902
Subscribers
-424 hours
-77 days
-530 days
Posts Archive
አስቸኳይ ማስታወቂያ 2017/2018 እድሳት የተሰራላችሁ ትምህርት ቤቶች በሙሉ
የእውቅና ሰረተፍኬት ስለደረሰ እስከ 23/04/2018 ዓ.ም 11፡30 ድረስ እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡
የተከበራችሁ ጉድኝታችን የምትገኙ የቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች መጀመሪያ የለቀቅነዉ የበጀት እቅድ ያልተከለሰና በሚቴ ውይይት ያልተደረገበት ስለሆነ አጠቃላይ በተወያየነዉ እና በወሰነዉ መሰረት በአዲስ ከልሰን በዚህ መልክ ልከናልና በተከፈተዉ የጉድኝቱ አካውንት በወቅቱ ገቢ እንድታደርጉ እንጠይቃለን፡፡
በጉድኝት ማዕከላችን ለምትገኙ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ጥያቄና መልስ ተሳታፊ ት/ቤቶች የፕሮግራሙ ተሳታፊ መምህራንንና የእለቱን የድርጊት መርሀ ግብር የላክን ሲሆን በተቀመጠው ፕሮግራም መሠረት ለማስኬድ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።
የተከበራችሁ በጉድኝት ማእከላችን ለምትገኙ ቅድመ 1ኛ፣ ከ1ኛ እስከ 6ኛ እና ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ለምታስተምሩ ት/ቤቶች
1. በጋራ በጉድኝት ደረጃ ለምናከናውናቸው ተግባራት እቅድ ያዘጋጀን ሲሆን በተቀመጠዉ የመዋጮ ዝርዝር መሠረት አስልታችሁ በተከፈተው የጉድኝት አካውንት 1000667785743 ካራ ቆሬ ክላስተር እንድታስገቡ
2. ማክሰኞ ለሚደረገው የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር ሁሉም ት/ቤት የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ በሚፈተኑት ት/ት አሰር አስር ጥያቄ በማዘጋጀት ዛሬ በቴሌ ግራም 0920321492 ኢሳያስ በቀለ እንድትልኩ እያልን ሀርድ ኮፒ ወረዳ ት/ፅ/ቤት ዛሬ 10 ድረስ ላኩልን
Repost from K.k.s.c Wereda 03 karakore gudgnt
በጉድኝታችን ለምትገኙ የግልና የመንግሥት ት/ቤቶች ከዚህ በፊት ወጥ የሆነ የዕቅድ ቅፅ ት/ቢሮ ያወረደውን አስተካክለን ማውረዳችን ይታወቃል ሆኖም ግን የወረደውን ቅፅ በመተው የራሳቸውን ማለትም የተለያዩ መጠይቆችን በመቀነስ እየታቀደ መሆኑን ከክፍል ምልከታ ያረጋገጥን ስለሆነ ይህንን የዕቅድ ቅፅ ደግመን ስላወረድን ዕቅዳችሁን አንድትከልሱ እናሳስባለን።
ጉድኝቱ
Repost from K.k.s.c Wereda 03 karakore gudgnt
Shared by One Read - an all-in-one file viewer: https://st.simplehealth.ltd/uAJjyu
🌷ዛሬ በነበረን የ 5 ወር የስራ ሪፖርት ግምገማ ማስታወሻ🌷
በዛሬዉ እለት እንደ ክፍለ ከተማ ከትምህርት ቢሮ ሱፐርቭዥን ተወካይ ባለበት ስራዎቻችን ገምግመናል። ሪፓርቱ ከ አንደኛ ደረጃ ክላስተር የሰላም በር ክላስተር ከሁለተኛ ደረጃ የረጲ እና የክፍለ ከተማዉ አፋን ኦሮሞ ሪፖርት አቅርበናል። እንደ ሰላም በር ክላስተር የመሰረተ እድገት የተማሪዎች የወንበር እጥረት ትኩረት እንዲሰጥበት ያሳሰብኩኝ ሲሆን ሀላፊነቱ ክፍለ ከተማ ወስዶ መፍትሄ እንደሚሰጥ ተግባብተናል። እንደ አጠቃላይ በዉይይቱ የተሰጠ የቀጣይ አቅጣጫ ስንመለከት
☝️1. ጥናትና ምርምር ማጠናቀቅ
☝️2. ክፍል ምልከታ 30 % በርእሰ መምህራን 70% በምክትል ርእሰ መምህራን , ሱፐርቫይዘር በስታንዳርድ መሰረት መግባት
☝️3. የመረጃ ልውውጥ ፈጣኝ ወቅታዊ ማድረግ
☝️4. የክላስተር ማእከል ግብአት ሟሟላት በvideo በክፍለከተማዉ ትምህርት ፅህፈት ሀላፊ record audio ተልኳል
☝️5. ተግባብቶ መስራት
☝️6. ክፍለ ጊዜ ብክነት ቁጥጥር ማድረግ
☝️7. ከወዲሁ ለምዘና ቅድመ ዝግጅት ማድረግ
☝️8. ተሙማ በተለይ ርእሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘር
🌷🏅እኛ ደሞ እንደ ክላስተር 💡let's work together and let's change together💡 በሚል መርህ እና ❤unity is power❤ በሚል መንገድ 100% እናሳካለን።🏅🏆
+2
በካራ ቆሬ ጉድኝት ለምትገኙ የቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች በ2018ዓ.ም ለምናደርገዉ ክሊኒካልና አስተዳደራዊ ሱፐርቪዥን ፕሮግራም ያዘጋጀን ሲሆን ት/ቤቶችም ፕሮግራሙን አውርዳችሁ ዝግጁ እንድትሆኑ እንላለን።
