en
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 854
Subscribers
-224 hours
+407 days
+330 days
Posts Archive
በረከትህን ሁሉ ለሰው አትግለጽ ሁሉንም ስኬት፣ ገንዘብ፣ እቅድ ወይም የግል ነገር ለሁሉም ሰው ማሳየት አያስፈልግም። ጥበብ ያስፈልጋል በማንኛውም ፀጋ ምቀኛ አለው t.me/Abuebrahim22322

➡ " ኢስቲግፋርን ባህሪው አድርጎ የያዘ አካል ፦ አላህ ሪዝቁን ያገራለታል ፣ ጉዱዩን ያቀልለታል ፣ ሁኔታው እና ሀይሉን ይጠብቅለታል ። " ኢብኑ ከሲር - ረሂመሁሏህ. @Sleslkachin

💥 የጊዜ በረከት የዕቅድ ስራ ውጤት ብቻ ሳይሆን፤ አላህን ከመፍራትና ጊዜን በአግባቡ ከመጠቀም የሚገኝ ትሩፋት ነው፡፡•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/AbumuslimAlarsi/13914

እምነትህን በሀያሉ አምላክ  ባደረክ ቁጥር ይበልጥ ጠንካራና የመልካም ስብዕና ባለቤት ትሆናለህ:: አሏህ ሆይ" ጠንካራ አማኝና የውብ ሥነ-ምግባር ባለ ቤት አድርገን ያከሪም

••• اسمع وتدبر : إِنَّ هَٰــذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِـي هِـي أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ الْمُؤْمِنِيــنَ الَّذِينَ يَعْمَلُــونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا كَبِيـرًا .

🔖ለደስታ ተባላት አሉ፦ እንዴት ነዉ የምትመጭዉ?? እያንዳንዷ ነፍስ አላህ ከፃፈላት ዉጭ እንደማያገኛት ባወቀች ጊዜ ። 🍃
🔖ለደስታ  ተባላት አሉ፦ እንዴት ነዉ የምትመጭዉ?? እያንዳንዷ ነፍስ አላህ ከፃፈላት ዉጭ እንደማያገኛት ባወቀች  ጊዜ ። 🍃

🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 ‏إنّ بعْدَ الصَّبْرِ بُشْرَى .. إنّ بعْدَ العُسْرِ يُسْرَى !                               ˓٭˛✿🌹🍃

🔖የጠዋት እና ማታ አዝካር ከማለት ከተዘናጋን ለተለያየ በሽታ ልንጋለጥ እንችላለን ልክ እንደ ሲህር አይነ ናስ እንደዚሁም ሌሎችም ። ስለዚህ ሁላችንም አዝካር እናዘዉትር በፍጹም እንዳንዘናጋ ። وا
🔖የጠዋት እና ማታ  አዝካር ከማለት ከተዘናጋን ለተለያየ በሽታ ልንጋለጥ እንችላለን ልክ እንደ ሲህር አይነ ናስ እንደዚሁም ሌሎችም ። ስለዚህ ሁላችንም አዝካር እናዘዉትር በፍጹም እንዳንዘናጋ ። والوقاية خير من العلاج .

«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»

ውድ ቤተሰቦቻችን እዘዙ መጪው አረፋ ነው የምትፈልጉትን እዘዙ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ እንሰራለን ከትራስጨርቅ በተጨማሪ የምግብና  የቡና ሱፍራ መጋረጃ የመፈረሻ ጨርቅ በትዛዝ እንሰራለን ለንግድም የሚሆን በብዛት እናቀርባለን ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ👇 0905694592 @Zainab_nasru3a ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vw1QID74Hw9iNDRk

🖱በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኮርስ ፕሮግራማችን ተ        ጀ             መ                       ረ https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=2e627e4c5e3b291250

🔖ከአርሹ በላይ ኪታብ የምትፈልጉ እጃችን ላይ ስላለ ሳያልቅ እዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ከተሞች በታማኝነትና በፍጥነት እንልካለን ኢንሻ አላህ! ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ በዚህ ያናግሩን «በዋትሳፕ አልያም በመ
+1
🔖ከአርሹ በላይ ኪታብ የምትፈልጉ እጃችን ላይ ስላለ ሳያልቅ እዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ከተሞች በታማኝነትና በፍጥነት እንልካለን ኢንሻ አላህ! ዋጋ ለማወቅና  ለማዘዝ በዚህ ያናግሩን    «በዋትሳፕ  አልያም በመስመር ​+966554605973    •┈┈•┈┈•⊰✿🇸🇦✿⊱•┈┈•┈┈• በቴሌ...@Hayat_bint_Seid_Aselefly ለበለጥ ሌሎችም የአቂዳ ኪታቦችን ወደ ሚያገኙበት ይቀላቀሉን || t.me/Online_Eslamawiy_Market ​