽበት ጋር እንደ ቅጽበት የምንመላለስ ሰዎች ሆነናል፡፡ አንዳንዶቻችን ከራሳችን ጠባያትና አልረጋጋ የሚሉ ስሜቶች ጋር የግብግብ እልህ ተያይዘን፤ አንድ መሠረታዊ ገጽታ ያለው ማንነት ለመያዝ የምናደርገው ጥረት በተደጋጋሚ እየከሸፈ ግራ ሲያጋባን፤ ተስፋ ባለመቁረጥና በመቁረጥ መካከል ስንዋትት እንገኛለን፡፡ አንዳንዶቻችን ደግሞ፤ ከላይ የተገለጹትን አይነት ሰዎች ሁሉ በመሆን፤ አንዳንድ ቀን ራሳችንን የምንታዘብ፣ አንዳንድ ቀን እንደ ልዩ ማንነታችን የምንቀበል፣ በሌላ ቀን ከራሳችን ጋር የምንጣላና የምንፋለም ቀለም አልባ ሰዎች በመሆን እየተዘበራረቅን ዕድሜያችንን ቀጥለናል፡፡
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
