HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ
Open in Telegram
❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239
Show more2 280
Subscribers
No data24 hours
+117 days
+3830 days
Posts Archive
አፋትቼ ማጋባት እችላለሁ!! ከጥምቀቱ በኋላ የእኛስ መገኛ የት ይሆን?? ከሀገር ወጥቶ እንዲንከራተት አደረግነው!! የወጣቶች የዩኒቨርስቲ አጋንንታዊ ፈተናዎች!
https://youtu.be/3gcin8XjlMg?si=ZVdSU4LdaLCdIJIH
ዘወትር በጸሎታችን ልኖሩ የሚገቡ ነገሮች!! መናፍስትን ዘወትር ለምን እናስራለን?? ጸሎታችን ለምን ፈተና በዛበት? መሠረታዊ የጸሎትና የስግደት አካኼዶች! 💥😱
https://youtu.be/cewOqXm_5DI
#ካህናቱ የወንዙን ዳርቻ በረገጡት ጊዜ ውኃው ግራና ቀኝ ተከፍሎ እንደ ግድግዳ ወደ ላይ ቆሟል
እስራኤል ዘሥጋ ከግብጽ ባርነት ወጥተው ለአርባ ዘመን ከተጓዙ በኋላ ወደ ተስፋይቱ ምድር ለመግባት የዮርዳኖስን ወንዝ ሲሻገሩ፡- ድንኳን ጥለው የቃል ኪዳኑን ታቦት በድንኳን ውስጥ አድርገው ሌዋውያኑ በዙሪያው፣ ካህናቱ ደግሞ በውስጥ ኾነው እግዚአብሔርን እያመሰገኑ አድረው በማለዳ መሻገራቸው በኢያሱ 3÷8-9 ተጽፎ ይገኛል፡፡ ካህናቱ የቃል ኪዳኑን ታቦት አክብረው የወንዙን ዳርቻ በረገጡት ጊዜ በኃይል ይወርድ የነበረው ውኃ ግራና ቀኝ ተከፍሎ እንደ ግድግዳ ቀጥ ብሎ ቆሟል፡፡ ሕዝቡ ተሻግሮ እስከሚያበቃ ታቦተ ጽዮንን ያከበሩት ካህናት ከወንዙ መሀል ይቆሙ ነበር፡፡ በዚህ መሠረት ‹‹ወተጠምቃ እገሪሆሙ ለካህናት›› ይህም ‹‹የካህናት እግሮቻቸው የዮርዳኖስን ውኃ በመርገጣቸው እንደ ጥምቀት ሆናቸው›› በሐዲስ ኪዳነ ጌታችን ለመሠረተው ሥርዐተ ጥምቀት ምሳሌ ነበር፡፡ ቤተ ክርስቲያናችን የጥምቀትን ዋዜማ ከተራ ብላ የጠራችው ከዚህ በመነሣት ነው፡፡
ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት በመዝሙር 113÷3-6 “ባህር አየች ሸሸችም፣ ዮርዳኖስም ወደ ኋላም ተመለሰ፣ ተራሮች እንደ ኮርማዎች ኮረብቶችም እንደ ጠቦቶች ዘለሉ፡፡” በማለት እንደተናገረው ጌታችን በዮርዳኖስ ወንዝ ሲጠመቅ የዮርዳኖስ ወንዝ የላይኛው ሸሽቶ ወደ ላይ ተመልሶ ሽቅብ ፈሷል፡፡ የታቹም ወደ ታች ሸሽቷል፡፡ የላይኛው ፈሳሽ ተቋርጦ እንደ ክምር ተቆልሎ ቀርቷል። ይህም ምሳሌነቱ ከአዳም ጀምሮ ክርስቶስ ድረስ በዘር ይወርድ የነበረው ፍዳ መርገም በክርስቶስ ቤዛነት መቋረጡ፤ የታቹም ፈጽሞ መድረቁ ኃጢአተ አዳም የመጥፋቱ ምሳሌ ነው፡፡ እስራኤል ፈለገ ዮርዳኖስን ተሻግረው ወደ ኢያሪኮ መሔዳቸው ምእመናን በጥምቀት ከኃጢአት ቍራኝነት ተላቀው እግራቸውን ወደ ልምላሜ ገነት ወደ ዕረፍት መንግሥተ ሰማያት ለመሔዳቸው ምሳሌ ነው፡፡ እስራኤልን ይመራ የነበረው ኢያሱ የጌታ፣ ህዝበ እስራኤል የምእመናን፣ ዮርዳኖስ የጥምቀት፣ ምድረ ርስት የገነት መንግሥተ ሰማያት ምሳሌ ነው፡፡
የከተራ በዓል በተለይ ከዋና ከተሞች ውጪ በሆኑ አካባቢዎች ወራጅ ወንዞች ተከትረው የሚከበረው ይህን የሰው ልጅ ፍዳ መርገም መቅረት ለማሰብ ሲሆን አሁን ባለው ስርዓት እንዲከበር ታላላቆቹ ነገስታት አጼ ገብረ መስቀል፣ ቅዱስ ላሊበላ፣ አጼ ይኩኖ አምላክ በታላቁ ኢትዮጵያዊ ሐዋርያ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አሳሳቢነት፣ እንዲሁም አጼ ዘርዓ ያዕቆብ በየጊዜው ያሳለፏቸው ሃይማኖታዊ መሠረት ያላቸው ውሳኔዎች ናቸው፡፡ በታላቁ ቅዱስ ንጉስ ላሊበላ ዘመነ መንግስት በሀገራችን የነበሩት ታላቁ ጻድቅ አቡነ ገብረ ምንፈስ ቅዱስ በአክሱም በዓሉ በሚከበርበት የንግስተ ሳባ መዋኛ “ማይሹም”፣ በመቐለና በመርጡለ ማርያም እየተዘዋወሩ ባሕረ ጥምቀቱንና የተከተረውን ውሃ ይባርኩ እደነበር የቤተክርስቲያናችን መጻሕፍት ያሳያሉ፡፡ ሰላም ማጣታችን እዲከተር፣ የኃጢአት ስራችን እንዲገታ በዚህ ታላቅ በዓል ገዳማትን እንርዳ፣ መነኮሳቱንም እንደግፍ፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
አንተው መልስ!
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደሚለው ለሰው ጠላቱ ማንም አይደለም፤ ራሱ ነው። የሕይወትን ዛፍ ቸል ብሎ ወደ እጸ በለስ የሚሮጠው፣ የብርሃኑን ልብሱን ጥሎ ቅጠል ማገልደም የሚያምረው፣ ከወንድሙ ጋር በሰላም ከመኖር ይልቅ ደሙን አፍስሶ ዚቅበዘበዝ መኖር የሚመርጠው ሰው ራሱ ነው።
ሌላውን ከመውቀስህ በፊት መጀመሪያ አንተ ራስህን ታከብራለህ? በአንተ ዘንድ የአንተነትህ ዋጋው ስንት ነው? ከልብስ ይልቅ ሰውነትህን ከመብልስ በፊት ነፍስህን ታስቀድማለህ? አንተ ራስህን በክፋት እና በበደል እንዲህ እያጎሳቆልክ “ማንም አያከብረኝም” እንዴት ትላለህ?
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
መናፍስት ቶሎ እንዲጋለጡ ይኼ ወሳኝ ነው!! መሰረታዊ የአምልኮት መንገዶች! ፋሽን እያላችሁ ልጆቻችሁን ለአጋንንት አትገብሩ! በጸሎት የማይጠገን ምንም የለም!! https://youtu.be/DOszF9CvXAI
"ስለ ጾማችሁ ብቻ ውድቀት የማያገኛችሁ እንዳይመስላችሁ አስታውሱ! ከሰማይ የወደቀው ጠላት ጭራሽ የማይበላ ነበረ። እንደ ምግባችን ልብና ሥራችንን ለመለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን።" (ቅዱስ ዮሐንስ ዘሰዋሰው)
"ፈተናዎች መልካም ሰው ለመሆን መንገዱን የሚያለሰልሱ መጥረጊያ ናቸው። አብዛኛው ሰው በራሱ ላይ የሚወርደውን ዝናብ ይራገማል ግን ይህ ዝናብ ነው መሬትን አጥግቦ ረሀብን የሚያርቀው።" (ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣሪያ)
"ማንም ሰው ሌላውን እያቆሰለ እራሱን አይፈውስም።" (ሊቁ አምብሮስ)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
ጸሎታችን እኛ ባይገባንም አጋንንት ይገባቸዋል!! ሰይጣን የምንቀው ጸሎት የለም!! የትኛው ጸሎት ነው ከፍርድ የሚያስመልጠን?? እጆቻችንን ለጸሎት መዘርጋት 😱😭
https://youtu.be/uzVu6YTm52M?si=KjmyeRPz-lmTuGD8
«ክርስቶስ በደሙ ከገዛን በኋላ የምንጠቅም ብቻ ሳይሆን ዋስትና ያለን ሆነናል። መላእክቱም ይጠብቁናል። የእግዚአብሔር ንበረት ነንና። "ኃጢአተኛ ነኝ" ትሉኝ ይሆናል አዎ የተበላሹ ዕቃዎችም ይጠበቃሉ። በተበላሸው ዕቃ ላይም የሚወስነው ባለቤቱ ነው።"»
መስቀሉን ረግጣችሁ ግቡ የምትሉን እረፉ!! 4ቱ በክርስትና ሕይወት ውስጥ ልኖሩ የሚገቡ ነገሮች!! ከዚህ ዓይነት ጥፋት ክርስቶስ ይጠብቀን!! #ethiopia 😱 https://youtu.be/GSIA7o2Pugw
ማወቅ ያለብን ስልታዊ የዲያብሎስ የጥቃት መንገዶች!! ክፉ ትውልድ ቶሎ አይገባውም!! እሳት ላይ የወደቀ ትውልድ!! ትዳራችን ለምን እንዲህ ሆነብን? #ebstv
https://youtu.be/LitOVkwn4Bw
ጸሎት ባልጸለይን ጊዜ የተወለዱ ልጆች!! ቅዳሴ ላይ ብዙ ጊዜ የምንሳሳተው!! ጥብቅ መልእክት ከአቡነ ኤርሚያስ ለመንግሥት! አማን ነኝ ባይ ነጋደ በዛ!! 😱😱
https://youtu.be/UFMk61qRJOY
እንባ ያለው ጸሎት የምንጸልይ ከሆነ እንዲህ ይሆናል!! በአህያ ጨጓራ የተመተተ መተትና መዘዙ!! ትዳራችንን የሚበጠብጡ ክፉ መናፍስቶች!! #ethiopia 😱😭 https://youtu.be/jvg-1FYQK9A
ጎልማሳው በማያውቃቸው 6 ቋንቋዎች ይናገራል!! 180 ደብተራዎችና 45 ቃሊቻዎች የላኩት መተትና ድግምት!! የቅዱስ ሚካኤል ድንቅ ተዓምር! @estifo2239 https://youtu.be/-zOyuiQbGxU
እንዳታገባ ትዳር እንዳትይዝ ዘግተናል!!! በመተት ዕድል እንዴት ይወሰዳል ለምትሉ!!! ሙሉ ቤተሰቡ በሚስጥር መተት ሲሰቃይ!! ትዳሯን ሥራዋን በሙሉ ዘጋነው!! https://youtu.be/sqwQRw1o-Pw
ስዕለትን መርሳትና መተው ምን ያስከትላል?? አስጀምሮ አለማስጨረስና ማዘናጋት የመናፍስቱ ደባ!! አምስት ልጆቿን ገደልኩባት! ሰይጣን ከህጉ እንዴት እንዳራቀን? https://youtu.be/K6GQO3Vs58M
ንቁ! ሜድተሽን እያላችሁ የምትጃጃሉ አዳምጡ!! የወጣትነት ትልቁ መንፈሳዊ ፈተና! ልቅ ወሲብን የሚያስፈጽሙ ክፉ መናፍስቶች! ስፓርት መስለው ትውልዱን የገደሉ!
https://youtu.be/cxzqGK-lIUo
የፍቅረኛዬ ኮከብ ከእኔ ሰለማይገጥም ተለያየን!! ኮከብ ቆጠራና መናፍስታዊ ሴራው!! አሳፋሪው የኮከብ ቆጣሪዎች ንግርት! እኔና አንቺ ኮከባችን ይገጥማል! 😱😭
https://youtu.be/30Sb7M84NYg
የሀገራችን ወቅታዊ አሳዛኝ ሁኔታ!! መስገድ ስትጀምር ክርስቶስን ታያለህ!! ድንግል ማሪያምን ደጅ የሚታስጠኗት አዳምጡ!! የስግደት ውስጣዊ ውጫዊ በረከቶች 😱😭
https://youtu.be/5K286ZLlNK8?si=kAAIvvmFMkOvEl_y
