en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 825
Subscribers
-1024 hours
-137 days
-430 days
Posts Archive
በሰማነው መጠቀምና መስራት ሑዘይፋ መስጂድ የቀረበ ሙሓደራ 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch

أكثِر من الإستغفار ما استطعت! ‏فإن الإستغفار  : ‏-يفتح أبواب السماء ‏-سبب من اسباب زيادة الرزق ‏-يفرّج الهمّ والغمّ ويدفع البلاء ‏أستغفرالله العظيم الذي لا إله إلاّ ‏هو الحي القيوم وأتوب إليه.

~ሁሌም ካንተ ጋር ነኝ፣ ፈፅሞ አልለይህም ለሚሏችሁ ...ሁሌም ከኛ ጋር የሚሆነው አላህ ብቻ ነው በሏቸው። በዚህች አጭር የዱንያ ላይ ዕድሜያችን ከስንቱ ጋር ወዳጅነት ጀምረን፤ ስንትና ስንት ሰው ወደኋላ ጥለን እዚህ ደርሰናል።ሰው ይረሳል። ይረሳና ሁሉንም ነገር ይረሳል። ቢሆንም በሂደትም ቢሆን መርሳት የማትፈልጉት ሰው በሕይወታችሁ ውስጥ ይኖራል።ሆነብላችሁ ሳይሆን እረስታችሁ እንዳታጡት አልፎ አልፎ «እባክህን አለህ ወይ» በሉት። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

ከሰዎች ምንንም ነገር ላለመከጀል ከቻልክ አድርገው።አንተ ኮርተህም ሆነ ዘንተህ የምትኖረው በነገሮችህ ላይ ሁሉ በራስህ የተብቃቃህ ሆነህ ከሰው የማትከጅል ስትሆን ነው። ጌታዬ ሆይ በነገራቶቼ ላይ ሁሉ በአንተ የተብቃቃሁ ቁጥብ ባሪያህ አድርገኝ። አቡ ኡበይዳ t.me/AbuOubeida

ﺛﻼﺙُ ﻣﺸﺎﻛﻞ ﺗُﺤﻞ ﺑﺜﻼﺙِ ﻭﺳﺎﺋﻞ: ﺍﻷﻭﻟﻰ: ﺇﺫﺍ ﺍﺑﺘُﻠﻴﺖ ﺑﺤﺐ ﺍﻟﺸﻬﻮﺍﺕ. - ﺍﻟﺤﻞ: ﺭﺍﺟﻊ ﺣﺴﺎﺑﺎﺗﻚَ ﻣﻊ ﺍﻟﺼﻠﻮﺍﺕ. - ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ: ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ: ﴿فَخَلَفَ مِن بَعْدِهِمْ خَلْفٌ أَضَاعُوا الصَّلَاةَ وَاتَّبَعُوا الشَّهَوَاتِ فَسَوْفَ يَلْقَوْنَ غَيًّا﴾. ﺍﻟﺜﺎﻧﻴﺔ: ﺇﺫﺍ أﺣﺴﺴﺖ ﺑﺎﻟﺸﻘﺎﺀ ﻭﻋﺪﻡ ﺍﻟﺘﻮﻓﻴق. - ﺍﻟﺤﻞ: ﺭﺍﺟﻊ ﺣﺴﺎﺑﺎﺗﻚَ ﻣﻊ ﺃﻣﻚَ. - الدليل: ﴿وَبَرًّا بِوَالِدَتِي وَلَمْ يَجْعَلْنِي جَبَّارًا شَقِيًّا﴾. ﺍﻟﺜﺎﻟﺜﺔ: ﺇﺫﺍ ﺷﻌﺮﺕ بالاﻛﺘﺌﺎﺏ ﻭﺍﻟﻀﻨﻚ. - ﺍﻟﺤﻞ: ﺭﺍﺟﻊ ﺣﺴﺎﺑﺎﺗﻚَ ﻣﻊ ﺍﻟﻘﺮﺍٓﻥ. الدليل: ﴿وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا﴾.

🌷 اسمـع وتدبـر ~ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡ እነዚያንም በጎ የሚሠሩትን ምእመናን ለእነሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል፡፡ ~

የደዕዋ ማስታወቂያ ~ የፊታችን እሁድ ጥቅምት 24/ 2017 ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ በሚገኘው ሑዘይፋ መስጂድ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል። ቆይታችሁ ከኛ ጋር ይሁን 1- ኸዲር አሕመድ ከሚሴ 2- ዐብዱልፈታሕ ጀማል 3- ሙሐመድ ሲራጅ 4- አቡል ዐባስ 5- ሳዳት ከማል

🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين ➛ክፍል ⑥ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

አንተስ ማንን ነው የምትወደው⁉️ አነስ ኢብኑ ማሊክ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ይላል:- "ከእስልምና ፀጋ ቀጥሎ መልዕክተኛችን ﷺ "የትኛውም ግለሰብ አኼራ ላይ ከሚወደው ጋር ነው" ከሚለው ንግግራቸው የበለጠ የተደሰትንበት  የለም እኔ አላህን፣መልዕክተኛውን፣አቡበክርን እና ኡመርን እወዳለሁ የነሱን አምሳያ ስራ ባልሰራ እንኳን በውዴታዬ ከነሱ ጋር እሆናለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።"(ሙስሊም ዘግበውታል:2639) አላህ ደጋጎችን የምንወድ ያድርገን!

- اللّـهُــمَّ إنِّــــي أسألُـكَ الهُـدىٰ والتُّقـىٰ والعَفَــافَ والغِــنَىٰ.

Repost from ፈዋኢድ
⭐️አንድ ሸይኽ ሙሓመድ አሊ አደም رحمه الله ዘንድ 15 አመት የተማረ የቅርብ ተማሪያቸዉ እንዲህ ሲል ምክር መክሮኛል الله يجزيه خيرا እኔም የንግግሩን ጭብጥ ሀሳብ ለእናንተ ላስተላልፍ ወደድኩኝ አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን በሁሉም ነገር አላህን ከመለመን ወደኃላ አትበል ልክ ዉሀ ዉስጥ ሊሰምጥ የተቃረበ ሰዉ በጭንቅ ጊዜ አላህን ድረስልኝ ብሎ እንደሚማጸን አንተም ሰዎች  በፊተና ወቅት  በሚለያዩበት ጊዳይ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ እንዲመራህ  ከልብህ ዱዐ አድርግ አደራ ሀታ  ኪታብ ስትገዛም ቢሆን ችላ አትበል የተሻለዉን እንዲገጥምህ አላህን ለምነዉ ብቻ በሁሉም ነገር አኺ  دعاء አድርግ ።

🔖ወቅት በሄደ ቁጥር ቀን በቀን በተተካ ቁጥር #ሳምንቱ በሳምንት ወሩ በወር በተተካ ቁጥር አካል እየደከመ ይመጣል። ስለዚህ ለወቅታችን ስስት ሊኖረን ይገባል ።ወቅት በሄደ ቁጥር እኛ ወደአጀላችን እየቀረብን ነዉ። 👉ወቅትን በተመለከተ ታላቁ አሊም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ። أن إضاعة الوقت اشد من الموت ، لأن إضاعة الوقت تقطع عن الله و الدار الآخرة ، والموت يقطع عن الدنيا وأهلها) ~ወቅትን (ግዜን ማባከን ከሞት የበረታ ነዉ። ምክንያቱም ወቅትን ማባከን  ከአላህና ከአኼራ ሀገር ትቆርጥሀለች።ሞት ግን ከዱኒያና ከባለቤቶቿ ትቆርጥሀለች። ግዜ ሊሳሱለት የሚገባ ታላቅ ንብረት ነዉ ። ወቅት ጀነትን መግዣ ነዉ። t.me/https_Asselfya

🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين ➛ክፍል ⑤ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔖የመኝታ ሰርዓቶች!! 〰️〰️〰️〰️ ➡️ከመተኛት በፊት በር እቃዎችን መዘጋጋት መከዳደንና እሳት ማጥፋት፣- ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል እቃዎችን ከዳድኑ ፣ኮዳዎችንም እሰሩ ፣በሮችንም ዝጉ ሰይጣን የታሰረን አይፈታም። የተዘጋን በር አይከፍትም፣ የተከደነንም አይከፍትም።መክደኛ ካጣችሁ እቃችሁ ላይ እንጨት አድርጋችሁ ቢሆን እንኳን የአላህን ስም ጥሩበት ።እሳትንም አጥፉ አይጥ ቤታችሁ ታቃጥላለች ። 📚ሙስሊም ዘግበዉታል ➡️ጀናባ ከሆነ ውዱዕ አድርጎ መተኛት፣- አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች ነብዩ ስለሏ አለይሂ ወሰለም ጀናባ ሆነው መተኛት ሲፈልጉ ውዱዕ ያደርጉ ነበር። 📚አህመድ ነሳኢይ ኢብኑ ማጃህ ዳርቁጥኒይ ወግበዉታል) ➡️ፍራሹን ጠረግ ማድረህ፣- ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ለመተኛት ወደ ፍራሻችሁ ስትቀርቡ በሽርጣችሁ ውስጠኛውን ክፍል ሶስት ግዜ ጠረግ አድርጉት። 📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበዉታል) ➡️ቤት ውስጥ ለብቻ አለመተኛት፣- አብደላህ ኢብኑ ዑመር እንዳስተላለፉት ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ለብቻ መተኛትና ለብቻ ጉዞ መውጣት ከልክለዋል። 📚አህመድ ዘግበዉታል) ➡️ውዱዕ ማድረግ ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ወደ መኝታ ስትሄድ ለሰላት የምታደርገውን ውዱዕ አድርግ። 📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበዉታል) ➡️የመኝታ አዝካሮችንና የተወሰኑ የቁርአን አንቀጾች ማንበብ፣- 🔖ከቁርአን ፋቲሃ ፣አየተል ኩርሲይ ፣ የበቀራ የመጨረሻ ሁለት አንቀጾች ፣ ሱረት ካፊሩን ፣ሱረት ኢኸላስ ፣ሱረት ፈለቅ፣ ሱረት ናስ፣ ከተቻለ ሌሎችም የአላህ መልእክተኛ ሲተኙ ያነቧቸው እንደነበረ የተዘገቡ አንቀጾችን ማንበብ። አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ እንዳስተላለፈችው፣የአላህ መልእክተኛ ዘወትር ሌሊት ሲተኙ ፣ 👈قُلْ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ 👈قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلْفَلَقِ 👈قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلنَّاسِ እነዚህን በማንበብ እጃቸው ላይ  ሶስት ሶስት ግዜ ተፍተው ከራሳቸውና ከፊታቸው በመጀመር የደረሱትን ያህል አካላቸውን ያብሱ ነበር። 🔖ከአዝካሮች 👈 بِاسْمِكَ رَبِّ وَضَعْتُ جَنْبِي وَبِكَ أَرْفَعُهُ، إِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِين ▪️ትርጉም ፣- ጌታየ በስምህ ወገቤን አሳረፍኩ በስምህም አነሳዋለው፣ነፍሴን ከያዝካት እዘንላት ፣ከለቀካትም መልካም ባሮችን በምትጠብቅበት ጠብቃት።ሌሎችንም አዝካሮች ማለት-- ➡️በቀኝ ጎን መተኛት ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል፣- ወደ መኝታህ ስትሄድ ለሰላት የምታደርገውን ውዱዕ አድርገህ በቀኝ ጎንህ ተኛ። ➡️በሆድ አለመተኛት ነብዩ ስለሏ ሁአለይሂ ወሰለም በሆዱ ተኝቶ ላዩት ሶሃባ ተነስ ይህ አተኛኝ አላህ የማይወደው ነው ብለውታል። 🔖መተኛትህ ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ 👉ሱና የዱንያም የአሔራ ብርሀን ነው። ✅ህይወት ያለ ሱና ድቅድቅ ጨለማ ነው። t.me/https_Asselfya

~የአንድን ሠዉ ባህሪ (ፀባይ )ከሠወችጋ ሲሆን ፈትሹት!! ~

-لا شيىءَ يعدلُ لذّةَ تلاوةِ القرآن وتدّبرِ آياته! #تلاوة_مسائية .

🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين ➛ክፍል ➃ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

ኒቋብ ሰውነቴን እንጂ አእምሮዬን አይሸፍነውም። በኒቋባችን አንደራደርም። #ክብር_ለሙተነቂቦች

እህቴ ሂጃቧን እንደለበሰች ትማራለች