HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ
رفتن به کانال در Telegram
❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239
نمایش بیشتر2 280
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+117 روز
+3830 روز
آرشیو پست ها
የማስታወቂያ ባለሙያው የመናፍስት ጉዳቶች!! ዕድሉንና በረከቱን በመተት የተቀማው!! የሰላቢ መተት ውስጣችን ለመኖሩ ምልክቶቹ!! #ethiopia #ebstv 😭😱 https://youtu.be/Udn-b7GCWUw
"ማርያም ሆይ፣ የሐናን ጡት እየጠባሽ ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ያገኘሽ ያለ እናት ማደግ ያሳዝነኛል፤ ዳግመኛም በደመና የሚጫን የእሳት አበባ የለበሰ ፋኑኤል እንደ አባት ከመላእክት ጋር መናን እየመገበሽ በቅድስና የማደግሽ ምሥጢር ያስደስተኛል።" (አባ ጽጌ ድንግል)
እንኳን ለእመቤታችን ወደ መቅደስ የመግባት በዓል በሰላም አደረሰን!!!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
እጅህን መዘርጋት ስትጀምር ሁሉም ይባረካል!! በስውር የሚሰልቡና የሚገቡ መናፍስቶች! አብሮን የሚመላለሱ ለማዳ መናፍስቶች! የማይጋለጡና የማይያዙ አጋንንቶች!! https://youtu.be/3v1wZf2xkj0
"ሰው ሆይ! የሚጎዳህ ሀብትህ አይደለም፣ ድኽነትህም አይደለም። ሰውን የሚጎዳው ክፉ ልብ ነው። ክፉ ልብ ደግሞ በሀብትም ሀብት በማጣትም የሚመጣ አይደለም። ክፉ ልብ ሌሎች ክፉ ልቦችን ይወልዳል። እሳት እሳትን እየወለደ ብዙ ዕንጨቶችን እንደሚበላ ሁሉ ክፉ ልብም እንደዚህ ነው። አንተ ሰው! ይህን ማወቅ ትወዳለህን? ክፉ ምግባር ወይም በጎ ምግባር በተፈጥሮ የሚገኙ አይደሉም። እነዚህ ሁለቱ ከክፉ ልብ ወይም ከመልካም ልብ የሚገኙ ናቸው።" (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
=> አቡነ ዘበሰማያትን ስንደግም በውስጡ አምስት ነገሮች አሉበት፦
1. ሃይማኖት
2. ተስፋ
3. ፍቅር
4. ትሕትና
5. ጸሎት ናቸው
=> ማብራሪያ፦
- ሃይማኖት፡ የተባለው ያላዩትን እግዚአብሔርን አለ ብሎ አምኖ አቡነ (አባታችን) ማለት ነው።
- ተስፋ፡ ትምጻዕ መንግስትከ ማለት ነው።
- ፍቅር፡ አንዱ ለአንዱ ለነ ብሎ መጸለይ ነው።
- ትሕትና፡ ቅዱሳን ከበቁ በኋላ ኅድግ ለነ አበሳነ ማለታቸው ነው።
- ጸሎት፡ በሁሉም አለ (ወይም መላው ጸሎት ነው)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
ከዝሙት ኃጢአት ለመላቀቅ ይኼንን እናድርጉ!! ግብረ ዝሙትን ለመላቀቅ መፍትሔው!! የዝሙት መንፈስ ድብቁ ሴራና ተንኮል!! #ethiopia #ebstv 😭😱💥🔥
https://youtu.be/6c4FfwP8Ppg
ይገርማል! እንደ መካኒክነት የሚያገለግለው ሰይጣን!! ለትውልዱ መጥፋት ሁላችንም ተጠያቂዎች ነን!! መለወጥ ለምን አቃተን! ስንቆርብ መለወጥ እንጀምራለን 😭😱
https://youtu.be/3UtD_cmEMmI
እያሾፍን እየቀለድን እየጠፋን እንገኛለን!! ታስሮ ለመኖር ሁሉም ይተባበራል!! ጠዋትና ማታ የመጸለይ ጥበብና ጥቅሙ!! የመናፍስን ሴራ መረዳትና መዋጋት! 😱😭
https://youtu.be/o5Y4_jTmgV8
+2
=> አስተውሉ! አንዳንዶቻችን የአመላችን በተደጋጋሚ መቀያየርና አንዳች የጸና አቋም አለመያዝ ገርሞን እንዲሁ ራሳችንን እየታዘብን ተቀምጠናል፡፡ አንዳንዶቻችን የእኛነት መገለጫ አንድ ክፍል እንደሆነ አድርገን ተቀብለነው ከጊዜያዊ ሁነቶች ጋር ተሳስረን ከቅጽበት ጋር እንደ ቅጽበት የምንመላለስ ሰዎች ሆነናል፡፡ አንዳንዶቻችን ከራሳችን ጠባያትና አልረጋጋ የሚሉ ስሜቶች ጋር የግብግብ እልህ ተያይዘን፤ አንድ መሠረታዊ ገጽታ ያለው ማንነት ለመያዝ የምናደርገው ጥረት በተደጋጋሚ እየከሸፈ ግራ ሲያጋባን፤ ተስፋ ባለመቁረጥና በመቁረጥ መካከል ስንዋትት እንገኛለን፡፡ አንዳንዶቻችን ደግሞ፤ ከላይ የተገለጹትን አይነት ሰዎች ሁሉ በመሆን፤ አንዳንድ ቀን ራሳችንን የምንታዘብ፣ አንዳንድ ቀን እንደ ልዩ ማንነታችን የምንቀበል፣ በሌላ ቀን ከራሳችን ጋር የምንጣላና የምንፋለም ቀለም አልባ ሰዎች በመሆን እየተዘበራረቅን ዕድሜያችንን ቀጥለናል፡፡
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
=> እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው፥ ከቍጣ የራቀ ምሕረቱም የበዛ። ሁልጊዜም አይቀሥፍም፥ ለዘላለምም አይቈጣም። እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፥ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ እግዚአብሔር ምሕረቱን በሚፈሩት ላይ አጠነከረ። ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፥ እንዲሁ ኃጢአታችንን ከእኛ አራቀ። አባት ለልጆቹ እንደሚራራ እንዲሁ እግዚአብሔር ለሚፈሩት ይራራል፤ ፍጥረታችንን እርሱ ያውቃልና፤ አቤቱ፥ እኛ አፈር እንደ ሆንን አስብ። ሰውስ ዘመኑ እንደ ሣር ነው፤ እንደ ዱር አበባ እንዲሁ ያብባል፤ ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ያልፋልና፥ ስፍራውንም ደግሞ አያውቀውምና። የእግዚአብሔር ምሕረት ግን ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚፈሩት ላይ፥ ጽድቁም በልጅ ልጆች ላይ ነው፤
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
ለገንዘብ ብላችሁ ይኼንን የምታደርጉ ተጠንቀቁ!! | ተምሮ ተምሮ የመርሳት ችግር! | ዘንድሮ በጋሻው ለይቶለታል! |የአቡነ ሐብተማሪያም አስገራሚ ተግባር! 😱😭 https://youtu.be/vskwv9VXuus
"እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን!! ቅዱስ አማኑኤል ምህረቱ ቸርነቱ አይለያችሁ/አይለየን!! አሜን።"
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
እኛን የሚያድሱና የሚያነቁ ድንቅ ትምህርቶች!! በመከራ ውስጥ ያላችሁ አዳምጡ!! መዳን መፈወስ አልቻልኩም ምን ላድርግ? ጥንቆላን እንደ እውቀት ማውራት! 😱😭💥
https://youtu.be/eY4YhaZleJY
አንተ ስገዱ ጸልዩ ትላለህ እኛ ደግሞ ጨፍሩ ደንሱ እንላለን!! 5ቱ ዓለም መስማት የማይፈልጋቸው ነገሮች! ማንያዘዋል እሸቱ ምን ነካው!! #ethiopia 😱😭🔥 https://youtu.be/CnqyJmNy17o
Repost from መልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ መንፈሳዊ ቻናል
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የቅዱሳን ወዳጆች እነሆ የቴሌግራም አገልግሎት ዛሬ ህዳር 25 ረቡዕ ከምሽቱ 1:30 ጀምሮ ይካሄዳል።
በመሆኑም ከስር ባለው ሊንክ በቀጥታ ስርጭቱ ላይ በመግባት አገልግሎቱን ይካፈሉ።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
© መልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ።
https://t.me/kesishenokLive
#ቅዱስ_መርቆሬዎስ_ሰማዕት
ህዳር 25 በዓለ ዕረፍቱ! እንኳን አደረሳችሁ!
=> ቅዱስ መርቆሬዎስ የነበረበት ዘመን በሶስተኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ንጉስ ዳክዮስ የሮም ገዥ ሆኖ የነገሰበት ዘመን እንደመሆኑ በዘመኑ የተከበረ የተባለ የውትድርናን ትምህርት ተምሮ ለንጉሱ አገልጋይ ሁኖ ነበር። አባቱ በአደን ላይ ሳለ ሊበሉት ከመጡ ገጸ ከለባት እግዚአብሔር ስላዳነውና እንዲያውም አገልጋዮች ስላደረጋቸው በዚህ ተአምር መነሻነት ቤተሰቡ ሁሉ በክርስትና ሐይማኖት አምነው ተጠምቀዋል።
=> ከጥምቀት በኋላ አባቱ => ኖኅ ስባል እናቱ => ታቦት ተብለው ተሰይመዋል። ቅዱሱም ፕሉፓዴር ከሚባል ከቅድሞ ስሙ መርቆሬዎስ ተብሏል። ትርጓሜውም የአምላክ አገልጋይ ማለት ነው። ባርባርያን በሮም ላይ በጠላትነት በተነሱ ጊዜ ቅዱስ መርቆሬዎስ የጦር አዛዥ ነበርና የእግዚአብሔር መልአክ በሰጠው ሰይፍ በመዋጋት ድልን ተቀዳጅቷል። የባርባርያንን ንጉሥም ገድሎታል። ንጉስ ዳኬዎስ ግን "ድልን የሰጡን ጣዖታቴ ናቸው። "በማለት ለጣዖታቱ በዓል አደረገ። ቅዱስ መርቆሬዎስ ይህንን ድርጊት በአደባባይ ተቃወመ በንጉሱም ፊት ትጥቁንና ልብሱን ማዕረጉንም አውልቆ ወረወረው። በዚህ የተቆጣው ንጉሡም በወታደሮች አስይዞ መከራን ያደርሱበት ዘንድ ወደ ቂሳሪያ (ቀጰዶቅያ) ላከው።
=> በዚያም የሰማዕትነት ስቃይን ከተቀበለ በኋላ፦ በኅዳር 25 ቀን አንገቱን ተሰይፎ የሰማዕትነት ተጋድሎውን ፈጸመ። ቅዱስ መርቆሬዎስ ከዕረፍቱ በኋላ ጸሊም (ጥቁር) የሆነ ፈረሱ ለሰባት ዓመታት በየሀገሩ እየዞረ ስለ ክርስቶስ መስክሯል። በንጉሡ በዑልያኖስ ዘመን ክርስቲያኖች መከራና ስቃይ በበዛባቸው ጊዜ ሊቀ ጳጳስ ባስልዮስና ጎርጎርዮስ በቅዱስ መርቆሬዎስ #ሥዕል ፊት ሲጸልዩ ሳለ
"#አድነነ_ሥዕል_ከመ_ዘይብል_ኦሆ"
/#ስዕሉም_እንደሚታዘዝ_ዘንበል_አለ።/
=> በስእሉ ላይ ቅዱስ መርቆሬዎስ ከሀዲውን ንጉስ ዑልያኖስን ሲገድለው ከጦሩም ጫፍ ትኩስ ደም ሲንጠባጠብ ታየ። ባስልዮስና ጎርጎርዮስም ከክርስቲያን ወገኖቻቸው ጋር እጅግ ተደሰቱ። ቅዱስ መርቆሬዎስ ከሐዲውን ንጉሥ ዑልያኖስን ስላጠፋላቸው እግዚአብሔርን አመሰገኑ።
🙏 የቅዱስ መርቆሬዎስ ረድኤት በረከት አይለየን ከመከራ ከመከራ ነፍስ ይጠብቀን 🙏
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
#ሸር_ሸር_አድርጉ! ቤተሰቦች! በአጋንንት እየተሰቃዬ መሆኑን ቤተሰቦቹ ተናገሩ!! ትዝታው ሳሙኤል! አጋንንት በቀበርቾና በድኝ በጭራሽ አይወጣም! የጸሎትን ኃይል ማየትና መረዳት!! 😭🔥😱 https://youtu.be/WFzK9jnKm0g
ሸር ሸር አድርጉ! ቤተሰቦች! በአጋንንት እየተሰቃዬ መሆኑን ቤተሰቦቹ ተናገሩ!! ትዝታው ሳሙኤል! አጋንንት በቀበርቾና በድኝ በጭራሽ አይወጣም! የጸሎትን ኃይል ማየትና መረዳት!! 😭🔥😱 https://youtu.be/WFzK9jnKm0g
