💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
前往频道在 Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
显示更多8 854
订阅者
-224 小时
+407 天
+330 天
帖子存档
በረከትህን ሁሉ ለሰው አትግለጽ
ሁሉንም ስኬት፣ ገንዘብ፣ እቅድ ወይም የግል ነገር ለሁሉም ሰው ማሳየት አያስፈልግም። ጥበብ ያስፈልጋል
በማንኛውም ፀጋ ምቀኛ አለው
t.me/Abuebrahim22322
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
➡ " ኢስቲግፋርን ባህሪው አድርጎ የያዘ አካል ፦ አላህ ሪዝቁን ያገራለታል ፣ ጉዱዩን ያቀልለታል ፣ ሁኔታው እና ሀይሉን ይጠብቅለታል ። "
ኢብኑ ከሲር - ረሂመሁሏህ.
@Sleslkachin
Repost from ABU MUSLIM A-DUROOS
💥 የጊዜ በረከት የዕቅድ ስራ ውጤት ብቻ ሳይሆን፤ አላህን ከመፍራትና ጊዜን በአግባቡ ከመጠቀም የሚገኝ ትሩፋት ነው፡፡•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://t.me/AbumuslimAlarsi/13914
እምነትህን በሀያሉ አምላክ
ባደረክ ቁጥር ይበልጥ ጠንካራና የመልካም ስብዕና ባለቤት ትሆናለህ::
አሏህ ሆይ" ጠንካራ አማኝና
የውብ ሥነ-ምግባር ባለ ቤት አድርገን ያከሪም•••
اسمع وتدبر : إِنَّ هَٰــذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِـي هِـي أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ الْمُؤْمِنِيــنَ الَّذِينَ يَعْمَلُــونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا كَبِيـرًا .
🔖ለደስታ ተባላት አሉ፦ እንዴት ነዉ የምትመጭዉ??
እያንዳንዷ ነፍስ አላህ ከፃፈላት ዉጭ እንደማያገኛት ባወቀች ጊዜ ።
🍃
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
إنّ بعْدَ الصَّبْرِ بُشْرَى ..
إنّ بعْدَ العُسْرِ يُسْرَى !
˓٭˛✿🌹🍃
🔖የጠዋት እና ማታ አዝካር ከማለት ከተዘናጋን ለተለያየ በሽታ ልንጋለጥ እንችላለን ልክ እንደ ሲህር አይነ ናስ እንደዚሁም ሌሎችም ።
ስለዚህ ሁላችንም አዝካር እናዘዉትር በፍጹም እንዳንዘናጋ ።
والوقاية خير من العلاج .
ውድ ቤተሰቦቻችን እዘዙ መጪው አረፋ ነው የምትፈልጉትን እዘዙ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ እንሰራለን
ከትራስጨርቅ በተጨማሪ የምግብና የቡና ሱፍራ መጋረጃ የመፈረሻ ጨርቅ በትዛዝ እንሰራለን
ለንግድም የሚሆን በብዛት እናቀርባለን
ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ👇
0905694592
@Zainab_nasru3a
ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+Vw1QID74Hw9iNDRk
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
🖱በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኮርስ ፕሮግራማችን
ተ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=2e627e4c5e3b291250
Repost from ↪ ዳዕዋቱ ሰለፍያ በወሎ
+1
🔖ከአርሹ በላይ ኪታብ የምትፈልጉ እጃችን ላይ ስላለ ሳያልቅ እዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ከተሞች በታማኝነትና በፍጥነት እንልካለን ኢንሻ አላህ!
ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ በዚህ ያናግሩን
«በዋትሳፕ አልያም በመስመር +966554605973 •┈┈•┈┈•⊰✿🇸🇦✿⊱•┈┈•┈┈•
በቴሌ...@Hayat_bint_Seid_Aselefly
ለበለጥ ሌሎችም የአቂዳ ኪታቦችን ወደ ሚያገኙበት ይቀላቀሉን
|| t.me/Online_Eslamawiy_Market
