ch
Feedback
HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

前往频道在 Telegram

❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239

显示更多
2 278
订阅者
+324 小时
+137
+3830
帖子存档
አንተው መልስ! ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደሚለው ለሰው ጠላቱ ማንም አይደለም፤ ራሱ ነው። የሕይወትን ዛፍ ቸል ብሎ ወደ እጸ በለስ የሚሮጠው፣ የብርሃኑን ልብሱን ጥሎ ቅጠል ማገልደም የሚያምረው፣ ከወንድሙ ጋር በሰላም ከመኖር ይልቅ ደሙን አፍስሶ ዚቅበዘበዝ መኖር የሚመርጠው ሰው ራሱ ነው። ሌላውን ከመውቀስህ በፊት መጀመሪያ አንተ ራስህን ታከብራለህ? በአንተ ዘንድ የአንተነትህ ዋጋው ስንት ነው? ከልብስ ይልቅ ሰውነትህን ከመብልስ በፊት ነፍስህን ታስቀድማለህ? አንተ ራስህን በክፋት እና በበደል እንዲህ እያጎሳቆልክ “ማንም አያከብረኝም” እንዴት ትላለህ? #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@Estifanos2239

መናፍስት ቶሎ እንዲጋለጡ ይኼ ወሳኝ ነው!! መሰረታዊ የአምልኮት መንገዶች! ፋሽን እያላችሁ ልጆቻችሁን ለአጋንንት አትገብሩ! በጸሎት የማይጠገን ምንም የለም!! https://youtu.be/DOszF9CvXAI

"ስለ ጾማችሁ ብቻ ውድቀት የማያገኛችሁ እንዳይመስላችሁ አስታውሱ! ከሰማይ የወደቀው ጠላት ጭራሽ የማይበላ ነበረ። እንደ ምግባችን ልብና ሥራችንን ለመለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን።" (ቅዱስ ዮሐንስ ዘሰዋሰው) "ፈተናዎች መልካም ሰው ለመሆን መንገዱን የሚያለሰልሱ መጥረጊያ ናቸው። አብዛኛው ሰው በራሱ ላይ የሚወርደውን ዝናብ ይራገማል ግን ይህ ዝናብ ነው መሬትን አጥግቦ ረሀብን የሚያርቀው።" (ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣሪያ) "ማንም ሰው ሌላውን እያቆሰለ እራሱን አይፈውስም።" (ሊቁ አምብሮስ) #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239

ጸሎታችን እኛ ባይገባንም አጋንንት ይገባቸዋል!! ሰይጣን የምንቀው ጸሎት የለም!! የትኛው ጸሎት ነው ከፍርድ የሚያስመልጠን?? እጆቻችንን ለጸሎት መዘርጋት 😱😭 https://youtu.be/uzVu6YTm52M?si=KjmyeRPz-lmTuGD8

«ክርስቶስ በደሙ ከገዛን በኋላ የምንጠቅም ብቻ ሳይሆን ዋስትና ያለን ሆነናል። መላእክቱም ይጠብቁናል። የእግዚአብሔር ንበረት ነንና። "ኃጢአተኛ ነኝ" ትሉኝ ይሆናል አዎ የተበላሹ ዕቃዎችም ይጠበቃሉ። በተበላሸው ዕቃ ላይም የሚወስነው ባለቤቱ ነው።"»

መስቀሉን ረግጣችሁ ግቡ የምትሉን እረፉ!! 4ቱ በክርስትና ሕይወት ውስጥ ልኖሩ የሚገቡ ነገሮች!! ከዚህ ዓይነት ጥፋት ክርስቶስ ይጠብቀን!! #ethiopia 😱 https://youtu.be/GSIA7o2Pugw

ማወቅ ያለብን ስልታዊ የዲያብሎስ የጥቃት መንገዶች!! ክፉ ትውልድ ቶሎ አይገባውም!! እሳት ላይ የወደቀ ትውልድ!! ትዳራችን ለምን እንዲህ ሆነብን? #ebstv https://youtu.be/LitOVkwn4Bw

ጸሎት ባልጸለይን ጊዜ የተወለዱ ልጆች!! ቅዳሴ ላይ ብዙ ጊዜ የምንሳሳተው!! ጥብቅ መልእክት ከአቡነ ኤርሚያስ ለመንግሥት! አማን ነኝ ባይ ነጋደ በዛ!! 😱😱 https://youtu.be/UFMk61qRJOY

እንባ ያለው ጸሎት የምንጸልይ ከሆነ እንዲህ ይሆናል!! በአህያ ጨጓራ የተመተተ መተትና መዘዙ!! ትዳራችንን የሚበጠብጡ ክፉ መናፍስቶች!! #ethiopia 😱😭 https://youtu.be/jvg-1FYQK9A

ጎልማሳው በማያውቃቸው 6 ቋንቋዎች ይናገራል!! 180 ደብተራዎችና 45 ቃሊቻዎች የላኩት መተትና ድግምት!! የቅዱስ ሚካኤል ድንቅ ተዓምር! @estifo2239 https://youtu.be/-zOyuiQbGxU

እንዳታገባ ትዳር እንዳትይዝ ዘግተናል!!! በመተት ዕድል እንዴት ይወሰዳል ለምትሉ!!! ሙሉ ቤተሰቡ በሚስጥር መተት ሲሰቃይ!! ትዳሯን ሥራዋን በሙሉ ዘጋነው!! https://youtu.be/sqwQRw1o-Pw

ስዕለትን መርሳትና መተው ምን ያስከትላል?? አስጀምሮ አለማስጨረስና ማዘናጋት የመናፍስቱ ደባ!! አምስት ልጆቿን ገደልኩባት! ሰይጣን ከህጉ እንዴት እንዳራቀን? https://youtu.be/K6GQO3Vs58M

ንቁ! ሜድተሽን እያላችሁ የምትጃጃሉ አዳምጡ!! የወጣትነት ትልቁ መንፈሳዊ ፈተና! ልቅ ወሲብን የሚያስፈጽሙ ክፉ መናፍስቶች! ስፓርት መስለው ትውልዱን የገደሉ! https://youtu.be/cxzqGK-lIUo

የፍቅረኛዬ ኮከብ ከእኔ ሰለማይገጥም ተለያየን!! ኮከብ ቆጠራና መናፍስታዊ ሴራው!! አሳፋሪው የኮከብ ቆጣሪዎች ንግርት! እኔና አንቺ ኮከባችን ይገጥማል! 😱😭 https://youtu.be/30Sb7M84NYg

የሀገራችን ወቅታዊ አሳዛኝ ሁኔታ!! መስገድ ስትጀምር ክርስቶስን ታያለህ!! ድንግል ማሪያምን ደጅ የሚታስጠኗት አዳምጡ!! የስግደት ውስጣዊ ውጫዊ በረከቶች 😱😭 https://youtu.be/5K286ZLlNK8?si=kAAIvvmFMkOvEl_y

+ ✨ 🌹 #የበኵር_ልጅዋንም_ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው። በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ።
+ ✨ 🌹 #የበኵር_ልጅዋንም_ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው። በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ። እነሆም፥ የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ። መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ #እነሆ_ለሕዝቡ_ሁሉ_የሚሆን_ታላቅ_ደስታ_የምሥራች_እነግራችኋለሁና_አትፍሩ፤ ✨. ዛሬ በዳዊት ከተማ #መድኃኒት_እርሱም_ክርስቶስ_ጌታ_የሆነ_ተወልዶላችኋልና። ይህም #ምልክት ይሆንላችኋል፤ #ሕፃን_ተጠቅልሎ_በግርግምም_ተኝቶ_ታገኛላችሁ። ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመልአኩ ጋር ነበሩ። እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ፦ ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ። ✨ መላእክትም ከእነርሱ ተለይተው ወደ ሰማይ በወጡ ጊዜ፥ እረኞቹ እርስ በርሳቸው፦ እንግዲህ እስከ ቤተ ልሔም ድረስ እንሂድ እግዚአብሔርም የገለጠልንን ይህን የሆነውን ነገር እንይ ተባባሉ። ፈጥነውም መጡ #ማርያምንና_ዮሴፍን_ሕፃኑንም_በግርግም_ተኝቶ_አገኙ። አይተውም ስለዚህ ሕፃን የተነገረላቸውን ነገር ገለጡ። የሰሙትን ሁሉ እረኞቹ በነገሩአቸው ነገር አደነቁ፤ ✨. #ማርያም_ግን_ይህን_ነገር_ሁሉ #በልብዋ_እያሰበች_ትጠብቀው_ነበር። እረኞችም እንደ ተባለላቸው ስለ ሰሙትና ስላዩት ሁሉ እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እያከበሩ ተመለሱ። / ሉቃ 2 ፥ 6 - 20 /__ 🙏🏾 እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረስችሁ 🙏🏾 #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239

ሰው ሰይጣን ሲሆን ንስሐ አይገባም!!! በዕቅድ የሚፈጸሙ ኃጢአቶችና መዘዛቸው!! ለእኛ መዳን ብለን ሌሎችን እንገፋለን!! የፓስተሩና የጠንቋዩ ቅሌት!! 😱😱💥🔥 https://youtu.be/s_D-9zhDAzA?si=D8gKVVImtUvHq87D

++ ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመቤታችን የአስራት ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን እያልኩ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅ
++ ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመቤታችን የአስራት ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን እያልኩ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብ በዓል ይሆንልን ዘንድ እመኛለሁ!! የእግዚአብሔር፣ ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት፣ የጻድቃን፣ የሰማዕታት፣ የቅዱሳን ሐዋርያት፣ የቅዱሳን አበው መነኮሳት፣ የቅዱሳት አንስት፣ የደናግላንና የቅዱሳን ሁሉ ምልጃና ቃል-ኪዳናቸው ባለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን ይቆየን፡፡ #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@Estifanos2239

እንዲህ ብሎ መጸለይ ለምን አቃተን?? ፍርሃትና የአጋንንት ሴራ በዘመናችን!! 3ቱ ትላልቅ የህይወት ፈተናዎቻችን! እሰግዳለሁ፣ እጸልያለሁ ስትል አይሆንም! 💥😭 https://youtu.be/kFWAQ6GYOBM